Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መድረክ በሳዑዲ መንግስት ላይ ስልፍ እንዳይወጣ በከለከለው ኢሕአዴግ ላይ ሰልፍ ሊወጣ ነው

- ሰላማዊ ሰልፉ ለህዳር 29 ተጠርቷል በዘሪሁን ሙሉጌታ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) በሳዑዲ አረቢያ በኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰውን ጉዳት በመቃወም በሳዑዲ አረቢያ መንግስት ላይ የተቃውሞ ሰልፍ ቢጠራም መንግስት በአዲስ አበባ ከተማ ዓለም አቀፍ ስብሰባ ይካሄዳል፤ በቂ የፖሊስ ኃይል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኃይሌ ገ/ሥላሴ ‘‘ታላቁ ሩጫ’’ ለሳዑዲ አረቢያ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች መታሰቢያ ሯጮች ሪቫን እንዳያደርጉ ከለከለ

በዘሪሁን ሙሉጌታ በመጪው እሁድ በታላቅ ድምቀት በሚካሄደውና በአፍሪካ በግዙፍነቱ ቀዳሚ በሆነው ‘‘ታላቁ ሩጫ’’ ላይ የሚሮጡ ተሳታፊዎች በሳዑዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰውን ጉዳት በሐዘን ለመግለፅ ጥቁር ሪቫን አድርገው እንዲሮጡ ሲል ሰማያዊ ፓርቲ ያቀረበውን ጥሪ የ‘‘ታላቁ ሩጫ’’ አስተባባሪዎች ተቃወሙ።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፕሬዝደንት ኢሳያስ ከዕይታ መሰወር ምክንያት ምን ይሆን?

- መሰወራቸው አነጋጋሪ ሆኗል - የአሜሪካ መንግስት ለዜጎቹ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል - በአስመራ ጀኔራሎች መካከል የስልጣን ሽኩቻ ይጠበቃል በሰንደቅ ጋዜጣ ሪፖርተር በጥቅምት ወር 2006 ዓ.ም አጋማሽ በኤርትራ ጎዳና መታየታቸው የተነገረላቸው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከአደባባይ እና ከኤርትራ ቴሌቪዥን ዕይታ ውጪ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ፣ በህዳርና በ… ሁልጊዜ አስታውሳለሁ!! ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማርያም

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ   የህዳር ወር በኢትዮጵያውያን በአሰቃቂነቱ ሁልጊዜ ሲታወስ ይኖራል፡፡   እ.ኤ.አ ኖቬምበር 2013 ሳውዲ አረቢያ ውስጥ በቃላት ለመግለጽ በሚዘገንን መልኩ በኢትዮጵያውያን/ት ላይ ሰቆቃ የተፈጸመበት ወር ነው፡፡ ላለፉት ጥቂት ዓመታት በሳውዲ አረቢያ በሚኖሩ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በ1997ቱ የኢትዮጵያ ምርጫ ታዛቢ የነበሩት አና ጐሜዝ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው

(ሪፖርተር) አና ጐሜዝ በ1997 ዓ.ም. በኢትዮጵያ በተካሄደው አገር አቀፍ ምርጫና ምርጫውን ተከትሎ ተከስቶ በነበረው የፖለቲካ ውዝግብ አካል የነበሩት የአውሮፓ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ አና ጐሜዝ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው፡፡ በኢትዮጵያ በ1997 ዓ.ም. ተካሂዶ የነበረውን ምርጫ በአውሮፓ ኅብረት ተወክለው ምርጫውን በዋና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዋሊያዎቹ የከበሩበት ምሽት

(ሪፖርተር)  የይድነቃቸው ተሰማ ሌጋሲ እንዲቀጥል የኢሕአዴግ  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር  ጥሪ አቀረበ ከሁለት ዓመታት ወዲህ እመርታን ያሳየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ከአገር አልፎ በአህጉር እንዲሁም በዓለሙ መድረክ ትኩረት የሳበው ከ31 ዓመታት ቆይታ በኋላ የአፍሪካን ዋንጫ መቀላቀሉ ብቻ አይደለም፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር/ኢሕአግ/ ምልምል አርበኞችን አሰልጥኖ ማስመረቁን አስታወቀ

ከአርበኞች ግንባር ለዘ-ሐበሻ የተላከ ዜና፡ የኢሕአግ የስልጠና ማዕከል ለወራት ያህል ለምልምል አርበኞች ሲሰጥ የነበረው ወታደራዊና ፖለቲካዊ ስልጠና በህዳር 12-2006 ዓ/ም አጠናቋል። ስልጠናውን የተካፈሉ ምልምል አርበኞች ከምልምል አርበኝነት ወደ ሙሉ አርበኛ መሸጋገራቸው ደስታ የፈጠረላቸው መሆኑን ገልጸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ የአረብ ሠራተኛ አምራች ሃገር መሆኗ መቅረት አለበት

