የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባርና የጋምቤላ ሕዝብ ነፃነት ንቅናቄ ሰራዊት በጋራ ወታደራዊ ጥቃት መፈጸማቸውን አስታወቁ
(ዘ-ሐበሻ) የጋራ ትግል አስፈላጊ መሆኑን በፅኑ እንደሚያምኑ የሚገልጹት የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር /ኢሕአግ/ እና የጋምቤላ ሕዝብ ነፃነት ንቅናቄ /ጋሕነን/ በሕዳር 13/2006 ዓ.ም በሁመራ ሉግዲ ከቀኑ 10፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 1፡00 ለሶስት ሰዓት ያህል በወሰደው ውጊያ የወያኔው 24ኛ ክፍለ ጦር...
View Articleከአቶ ኃይለማሪያም መጠበቃችን ስህተት ነበር –ግርማ ካሳ
(muziky68@yahoo.com) ኖቬምበር 25 ቀን 2013 በሕገ መንግስቱ መሰረት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥና የሚኒስቴሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ናቸዉ። የጦር ኃይሎች ኤታ ማጆር ሹምን፣ ተቀዳሚ ጠቅላይ ሚኒስትርን፣ የሚኒስቴር ካቢኔዎችን፣ የፌደራል ፖሊስ አዛዦችን … የመሾምና የመሻር ሙሉ...
View Articleኢትዮጵያዊ ዋጋው ስንት ነው? (ተመስገን ደሳለኝ)
ኢትዮጵያዊ ዋጋው ስንት ነው? (ተመስገን ደሳለኝ) ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የዚህ ፅሁፍ ማጠንጠኛ የፖለቲካ አመለካከትን መተቸት አይደለም፤ ከዋና ዋና ሀገራዊ አጀንዳዎች ወረድ ያሉ የጉልበታሙን ስርዓት የሥራ አፈፃፀሞችን ማብጠልጠልም አይደለም፤ የተቀናቃኝ ፓርቲዎችን ስንክሳር መንቀስም… አይደለም፡፡ ኢትዮጵያዊ...
View Articleበእሁዱ ታላቁ ሩጫ ውድድር ላይ ታላላቅ አትሌቶች በፍርሃት ሳይገኙ መቅረታቸው ተዘገበ
ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ አረቢያ የደረሰባቸውን እና እየደረሰባቸው ያለውን ስቃይ በማስመልከት ባለፈው እሁድ በተደረገው የታላቁ ሩጫ ውድድር ላይ ተሳታፊዎች ለሃዘን መግለጫ እንዲሆን ጥቁር ሪቫን አስረው እንዲሮጡ ሰማያዊ ፓርቲ ጠይቆ የኃይሌ ገ/ስላሴ ንብረት የሆነው ታላቁ ሩጫ ይህን መከልከሉ ይታወሳል። ከውድድሩ በኋላ...
View Articleከቁጫ ሕዝብ ጥያቄ ጋር በተያያዘ የቀድሞውን የዞን አስተዳዳሪ ጨምሮ 4 ግለሰቦች ታሰሩ
የቁጫ ህዝብ ካለፈው አመት ጀምሮ እያነሳቸው ባሉት የማንነት ፣የመልካም አስተዳደርና የልማት ጥያቄዎች ከመንግስት ጋር ፍጥጫ ውስጥ መግባቱን ተከትሎ መንግስት የጀመረውን የእስር እርምጃ ገፍቶበታል፡፡ የአካባቢው ተወላጅ የሆኑት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ምክትል የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ዳንኤል ሺበሺ...
View Articleጀኔራል ሓየሎምን እንደመጠቀሚያ –ከአሰገደ ገ/ሥላሴ
ስለ ጀኔራል ሓየሎም ማንነት በትጥቅ ትግል እና ደርግ ከተወገደ በኃላ ከሞተም በኃላ በተለያዩ አካላት ብዙ ተነግሮለታል፡፡ ጀነራል ሓየሎም በ ፀረ-ደርግ በተደረገዉ ትግል መጀመሪያ በትግራይ በኃላም ወደ ሰሜን ሸዋ ዘልቆ ከገባ በኃላ ስመ ጥሩና ገናና ነበር። ሓየሎም በትጥቅ ትግል ጊዜ ወታደራዊ መሪ ብቻ ሳይሆን ፖለቲካ...
