ብዙአየሁ ደምሴ በፍራንክፈርት ኢትዮጵያውያኑን ሲያዝናና አመሸ (Video)
የኢትዮ-አውሮፓ የ እግር ኳስ እና የባህል ፌስቲቫል ዘንድሮ በፍራንክፈርት ከተማ በደመቀ ስነስርዓት ተደርጓል:: በዚህ በዓል ላይ ከታዩት ደማቅ ፕሮግራሞች መካከል ደግሞ የድምፃዊ ብዙአየሁ ደምሴ የሙዚቃ ኮንሰርት ነው:: ደማቅ ሆኖ ባለፈው በዚህ ኮንሰርት ላይ የነበረውን የብዙአየሁ እንቅስቃሴ ለማየት እዚህ ይጫኑ::
View Articleውጊያው በጎንደር አካባቢ ልዩ ወረዳዎች ቀጥሏል * አርበኞች ግንቦት 7 የሱር ኮንስትራክሽንን ንብረት አወደምኩ አለ
(Photo File) የአርበኞች ግንቦት 7 ህዝብ ግንኙነት ጋዜጣዊ መግለጫ:- የአርበኞች ግንቦት 7 ጀግና የነፃነት ፋኖዎች በኢትዮጵያ መሬት ላይ በህዝቡ ጉያ ውስጥ ሆነው በወልቃይት የጀመሩትን ወታደራዊ ጥቃት አሁንም አጠናክረው በመቀጠል የህወሓትን አገዛዝ እያሽመደመዱት ነው፡፡ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ የተባለውን...
View Articleየነአብርሃ ደስታ ክስ መከላከያ ውድቅ ተደረገ • ለነሀሴ 14/2007 ዓ.ም ለብይን ተቀጥረዋል
የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ • ለነሀሴ 14/2007 ዓ.ም ለብይን ተቀጥረዋል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ዘላለም ወርቃገኘው የክስ መዝገብ ከ1-6ኛ እንዲሁም የ9ኛ ተከሳሾች ጠበቃ የሆኑት ተማም አባቡልጉ በደንበኞቻቸው ላይ በቀረበባቸው የክስ ማስረጃ ላይ ያቀረቡት ባለ 10 ገፅ መቃወሚያ...
View ArticleSport: ‹‹አርሰናል ከህይወቴ ጋር ተቆራኝቷል›› –ካዞርላ
Arsenal’s Santi Cazorla reacts after scoring against Aston Villa, during their English Premier League soccer match, at the Emirates Stadium, in London, Saturday, Feb. 23, 2013. (AP Photo/Bogdan Maran)...
View ArticleHealth: እንዴት አንድ ሰው ለሁሉም የጉበት ቫይረስ ፖዘቲቭ ሊሆን ይችላል?
እንደሚታወቀው የጉበት በሽታን ሊያስከትሉ የሚችሉ የተለያዩ ምክንያቶች ያሉ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ ቫይረሶች በዋናነት የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ ጉበትን ከሚያጠቁ ዋና ዋና ቫይረሶች ደግሞ ዋነኛው ‹‹ሂፖታይተስ›› በመባል የሚታወቁት አምስት አይነት ቫይረሶች ሲሆኑ ከእነዚህም አንዱ ‹‹Hepatitis B virus›› የተባለው...
View Articleበእነ ወይንሸት ላይ የተጠየቀው ይግባኝ ውድቅ ተደረገ
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር መንግስት አይ.ኤስ.አይ.ኤስን ለመቃወም በጠራው ሰልፍ ሰበብ እስር ላይ የቆዩት እነ ወይንሸት ሞላ ሰኔ 15/2007 ዓ.ም በቄራ ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት እንዲፈቱ ከተፈረደላቸው በኋላ ሰኔ 22/2007 አቃቤ ህግ ይግባኝ ጠይቆባቸው ነበር፡፡ ይሁንና የልደታ ፍርድ ቤት ዛሬ ሀምሌ 14/2007...
View Articleየፕሬዝዳንት ኦባማ የኢትዮጵያ ጉብኝትና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥያቄ –እስክንድር ፍሬው VOA)
ሰሞኑን ወደ አዲስ አበባ የሚመጡት ያሜሪካው ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ተቃዋሚዎችን የማነጋገር ፕሮግራም እንደሌላቸው ግልጽ እየሆነ መጥቷል፤ ሲሉ ጥያቄ ያቀረቡ ፓርቲዎች መሪዎች ተናገሩ። ፕሬዘዳንቱ ወደ ኢትዮጵያ ከመጡ አይቀር እኛንም ያነጋግሩን በሚል ያቀረቡት ጥያቄም ይፋ ምላሽ እንዳላገኘ እነዚሁ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች...
