Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

በሚ/ር ደኤታ ማዕረግ ከሚገኝ የልብ ወዳጄ ጋር በሃገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ያደረግኩት ሚስጢራዊ ውይይት

የስደት ላይ ከሚገኝ የቀድሞ የመንግስት ሚዲያ ዘጋቢና የኮምዩኒኬሽን ባለሙያ የበተነውን መረጃ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ። Related Posts:ለአርቲስት አበበ መለሰ ገቢ…መንግስት በአዲስ አበባ ኤርፖርት…የየፀረሽብር ህጉ ከሀገሪቱ…ወንዶችን እንዴት ማማለል ይቻላል?የ35 ሀገራት አምባሳደሮች የሰማያዊ…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከልቤ ሰው ጋ በአማኑኤል ሆስፒታል –ከወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን (ጋዜጠኛ)

==== እንደ መግቢያ ==== ትናትና ያልጠበቅኩትንና ያልገመትኩትን “ዜና” ሰማሁ፡፡ የክፉ ቀን ጓደኛዬ ችግር ውስጥ መሆኑን እና አማኑኤል ሆስፒታል መግባቱን፡፡ ይህ ጓደኛዬ በእኔ ህይወት ውስጥ ልዩ ቦታ ያለው ነው፡፡ በጭንቅ ጊዜ፣ በመከራ ጊዜ፣ “የሰው ያለህ” በሚያሰኝ ጊዜ የሰውም ሰው መሆኑን በተግባር ገልፆ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ከሰማይ ወረደ ለተባለው መስቀል የሳይንስ ምርመራ አይፈቀድም ተባለ”– (አዲስ አድማስ ጋዜጣ)

(ፎቶ ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ) አለማየሁ አንበሴ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ለታተመው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንደዘገበው፦ በአቃቂ ቃሊቲ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን ከሰማይ ወረደ የተባለው መስቀል ፓትርያርኩ በተገኙበት ለህዝብ እንዲታይ መግቢያ መንገድ እስኪሰራ ድረስ የተራዘመ ሲሆን፣ በመስቀሉ ላይ የሳይንስ ምርመራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተወልደ በየነ (ተቦርነ) በዘፈን እናውራ ሲዲ የፊታችን ማክሰኞ ይመረቃል

(ዘ-ሐበሻ)፡ በተለያዩ የራድዮ ጣቢያዎች አዝናኝ የሙዚቃ ሥራዎችን በማቅረብ ተወዳጅነትን ያተረፈው ጋዜጠኛና የሙዚቃ አማካሪ ተወልደ በየነ በአይነቱ ልዩ የሆነው “በዘፈን እናውራ” የተሰኘ አስቂኝና ቁምነገር የያዘ ሲዲ ይዞ ቀረበ። ይህ በሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን ያገኛል በሚል ከወዲሁ ግምት የተሰጠው ሲዲ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦሮማይ ትግሉ በሚቻለውና በማንኛውም መንገድ!

ከቴዎድሮስ ሓይሌ (tadyha@gmail.com) ሠሞኑን የግንቦት ሰባት ዋና ፀሐፊ የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ስለ ኤርትራ ቆይታቸውና ስለድርጅታቸው ቀጣይ የትግል እንቅስቃሴ ሠፊ ገለጻና ማብራሪያ በኢሣት ቴሌቪዠን ከሠጡ ወዲህ የዘረኛው የትግሬ ነጻ አውጪ ግንባር ደጋፊ የሆኑት መርገማዊ ልሳኖች( አይጋ ፎረም ፤...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አፍሪካዊያን ከአይሲሲ በደቦ ወሙጣታቸውን ኢትዮጵያ ትደግፋለች

ቪኦኤ ዜና የአፍሪካ ሃገሮች ከዓለምአቀፉ የወንጀል ችሎት – አይሲሲ አባልነት በደቦ እንዲወጡ ለማድረግ ኬንያ የጀመረችውን ጥረት እንደምትደግፍ የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር ኢትዮጵያ አስታውቃለች፡፡ በዓለምአቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ተከስሰው ጉዳያቸው እየታየ ያለው የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታና ምክትል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቀይ ባሕር ሴራ፤ መጣ እያጓራ ! ከሎሚ ተራ