ከምኒልክ ሳልሳዊ ኢትዮጵያውያን በመካከለኛው ምስራቅ በስፋት መሰደድ የጀመሩት ባለፈው 20 አመታት የወያኔው ጁንታ መንግስት ስልጣኑን ተቆጣጥሮ በህዝቦች ላይ በተለየ መልኩ የፈጠረውን አደገኛ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ቀውስ ተከትሎ መሆኑ እሙን ነው::ይህ ቀውስ የደረሰባቸው ወገኖቻችን ከተሰደዱባት ሃገር አንዷ ሳኡዲ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሁንም የድረሱልን ጥሪ ከሳዑዲ አረቢያ እስር ቤት (Video)

(ዘ-ሐበሻ) ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ኢትዮጵያ መንግስት እስካሁን በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን እንዳጓጓዘ ቢገልጽም አሁንም በሳዑዲ ያሉ እህቶች በቪድዮ የተደገፈ ስቃያቸውን ለዓለም እያሰሙ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ይድረስልን እያሉ የሚናገሩት እነዚሁ እህቶች ለ2 እና ለ3 ወራት እስር ቤት እንደቆዩም ይናገራሉ። አንዳንድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለሕዝቡ ግደ የለሹ የኢህአዲግ መንግስት መወገድ አለበት

November 21/2013 ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ  ሰሞኑንን በሳዑዲ አረቢያ በኢትዮጵያውያን እየደረሰ ያለው ግፍና በደል የብዙዎቻችን ኢትዮጵያኖች አይምሮ የጓዳ እና ያሳዘነ ነገር ነው እርግጠኛ ነኝ ማንም ኢትዮጵያዊ ዜጋ በወገኖቻችን ላይ እየደረሰ ያለውን  መከራ በቸልተኝነት እንደማይመለከተው ምክንያቱም እየሆነ ያለው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከአዲስ አበባ ከአቡነ ማቲያስ ጋር የመጣው የፓትርያርኩ ልዩ ካሜራ ማን (ዲያቆን) አሜሪካ ላይ ጠፋ

በፓትሪያርክነት ከተሾሙ በኋላ ለመጀምሪያ ጊዜ ወደ አሜሪካ የመጡት አቡነ ማቲያስ አብረዋቸው ከኢትዮጵያ ከመጡ አገልጋዮቻቸው መካከል አንዱ የሆነው ዲያቆን አሁን ደረሰ እዚሁ አሜሪካ ጠፍቶ መቅረቱን የዘ-ሐበሻ ታማኝ ምንጮች ገለጹ። የፓትሪያርኩ ልዩ ቪድዮ እና ፎቶ ግራፍ አንሺ እንደሆነ የሚነገረውና ለሳቸውም ከፍተኛ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

[የሳዑዲ ጉዳይ] ይሄ ነው ወገኔ

ከጃ ዘ-ኢትዮጵያ ይሄ ነው ወንድሜ ይሄ ነው ወገኔ በመከራ ግዜ ያልሸሸው ከጎኔ ከንፈር ሳይሆን ትከሻውን ያበደረ ፊቱን ያላዞረ እጅን የሰደረ እግሩ እግሬን ሆኖ ክፉ ቀኔን ያሻገረ እሱ ነው ወገኔ ይሄነው መከታ ምንም ቀን ቢጨልም ከጎኔ ያልሸሸ የማታ የማታ ሀበሻ ምቀኛ ሀበሻ ክፉ ነው እያልኩኝ ስናገር እንደኖህም መርከብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዋሽንግተን ዲሲው የኢትዮጵያ ኢምባሲ አፈ ቀላጤ አቶ ጸሐዬ ደባልቄ ውሸት በጠራራ ፀሐይ ተጋለጠ

ከኢሳያስ ከበደ በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኢምባሲ አፈ ቀላጤ የሆኑት አቶ ፀሐዬ ደባልቀው በአደባባይ ሲዋሹ እጅ ከፍንጅ ተያዙ። አቶ ጸሐዬ ደባልቀው በጠራራ ፀሐይ ሲዋሹ የተያዙበት መረጃ የወያኔን ላለፉት ሃያ ዓመታት ውሸት በይፋ ያጋለጠና ለስርዓቱም ክስረት መሆኑን የፖለቲካ ተንታኞች እየተናገሩ ነው። ነገሩ እንዲህ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“እኔ ራሴ ስድስት ያበዱ ሴቶችን ይዤ መጥቻለሁ..”ራውዳ ጀማል –ከሳዑዲ ተመላሽ ኢትዮጵያዊት (ቃለ ምልልስ)