View ArticleVideo: የአንዱአለም አራጌ ታሪክ በዳንኤል ተፈራ
Millions of Voices for Freedom Related Posts:የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት…ዜጎችን ከማሰር ለሕዝብ ጥያቄ…በህገ-ወጥ ርምጃ ሕጋዊው ሰላማዊ…በዛሬው የተቃውሞ ሰልፍ የኢቲቪ…የኢሕአዴግ መንግስት በጄኔቭ…
View Articleበእስራኤል የኢትዮጵያን እናድን ማኅበር የሳዑዲውን የወገን እልቂት ለማስቆም 8 ጥያቄዎችን አቀረበ
// ]]> (ዘ-ሐበሻ) በ እስራኤል ሐገር የሚገኘው የኢትዮጵያን እናድን ማኅበር በቴላቪቭ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በፃፈው ግልጽ ደብዳቤ በሳኡዲ አረቢያ የወገኖቻችንን እልቂት ለማስቆም 8 ጥያዊዎች በአስቸኳይ እንዲመለሱ ጥሪ አቀረበ። “የኢትዮጵያ መንግስት ፈጥኖ ለዜጐች ማድረግ የሚገባውን ህይወትን የማትረፍ...
View Article“የህሊና እስረኛ መሪዎቻችን ላይ በሐሰት መፍረድ ህዝበ ሙስሊሙ ላይ መፍረድ ነው”–ድምጻችን ይሰማ
ከድምፃችን ይሰማ የተሰጠ መግለጫ ማክሰኞ ሕዳር 17/2006 ከመንግስታዊው እስልምና መምጣት በኋላ የህዝበ ሙስሊሙን ድምጽ ለማሰማት የመንግስት ዋነኛ ቢሮዎች ድረስ የደረሱት መሪዎቻችን ዛሬ በግፍ እስር እየተጉላሉ ይገኛሉ፡፡ የህዝብን ድምጽ አሻፈረኝ ያለው መንግስት እያደረሰው ያለው ግፍ አሁንም በህዝበ ሙስሊሙ ላይ...
View Articleፖሊስ ኢትዮ-አሜሪካዊው በሜሪላንድ ሚስቱን እና ልጁን ገድሎ ራሱን አጥፍቷል አለ
ባለፈው ሳምንት ኢትዮ-አሜሪካዊው ቢኒያም አሰፋ፣ ባለቤቱ እና ልጁ በቤት ውስጥ ሞተው መገኘታቸውን ዘ-ሐበሻ የሜሪላንድ የዜና ማሰራጫዎችን መዘገቧ ይታወሳል። በወቅቱ ለ3 ሰዎች ሞት ተጠያቂው ማን እንደሆነ ያልተገልጸ የነበረ ቢሆንም፤ የባልቲሞር ፖሊስ በዚህ የሶስት ሰዎች ህይወት መጥፋት ዙሪያ ደረስኩበት ባለው...
View Articleበታላቁ ሩጫ ሕዝቡ በሳዑዲ ላይ ተቃውሞውን ሲያሰማ ነበር፤ ሕዝቡ “አዝኗል ሀገሬ”እያለ ዘፍኗል –ሪፖርተር
“ሥራ አጥነት የስደት አበሳ ማብቂያው ቅርብ ላለመሆኑ ማስረጃ” በሚል ርዕስ ሪፖርተር ጋዜጣ ባስነበበው ዜና ትንታኔ “ታላቁ ሩጫ እሑድ ኅዳር 15 ቀን 2006 ዓ.ም. በጃንሜዳ ሲካሄድ ተሳታፊው ሁለት ስሜቶችን እኩል ለማስተናገድ ሲታገል ተስተውሏል፡፡ አንዴ የሐዘን ደግሞ ወዲያው የደስታ ስሜቱን ሲያስተጋባ ታይቷል፡፡”...
View Articleየሳዑዲ ጉዳይ የዛሬ አዳዲስ መረጃዎች –በነብዩ ሲራክ (ጋዜጠኛ)
ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከ40 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገራቸው ገብተዋል ይሉናል፤ የሳዑዲ ባለስልጣናት ደግሞ 28 ሺህ ኢትዮጵያውያንን ነው ወደ ሃገራቸው የላክነው ይላሉ። ዶ/ር ቴዎድሮስ 13 ሺህ ሰው ከየት ሸቅበው ነው?… ለማንኛውም ሳዑዲ አረቢያ የሚገኘው ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ የሚሰጠንን አዳዲስ መረጃዎች...
View Articleበኢትዮጵያ ሙዚቃ እንደነገሠ 50 ዓመት የደፈነው አሊቢራ
በሚኒሶታ የኦሮሞ ስፖርት ፌስቲቫልን አስታኮ ባለፈው ጁላይ ላይ 50ኛ ዓመት የሙዚቃ አገልግሎቱ ቢከበርም፤ አሁን ደግሞ በዓለም አቀፍ ደረጃ የዚህ ብርቅዬ አርቲስት 50ኛ ዓመት በዓል እየተከበረ ነው። ግንቦት 18 ቀን 1940 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ የተወለደው የክብር ዶ/ር አሊ መሐመድ ብራ፣ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን...
View Articleማስታወሻ፡ እውን የባንዳውን ሚና የተጫወተው ኢሕአፓ ወይስ መኢሶን?
