BBN News: የእስራኤል መንግስት በሀገሩ የሚገኙ ስደተኞችን ማስወጣቱን መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ አንድ መረጃ እንደገለጸው ከሆነ፣ በእስራኤል የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ወደ ዩጋንዳ እና ሩዋንዳ እንዲሔዱ የተደረገ ሲሆን፣ ስደተኞቹ ከእስራኤል ሲወጡም በነፍስ ወከፍ 3 ሺህ የአሜሪካ ዶላር እንደተሰጣቸው ለማወቅ ተችሏል፡፡ ዩጋንዳና ሩዋንዳ ስደተኞቹን ከእስራኤል ተቀብለው በሀገራቸው ለማስተናገድ ፈቃደኛ የሆኑት አስቀድሞ ከአገሪቱ ጋር በገቡት ውል መሠረት መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ […]
↧