  ምን አለ ብትተዉኝ መሬቴን ባለማ ምን አለ ብታርፉ ወገኔ ቢሰማማ              …….. ወገን ደራሽ መሰሎ ሆዱን እየሞላ ጎርፍ ሆኖ ሊወሰደው የቀይባሕር ሞላ   ምን አለባት የዚህ ግጥም መንደርደሪያ  አንባቢያንን ግራ ሊያጋባ ይችል ይሆናል ብዬ ሰግቼ ነበር፤ ሆኖም ኢትዮጲያዊያን ወገኖቼ በርካታዎቹ ““ድጓ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰልፉ ዝግጅት ተጠናክሮ ቀጥሏል : Tomorrow at Meskel Square

Related Posts:ደውሉ ይጮሐል!!ሕዝባዊ ስብሰባ በሲያትል በአካባቢውኑ! በገዢው ቡድን በግፍ የተጨፈጨፉ…የሰላማዊ ትግል በብዙሃን መጋናኛ…ገረብ ገረብ ትግራይ መቃብር…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ ኢትዮጵያውያን ማህበረስብ በቤልጅግ በአምስተርዳም ከተማ ሕዝባዊ ስበስባ ጠራ

የመወያያ አጀንዳ : የኢትዮጵያ ፖለቲካ ትላንት፣ ዛሬ እና ነገ Related Posts:ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ የወያኔን…በኢትዮጵያ ፓርላማ ብቸኛው ተቃዋሚ…ሃይማኖትና ፖለቲካ በኢትዮጵያ –…ሃይማኖትና ፖለቲካ በኢትዮጵያ –…ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እና አንዳርጋቸው…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት ፓርቲ ቀጣይ እጩ ሊቃነመናብርት ተለይተው ታወቁ

ከግራ ወደ ቀኝ – ኢ/ር ግዛቸው ሽፈራው፣ አቶ ተክሌ በቀለ ፣ አቶ ግርማ ሰይፉ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ፓርቲውን ለቀጣዮቹ 3አመታት በሊቀመንበርነት ለመምራት ከተወዳደሩት 5 ከፍተኛ አመራሮች ውስጥ 3ቱን ለመጨረሻው ዙር ውድድር እንዲያልፉ በዴሞክራሲያዊ መንገድ መርጧል፡፡ ፓርቲውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ከተማን ከባድ ዝናብ መታት፤ መንገዶች በጎርፍ ተጥለቅልቀዋል

(ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያውያን በስቃይ ላይ ያሉባት የሳዑዲ አረቢያዋ ሪያድ ከተማ ዛሬ ቅዳሜ ማታ በጣለ ከባድ ዝናብ የተነሳ ከተማዋ በጎርፍ ተጥለቀለቀች፣ መንገዶች በጎርፍ ተዘግተው በሥራ ላይ እና በ እለት ተለት ተግባር ላይ ችግር እንደፈጠረ አረብ ኒውስ የተባለው የዜና ወኪል አስታወቀ። የአረብ ኒውስን ጠቅሶ የዘ-ሐበሻ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሳዑዲ አረቢያ በዝናብ እና በጎርፍ ከተመታች በኋላ ያሉ ፎቶዎች

ሳዑዲ አረቢያ ዛሬ በዝናብ እና በጎርፍ መምታቷን ከደቂቃዎች በፊት ዘ-ሐበሻ መዘግቧ ይታወሳል። አንዳንድ ፎቶዎችን አግኝተናል እናካፍላችሁ። Related Posts:ሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ከተማን ከባድ…በጀርመን ፍራንክ ፈርት የሳዑዲ…መንግስት መድረክ ዛሬ በአ.አ በሳዑዲ…በደቡብ ኮሪያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንአስቸኳይ የተቃውሞ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተማጽኖ ለጠ/ሚ ኃይለማሪያም: ሳዉዲን በተመለከተ (ግርማ ጌታቸዉ ካሳ)

ግርማ ጌታቸዉ ካሳ (muziky68@yahoo.com) ኖቬምበር 16 2013 ዓ.ም አይኖቼ በደም ቀሉ። ልቤ ተሰበረ። ከሳዉዲ አረቢያ፣ ከባህር ማዶ፣ የወገኖቼ  ጩኸትና ሮሮ፣  ከጣራዬ በታች የመነጨ ይመስል፣ በጆሮዬ በቅርበት ያቃጭላል። በርግጥ እንደ አገር፣ እንደ ሕዝብ ፣ እንደ ኢትዮጵያዊ መዋረዳችንን አየሁ። በተለይም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግስት መድረክ ዛሬ በአ.አ በሳዑዲ አረቢያ ኢምባሲ የጠራውን ሰልፍ ከለከለ (የክልከላውን ደብዳቤውን ይዘናል)

