Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኤልያስ ክፍሌ ይቅርታ ጠየቀ –“ከሻዕቢያ ጋር እንስራ ብዬ መቀስቀሴ ስህተት ነበር” (Video)

ሰሞኑን አነጋጋሪ ሆኖ በየስፍራው ስሙ እየተጠራ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሪቭው ድረገጽ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ኤሊያስ ክፍሌ ይቅርታ ጠየቀ:: ኤሊያስ ሰሞኑን በዋሽንግተን ዲሲ በተጠራ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ባደረገው ንግግር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ምላሽም ሰጥቷል:: ሙሉውን ቭዲዮ ይመልከቱት:: Youtube Link...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርበኞች ግንቦት 7 ጥቃት መፈጸም ከጀመረ ወዲህ የወልቃይት ሕዝብ በስርዓቱ አንገዛም ብሎ በአንድነት መነሳቱ ተዘገበ

አርበኞች ግንቦት 7 ራድዮ እንደዘገበው የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ስርዓት ክልል 1 እና ክልል ሦስት ብሎ የከፈለው የወልቃይት ህዝብ በስርዓቱ አንገዛም ብሎ በአንድነት ተነስቷል፡፡ የወልቃይት ህዝብ “ክልል 1 እና ክልል 3 የሚባል አናውቅም እኛ የጎንደር በጌ ምድር ተወላጆች ኢትዮጵያዊያን ነን” ሲል በአንድነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቴዲ አፍሮ ምክንያት 200 ሺህ ዶላር ከሰረ * ቴዲ በድጋሚ ፓስፖርቱን ተቀምቶ ነበር

· ቴዲ በድጋሚ ፓስፖርቱን ተቀምቶ ነበር (ክንፉ አሰፋ፣ ፍራንክፈርት) ባለፈው ሳምንት ወደ ከአዲስ አበባ ናይሮቢ-ኬንያ ይጓዝ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራውን ከጀመረ በኋላ እንዲመለስ መደረጉን የአየር መንገዱ ምንጮች አስታወቁ። በዚህም ምክንያት አየር መንገዱ የሁለት መቶ ሺህ ዶላር ኪሳራ እንደደረሰበት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በካናዳ ጀርመናዊው የገደላት ሰብለ ከአንድ አመት በኋላ በመኖርያ ቤቷ ተቀብራ ተገኘች

(ክንፉ አሰፋ ቶሮንቶ) ሰብለ (ሚሚ) ዲትሪች ለመጨረሻ ግዜ የታየችው እ.ኤ. አ. ጁላይ 10 2014 (ባለፈው አመት) ነበር። የሶስት ልጆች እናት የነበረች የዚህች ኢትዮጵያዊት በድንገት መሰወር ለብዙዎች እንቆቅልሽ ሆኖ ሰንብቷል። ለአመት የጠፋችው ይህች ትውልደ ኢትዮጵያዊ ሴት በህይወት እንደማትኖር በርካቶች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርበኞች ግንቦት 7 በወልቃይትና አርማጭሆ መሬቶች ላይ እየተደረገ የሚገኘው ጦርነት በህዝቡና በህወሓት መካከል ሆኗል አለ

የአርበኞች ግንቦት 7 ራድዮ እንደዘገበው: * ‪‎የተጀመረው‬ የነፃነት ትግል በኢትዮጵያ መሬት ላይ በህዝቡ መካከል ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ * የህወሓት‬ አገዛዝ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ሲፈፅመው የቆየው እስር፣ አፈና፣ ግድያ፣ ማንገላታት፣ ማሸበርና ማፈናቀል በነፍጥ የሚደረገው ትግል ከተጀመረ ወዲህ በእጅጉ ከፍቷል፡፡...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ምክትል አሰልጣኝ አሊ ረዲ በጀርመን ከ3600 ዶላር በላይ ተዘረፈ

* ዘራፊው ፓስፖርቱን መልሷል! ኢትዮኪክ እንደዘገበው በጀርመን – ፍራንክፈርት የአውሮፖ የኢትዮጵያኖች የስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል ላይ ከኢትዮጵያ ለተወከለው “የአበበ ቢቂላ” ቡድን የተጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ አሊ ረዲ ትላንት የገንዘብ እና ፖስፖርቱን የያዘበት ቦርሳ ጠፍቷል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና :- ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ አስመራ ገቡ

ከዚህ ቀደም ዘ-ሃበሻ ሊሄዱነው ብላ በዘገበችው መሰረት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ አስመራ መግባታችው ተረጋገጠ ዶክተሩ ወደ አስመራ የሄዱት አርበኞች ግንቦት 7 ሰሞኑን ጦርነት በህውሃት መንግስት ላይ መክፈቱን ተከትሎ ነው :: ዝርዝሩን ወደ በኋላ እንመለስበታለን

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እና ሌሎች የግንቦት 7 አመራሮች አስመራ ገቡ (ዝርዝር ዘገባ)