ከመኩሪያ ለዓለም ይህ ጽሑፍ የኢትዮጵያ ህዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕ አፓ) እና መላ ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ (መኢሶን)ን አስመልክቶ ሎሚ በሚባል በኢትዮጵያ ውስጥ በሚታተም መጽሔት ላይ የቀረቡ 4 መጣጥፎችን አንድ ላይ በማሰባሰብ የቀረበ ነው። የአቅርቦቱ ዓላማም በ1966 ዓ.ም በኢትዮጵያ የተካሄደውን ሕዝባዊ...
View Articleየባህርዳር ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ዓመት ተማሪዎች ሲጮኹ ዋሉ፤ ዲኑ ተማሪዎቹን “በዩኒቨርሲቲው በቀን ሦስቴ እየበላችሁ ጠገባችሁ”አሉ
የዩኒቨርሲቲው ዲን ዶ/ር ባየልኝ ዳምጤ “በቀን ሦስቴ እየበላችሁ ጠገባችሁ” አሉ (ዘ-ሐበሻ) በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ዓመት ተማሪ የሆኑ ተማሪዎች ከውጤት አሰጣጥ ጋር ከዩኒቨርሲቲው አመራሮች ጋር በፈጠሩት አለመግባባት ሲጮኹ መዋላቸውን የዘ-ሐበሻ የባህርዳር ዘጋቢዎች ከስፍራው ዘግበዋል። እንደ ዘጋቢዎቻችን ገለጻ...
View ArticleSport: የዓለም ዋንጫ አዘጋጇ ብራዚል አሰቃቂ ገመና ሲገለጥ
ዳ ሲልቫ ካንታንሄዴ በአንደኛው እሁድ ከሰዓት ብስክሌቱ ላይ ሲወጣ አባቱ አይተውታል፡፡ እንደልማዱ መንደር ውስጥ እግርኳስ ሊጫወት እየሄደ መሆኑንም አውቀዋል፡፡ ነገር ግን ልጃቸው የተሳለ ቢላዋ ከጀርባው ሲደብቅ አላስተዋሉትም፡፡ አጭሩ እና ቀጭኑ የ19 ዓመት ወጣት ካንታንሄዴ ከታናሽ ወንድሙ ጆጅ ጋር በመሆን በሰሜን...
View Articleየሳዑዲ ጉዳይ –ከረመጥ ወደ ረመጥ (ከፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም)
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሀገሬ ባለፉት አስርት ዓመታት በመቶሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን/ት ዜጎች በአገራቸው ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አህጉር በተለየ መልኩ ተንሰራፍቶ እየተፈጸመ ካለው ጭካኔና ርህራሄ የጎደለው አምባገነናዊ ስርዓት ለማምለጥ ሲሉ እግራቸው ወዳመራቸው አገር በመሰደድ ላይ...
View Articleዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ያልተናገሩት ወይም ያላደረጓቸው 8 ነገሮች
ከኢሳያስ ከበደ ዶ/ር ቴዎድሮስ በፌስቡክ በያዙት የቁጥር ጨዋታና በሳዑዲ መንግስት ገንዘብ ከተመለሱት ኢትዮጵያውያን ጋር በተነሱት ፎቶ ግራፎች የተነሳ አንዳንዶች ጥሩ ሥራ እየሰሩ ነው በማለት ሲያሞካሿቸው ይደመጣሉ። በተለይ በሳዑዲው ጉዳይ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ትንፍሽ እንዳይሉ በተደረገበት ሁኔታ፤ ዶ/ር ቴዲ...
View Articleከሳዑዲ የተመለሱ 7000 በላይ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በየመን ችግር ላይ ናቸው
ግሩም ተ/ሃይማኖት (ጋዜጠኛ) ከየመን በባህር ተሻግረው በየመን በኩል ያንን እልህ አስጨራሽ በረሃና ፈተና አልፈው ወደ ሳዑዲ አረቢያ የገቡ ኢትዮጵያዊያን ከአበሀ፣ ከሚስ ምሽት፣ ናጂራንና አሲር… ከመሳሰሉት የመን ድንበር አቅራቢያ ያሉ የሳዑዲ ከተማዎች ላይ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን ወደ የመን እየገቡ ነው፡፡ ጅዳ...
View Articleበሳዑዲ አረቢያ ወገኖቻችን ላይ የሚደርሰው በደል ስቃይ ዛሬም ቀጥሏል (አዳዲስ መረጃዎች ከጅዳ)
በኢትዮጵያን ሃገሬ ጅዳ በዋዲ * በሪያድ መለዝ አካባቢ የሚገኝ፡ አሚራ ኑራ ዩንቨርስቲ ግቢ ሜዳ ላይ ያለዳስ ብርድ እና ጸሃይ የሚፈራረቅባቸው ከ 7 ሺሕ የሚበልጡ ወገኖቻችን በምግብ ውሃ እና የመጸዳጃ ቦታ እጦት እየተሰቃዩ ነው። የተጠቀሰው መጠለያ ውስጥ ያሉት ወገኖቻችን አብዛኛዎቹ ሴቶች ህጻናት እና አረጋውያን...
View Article