በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) “መጀመርያ ራስህ እወቅ” ሲል አስተምሯል ሶቅራጥስ፡፡ በመጀመርያ ራስን የማወቅን ጥበብ አውቆም ሆነ ሳያውቅ አገር ቤት ሲጫን ኖሮ ከዚያም ፍራንክፈርት ጀርመን ለጭነት ተልኮ የነበረው አጋሰሱ ግርማ መንገሻ ራሱን አውቆ ሳያመነታ ለንስሃ የበቃ የመጀመርያው ጎበዝ ሆኗል፡፡ ንስሃ ሐጥያትን ያጥባል፤ አቋቋምንም ያስተካክላል፡፡ አጋሰሱ ግርማ በንስሃ ምላጭ ጌቶቹ ይይዙት የነበረውን ጋማውን ተላጭቶ፣ በንስሃ ማጪድ ጅራቱንና ጭራውን […]
↧