የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ የወቅቱ ሊቀመንበርና በኢትዮጵያ የተቃውሞ ፖለቲካ ስማቸው በግንባር ከሚጠቀስ ሰላማዊ ታጋዮች ተርታ የሚጠቀሱት ዶ/ር መረራ ጉዲና በቅርቡ በአውሮፓ ሕብረት ጋባዥነት በወቅቱ የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ለማስረዳት ብራስልስ ሰንብተው ሲመለሱ በአዲስ አበባ ቦሌ ላይ መያዛቸው የተጠበቀ እንደነበር የተለያዩ መረጃዎች ገለጹ። ፕ/ር መረራ የአውሮፓውን ስብሰባ ተከትሎ በተለይ በስብሰባው ላይ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ […]
↧