(ዘ-ሐበሻ) ባለፈው አርብ በሳዑዲ አረቢያ በወገኖቻቸው ላይ እየደረሰ ያለው ስቃይ ያመማቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ቢገኙም የመንግስት ፌደራል ፖሊሶች በሳዑዲ አረቢያ ላይ ተቃውሞ ሊያሰሙ የወጡትን ኢትዮጵያውያን በቆመጥ በመምታት ሰልፉን በመበተን በርካታ ሰዎችን ማሰራቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጅዳ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ደጃፍ “ከዛሬ ጀምሮ አገልግሎት አቁመናል”የሚል ፖስተር ተለጠፈ

(ዘ-ሐበሻ) በሳዑዲ አረቢያ ከ35 ሺህ የማያንሱ ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገራቸው ለመመለስ እየተጠባበቁ ባለበት ወቅት የኢትዮጵያ ኢምባሲም ችግር ያለባችሁን እንረዳለን እያለ ስልኮቹን ሲለጣጥፍ ቆይቶ በዛሬው እለት በጅዳ የቆንስላ ጽህፈት ቤቱ ደጃፍ ላይ “ከህዳር 8 ቀን 2006 ዓ.ም ጀምሮ ቆንስላ ጽ/ቤቱ ላልተወሰነ ጊዜ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዋ! አንቺ የሳውዲ ምድር !.ዋ! አንቺ የሳውዲ ምድር

በ የንጎቻው  ዋ! አንቺ የሳውዲ ምድር ! Download (PDF, 554KB)   Related Posts:የማለዳ ወግ … 83 ኛው የሳውዲ…አንዲት የኮንትራት ሰራተኛ በጅዳ…“ይሄ ሁሉ ግፍ በኢትዮጵያውያን…ሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ የሳዑዲ…ሳውዲ መንግሥት በዜጎቻችን ላይ…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሀገራዊ ውርደት እንዲያበቃ ወያኔን ማስወገድ- በዳዊት መላኩ (ከጀርመን)

በዳዊት መላኩ (ከጀርመን) ኢትዮጵያውያን የወያኔ ባናዳዎች ባፈሙዝ ሀይል ስልጣን ላይ ከወጡበት እለት አንስቶ በርካቶች ለስደት፤ለእስራት፤ለሞት እና ለእንግልት ተዳርገዋል፡፡የሰሃራን በረሃ አቋርጠው ለማለፍ ሲሞክሩ የበረሃ እራት ሁነዋል፡፡ሌሎች ደግሞ ኩላሊታቸው ሳይቀር እየተዘረፉ ለከፋ አካላዊ እና አእምፘዊ ጉዳት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወደአይምሮአችን እንመለስ!ቆም ብለንም እናስብ! –በአበራ ሽፈራው /ጀርመን/

 በአበራ ሽፈራው /ጀርመን/ በአረቡ ዓለም ከፍተኛ ተሰሚነትና የመላው ዓለም አይን ሁሉ በተለየ መልኩ በሚያያት ሳውዲአረቢያ በወገኖቻችን ላይ የደረሰው አሰቃቂ ግፍና መከራ ለትውልድ የማይረሳ ክፉ ታሪክ ጥሎብናል ፤ ዛሬም ሰቆቃው ቀጥሏል፡፡ ድረሱልን የሚለው የወንድሞቻችንና በተለይም የእህቶቻችን ጩኸት በእየቀኑ ከዚህች...

View Article

ሻማ ማብራት ምሽት ስነ-ሥርአት በሚኒሶታ

Related Posts:በሳዑዲ ያሉ ኢትዮጵያውያንን ለማሰብኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በሚኒሶታ…የፊታችን አርብ ኢትዮጵያውያን…“የስልጣን ሽኩቻ እንጂ…በጄ/ል ከማል ገልቹ የሚመራው ኦነግ…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: በሳውዲ ሪያድ ስድስት ኢትዮጵያውያን በጥይት ተገደሉ፤ አንዱ በመኪና ገጩት

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ  ህዳር 8 ቀን 2006 ፕሮግራም <<…ሳውዲ በወገኖቻችን ላይ የፈጸመችውን ግፍ በመቃወም ነው ሰልፍ የወጣነው ሰልፉ እንዳይደረግ ቢሮ አካባቢ አንዳንድ አመራሮችነ ሲያግቱ ቦሌ ቶሎ ሄድኩ እዛ ስንደረስ ሕገ ወጥ ሰልፍ ብለው ደብድበውና…በእርምጃው በጣም...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>