እኔ የኢትዮጵያ ባለ ውለታ ነኝ የሚል የጸና እምነት አለኝ። ይህን ስል ወላጆቸ፤ አያቶቸና ቅድመ አያቶቸ የተለየ ጥቅም አግኝተዋል ማለቴ አይደለም። ይህች አገር የማንነቴ መገለጫ ናት ማለቴ ነው። ሕብረ ብሄር በሆነ አገር፤ ዜጎች ከተለያዩ ብሄሮች፤ ዘሮችና ኃይማኖቶች ሊመጡ ይችላሉ። ይህ የተፈጥሮ ጸጋና መብት ሲሆን ለመለያየት መሰረት መሆን የለበትም። ከብሄርና ከኃይማኖት ባሻገር፤ ሰብሳቢ መለያቸው ግን የአንድ አገር […]
↧