View Articleፍሬ ከሌለው (ይገረም አለሙ)
{ህይወትን ሊወድ መልካሞችንም ቀኖች ሊያይ የሚፈልግ ሰው ምላሱን ከክፉ ከንፈሮቹንም ተንኮል ከመናገር ይከልክል፣ (የጴጥሮስ መልእክት 3፣10) ይገረም አለሙ ሰሞኑን ሁለት ነገሮች ጎን ለጎን እየተሰሙ ነው፡፡ አንደኛው ኢትዮጵያን ከወያኔ የግፍ አገዛዝ ነጻ ለማውጣት ሁሉን አቀፍ ትግል ማድረግ ግድ ነው ያሉና ለዚሁ...
View Article(ሰበር ዜና) 6 የኦሮሞ ነፃነት ግንባሮች በቅንጅት አንድ ላይ ሊመጡ ነው * 4ቱ ተዋህደዋል
(ዘ-ሐበሻ) አርበኞች ግንቦት 7 በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የሕወሓትን ሰራዊት የማጥቃቱ ዜና በተጧጧፈበት ወቅት የኦሮሞ ነፃነት ግንባርም በሐረር የሕወሓት የጦር ሰፈር ላይ በከፈተው ጥቃት 28 የሕወሓት ወታደሮችን መግደሉን ትናንት ድርጅቱ መግለጹን ዘ-ሐበሻ ማስነበቧ ይታወሳል:: ዛሬ በደረሰን ሰበር ዜና 6 የተለያዩ...
View Articleበ15ኛው ዙር ሊዝ ጨረታ በመርካቶ ለቀረቡ ቦታዎች ከፍተኛ ዋጋ ይቀርባል ተብሎ ይጠበቃል
–ላፍቶ አካባቢ ለጨረታ የቀረቡ ቦታዎች መሰረዛቸው እያነጋገረ ነው ረቡዕ ሐምሌ 15 ቀን 2007 ዓ.ም. በሚከፈተው 15ኛው ሊዝ ጨረታ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መርካቶ አካባቢ የቀረቡት አራት ቦታዎች ከፍተኛ የመጫረቻ ዋጋ ይቀርብላቸዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በዚሁ ጨረታ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ላፍቶ ሞል ፊት...
View Articleየኦባማ የኢትዮጵያ ጉዞ ለጨቋኞች ጥንካሬ ሰጪ ወይስ ነጻነትን ለሚሻዉ ህዝብ መፍትሔ አምጪ? –ወቅታዊ ፕሮግራም በሳዲቅ...
የኢትዮጵያዉያን አይኖች በኦባማ ቃልኪዳኖች የኦባማ የኢትዮጵያ ጉዞ ለጨቋኞች ጥንካሬ ሰጪ ወይስ ነጻነትን ለሚሻዉ ህዝብ መፍትሔ አምጪ? ወቅታዊ ፕሮግራም በሳዲቅ አህመድ
View Articleፍርድ ቤቱ የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አቶ አንዳርጋቸውን እንዲያቀርብ ቀጠሮ ሰጠ
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በእነ ዘመነ ካሴ መዝገብ ከ2ኛ እስከ 5ኛ ድረስ ለተጠቀሱት ተከሳሾች የመከላከያ ምስክር ሆነው እንዲቀርቡ የወሰነው የልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን በምስክርነት እንዲያቀርብ ለሀምሌ 29/2007 ዓ.ም ቀጠሮ ሰጠ፡፡ አቶ...
View Articleአንዳርጋቸው በተልካሻ ምክንያት ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ቀሩ * እንደገና ሐምሌ 29/2007 ዓ.ም እንዲቀርቡ ታዘዘ
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በእነ ዘመነ ካሴ መዝገብ ከ2ኛ እስከ 5ኛ ድረስ ለተጠቀሱት ተከሳሾች የመከላከያ ምስክር ሆነው እንዲቀርቡ የወሰነው የልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን በምስክርነት እንዲያቀርብ ለሀምሌ 29/2007 ዓ.ም ቀጠሮ ሰጠ፡፡...
View Articleየመጥረቢያው እጀታዎች –ከተማ ዋቅጅራ
ፍቅር በምትባል አገር ውስጥ አንድ ሽፍታ ይኖራል። ሽፍታው በየግዜው እየዘረፈ እና እየገደለ አስቸገረ። ዛሬ እዚኛው መንደር ከገደለ ነገ እዛኛው መንደር ይገድላል ዛሬ እዚኛው መንደር ከዘረፈ ነገ እዛኛው መንደር ይዘርፋል። ዛሬ እዚህ መንደር እሳት ነገ እዛ መንደር እሳት ሁሉም መንደር በየተራው የሽፍታው ጅራፍ...