በሃገር ቤት እየታተመ የሚወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሃገራቸው ከተመለሱ ኢትዮጵያውያን ጋር ቃለ ምልልስ አድርጓል። ቃለ ምልልሱ ዘ-ሐበሻ ከዚህ ቀደም ትዘግባቸው የነበሩ የሳዑዲ ሕይወቶችን የሚያጠናክሩ በመሆናቸው ጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው ያደረገችውን ቃለምልልስ ለአንባቢዎቻችን እንደወረደ ይኸው፦...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ነብሰ ጡሯን አስገድደው ሲደፍሯት ሞተች..”–ፀጋ ኪዳኔ (ከሳዑዲ ተመላሽ ኢትዮጵያዊት –ቃለምልልስ)

ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ከሳዑዲ አረቢያ ተመላሽ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን መካከል የተወሰኑትን በጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው በኩል አነጋግሯል። ዘ-ሐበሻ ለግንዛቤ ይረዳ ዘንድ እንደወረደ አስተናግዳዋለች፦ ስምሽ ማን ነው? ፀጋ ኪዳኔ ገብረኪዳን ምን እየጠበቅሽ ነው? ዘመድ አለችኝ አዲስ አበባ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አንድ ጊዜ ሆድ ብሶኝ ራሴን ለማጥፋት ሞክሬ ነበር”–ከሳዑዲ ተመላሿ ሃያት አህመድ (ቃለምልልስ)

ከዚህ በፊት ባቀረብናቸው ሁለት ዜናዎች ከሳዑዲ አረቢያ ስቃይ ተርፈው ለሃገራቸው መሬት ከበቁት ኢትዮጵያውያን መካከል የሁለቱን ከአዲስ አድማስ ጋዜጠና አበባየሁ ገበየሁ ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ ማስነበባችን ይታወሳል። አሁንም የምናቀርብላችሁ ሓያት አህመድ የተባለችውን ከሰሞኑ ለሃገሯ ምድር የበቃችውን እህታችንን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በፍራንክፈርት ከተማ (Germany)

በፍራንክፈርት ከተማ የሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ዲሴምበር 2.2013 ከጠዋቱ 10 ሰአት ሲሆን መነሻው ፍራንክፈርት ዋና ባቡር ጣቢያ ነው ድምፅ ላጡ ወገኖቻችን ድምፃችንን እናሰማ Related Posts:ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን…በጀርመን ፍራንክ ፈርት የሳዑዲ…አስቸኳይ የተቃውሞ ሰልፍ ጥሪ…ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቅድሚያ ወያኔን ነው!! በ አንተነህ ሽፈራው

ቅድሚያ ወያኔን ነው!!   ደላላው ወያኔ ለዐረብ አሸሻጩ፣ ገጠር ድረስ ሄዶ ትዳር እያፋቱ – እርስ በርስ እያጋጩ፣ አዲስ ጎጆ አፍርሶ “ሀ” ብሎ ከንጭጩ:: በቀቢጠ ተስፋ ልብን አንጠልጥሎ፣ የራበውን አንጀት በመና ደልሎ፣ ለዐረብ ዳረጋቸው ጉቦ ተቀብሎ:: በዐረብ ሰላጤ ብሎም በቀይ-ባሕር፣ በሲና በረሃ በጭካኔ ምድር፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የብሔራዊ ዕርቅ ጥያቄና ፈተናዎቹ በኢትዮጵያ በዳዊት ተሾመ

ከደርግ የ17 አመታት የአገዛዝ ውደቀት በኋላ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ኃይሎች በስፋት ሲንጸባረቁ ከነበሩ ጥያቄዎች መካከል የብሔራዊ ዕርቅ ጥያቄ ዋነኛው ነው:: በዚህ ወቅት ውስጥ ለብሔራዊ ዕርቅ ጥያቄ በፖለቲካ ኃይሎች የቀረቡት የመፍትሔ ሃሳቦች የተለያዩ ቢሆንም የመፍትሔ ሃሳቦቹ የሚመነጩት ግን በዋናነት ከሁለት ተገዳዳሪ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሳዑዲ አረቢያ አልቃሲም ከተማ አፈሳ ተጀመረ

(ዘ-ሐበሻ) ከሳዑዲ አረቢያ 13 ግዛቶች ውስጥ በሰው ብዛት 7ኛ እንደሆነች በሚነገርላት አል ቃሲም ከተማ ስደተኞችን ማፈስ ተጀመረ። ከትናንት ጀምሮ ፖሊስ በየቤቱ እየሰበረ በመግባት ስደተኞችን እያፈሰ መሆኑን ከአካባቢው የዓይን እማኞች ለዘ-ሐበሻ በላኩት መረጃ ዘገበዋል። ከዚህ ቀደም በሪያድና በመካ በርካታ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live