View Articleሰበር መረጃ – ከውስጥ ታጋይ አርበኞች የተላከ መረጃ
(Photo File) “ሰሞኑን ከተው የከረሙት የህወዓት ባለስልጣናት የተስማሙበት እና ለፓርላማ ውይይት እንዲቀርብ የደረሱበት ውሳኔ- አገሪቷ የተቃጣባትን ጥቃት ለመከላከል እራስን የመከላከል ካውንተር ኦፌንሲቭ እርምጃ መውሰድ አለብን፥፥ ይህ እርምጃ የ አለም አቀፍ ስምምነቶችን ከግንዛቤ ያስገባ እና ወዳጅ አገሮቻችን...
View Articleአርበኞች ግንቦት 7 አርማጭሆ ሌድሆ ማርያም ቀበሌ ባሂድባ ላይ የሕወሓት ሽምቅ ታጣቂዎችን ረፈረፍኩ አለ * የሕወሓት...
* የሕወሓት መንግስት የአርማጭሆ ገበሬን አርበኞች ግንቦት 7ትን ትረዳላችሁ በሚል እያሰቃየ ነው ተባለ * የሱዳን መከላከያ ሀይልና ህወሓት መራሹ ጦር ድንበር ላይ ተፋጠው እንደሚገኙ ተዘገቧል * አርማጭሆ ማሂን አቦ ተነስቶ ወደ ጦርነቱ ይጓዝ በነበረው የፌደራል ፖሊስ ስራዊት ተመታ * ሱዳን ከአሴራ እስከ ገላባት...
View ArticleSport: ጋሪ ኩክ –የማንችስትር ሲቲው አዳኝ
የማንችስተር ሲቲን እጅግ ውጤታማ ጊዜ የሚዘክር ታሪክ በሚፃፍበት ወቅት ጋሪ ኩክ ጎላ ያለ ስፍራ ይኖራቸዋል፡፡ ሮቤርቶ ማንቺኒ፣ ሰርጂዮ አጉዌሮ፣ ያያ ቱሬ እና ማኑኤል ፔሌግሪኒን የመሳሰሉ ስሞችም የትርክቱ ዋነኛ ገፀ ባህሪያት መሆናቸው አይቀርም፡፡ ደግሞም ይገባቸዋል፡፡ ነገር ግን ሁሉም ሲቲ በቅርቡ ያሳካቸው ድሎች...
View Articleርዕዮት ዓለሙ ምስጋና አቀረበች
በእስር ቆይታዬ ወቅት ከጎኔ ለነበራችሁ ሁሉ ርዕዮት አለሙ የፕሬስ ነፃነትን በማፈንና የሰብአዊ መብትን በመርገጥ የሚታወቀው የኢህአዴግ መንግስት የፈፀመብኝን እስር በመቃወምና በማውገዝእንዲሁም ያለቅድመ ሁኔታ እፈታ ዘንድ በመጠየቅ ከጎኔ ለነበራችሁ በሙሉ ምስጋናዬን የማቀርበው በታላቅ ትህትናና አድናቆት ነው፡፡ ርዕዮት...
View Article”የምታስፈራው የታማኝ ኢትዬጲያ!” – ከኤርሚያስ ለገሰ
ባልጠበኩት ሁኔታ ሰሞኑን ፋታ ካጡ ግለሰቦች መደዳ ተሰልፌያለሁ። ሳይቸግረኝ ” የኢትዬጲያ አየር ሀይል” ከሚባል የታሪክ ባህር ውስጥ ገብቼ እየዳከርኩ ነው። በየቀኑ በበርሜል እየጠጣሁ እንኳን ልረካ አልቻልኩም። ርግጥም የኢትዬጲያ አየር ሀይል ከጥግ እስከ ጥግ ሊቀዘፍ የማይችል ባህር ነው። መስመጥ ያልፈለገ እንዲጀምረው...
View Articleበአፋር ክልል በኤርትራ ድምበር አካባቢ የህወሓት መከላከያ ሰራዊት ህዝብን ከቀዬው እያፈናቀለ በስጋት እና በፍርሃት ቆሟል
* ምናልባት ሰሞኑን የአርበኞች ግንቦት 7 በወያኔ ስርዓት ላይ ያወጀው ጦርነት ከህዝብ ለመደበቅ ሲባል የሚወስዱት እርምጃ ይሆን? * ሴቶችን አስገድዶ ከመድፈር ባለፈ በአፋር ህዝብ አኗኗር የተለመደ ከሆነው ከቦታ ወደ ቦታ እየተንቀሳቀሱ እንስሶቻቸውን የመመገብ ነፃነታቸው ላይ ገደብ ተጥሏል * ቁጥራቸው 5 የሚሆኑ ሴቶች...
View Article