(ዘ-ሐበሻ) የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ከሌሎች የግንቦት 7 አመራሮች ጋር በመሆን አስመራ መግባታቸውን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አረጋገጡ:: ከዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጋር አቶ ነአምን ዘለቀም ተጉዘዋል እየተባለ ሲሆን ዘ-ሐበሻ ይህን በማጣራት ላይ ትገኛለች:: ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ባለፈው ጁላይ 3...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሠራዊቱ በሕወሓት ሰዎች ላይ እርምጃ መውሰድ ጀምሯል * በአዲሃገራይ አንድ ወታደር 3 ኮለኔሎችንና ወታደሮችን ገድሎ ራሱን አጠፋ

የትህዴን ድምጽ ራድዮ እንዘገበው በአዲ ሃገራይ አካባቢ የሚገኝ ለግዜው ስሙ ያልታወቀው ወታደር 3ት ኮለኔሎችና ሌሎች በርከት ያሉት ወታደሮች በመግደል ራሱን እንዳጠፋ ከአካባቢው የደረሰን መረጃ ገለጸ። ራድዮኑ ከሰሜን የደረሰን መረጃ እንዳስረዳው ሲል በዘገበው ዘገባው- በገዢው የኢህአዴግ ስርአት መከላከያ ሰራዊት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ዝግጅቱ የህወሓት ፌስቲቫል እንጂ የኢትዮጵያዊያን አልነበረም”

ከካሳሁን ይልማ (የኢሳት ጋዜጠኛ) ኢትዮጵያዊያን ለአንድ ሳምንት በዋሽንግተን ዲሲ ከትመው ሀገራቸውን፣ ባህላቸውን፣ ቀዬአችውን፣ ቤተሰባቸውን እያሰቡ በአንድነት በዓመታዊ ቀጠሯቸው የማይቀርበትን ፌስቲቫላቸውን አክብረዋል። በተመሳሳይ ሳምንት እና ቀናት ከሥስት ዓመታት በፊት ኢትዮጵያዊያን በጋራ የሚያከብሩትን ዓመታዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ሊቀመንበራችን ትግል ሜዳ ውስጥ ነው”–የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ መግለጫ

July 19, 2015 ሐምሌ 12 2007 ዓ.ም. ህወሓት በኢትዮጵያዊያን እና በኢትዮጵያ ላይ ያሰፈነው ዘረኛና ፋሽስታዊ አገዛዝ እንዲያበቃ፤ በምትኩም ፍትህ፣ ነፃነት፣ እኩልነትና ዲሞክራሲ የሰፈኑበት የፓለቲካና የኢኮኖሚ ሥርዓት እንዲመሠረት እና የሀገራችን አንድነት በጠንካራ መሠረት ላይ ለማኖር አርበኞች ግንቦት 7:...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እና ነአምን ዘለቀ አዳዲስ ፎቶዎች ከአስመራ (ይናገራል ፎቶ)

ትናንት ዘ-ሐበሻ በሰበር ዜና ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እና ነአምን ዘለቀ አስመራ መግባታቸውን መዘገባችን ይታወሳል:: በዚህ መሰረት የነዚህ አመራሮች ፎቶ ግራፎች ከአስመራ ደርሰውናል:: ዶ/ር ብርሃኑ ኤርትራ በገባ በጥቂት ሰዓታት ልዩት የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ፖለቲካ መምሪያ ህዝብ ግንኙነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተግባር ትጥቁ ተግባር –ተግባር ስንቁ ተግባር –ተግባር ትንፋሹ –ተግባር ነው! (ሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 19.07.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ „የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል እግዚአብሄር ግን አካሄዱን ያቃናለታል“ / ምሳሌ 16 ቁጥር 9/ የተግባር ግብ ተግባር ነው! ተግባር ስርክራኪ የለውም። የተግባር አሰር የለውም። ተግባር አቮል ነው። ተግባር በኽር ነው። ተግባር ዓይነታ ነው። ተግባር የነጠረ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ኤርትራ እንደገባው ሁሉ በቅርቡ አራት ኪሎ ቤተመንግስት ይገባል!!!

ሳሙኤል አሊ ከኖርዌይ የወያኔወች የውስጥ ጅማታቸው መፈታት ከጀመረ ሰነባብቷል። የሚይዙትና የሚጨብጡትን ካጡ ትንሽ ቆየት ብለዋል በወያኔ ሃሳብ በዘር ፖለቲካ እየጠላለፈ ምስራቁን ከምዕራብ፤ ደቡብን ከሰሜን፤ እያነሳሱ  የራሳቸውን ወታደሮች አጠናክረው ሰለ አገሩ ቀና አሳቢውን ወይም መብቴን እጠይቃለው የሚለውን እየገደሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: የዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ኤርትራ ትግሉን በአካል መቀላቀል ሰፊ መነቃቃት መፍጠሩና የአገዛዙ ደጋፊዎች...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 12 ቀን 2007 ፕሮግራም <...የዶ/ር ብርሃኑ ኤርትራ መግባት አርበኞች ግንቦት ሰባት ጦርነት ከጀመረበት በላይ በለውጥ ደጋፊው ሐይል ትልቅ መነቃቃትና ድጋፍ የፈጠረ ነው። በስርዓቱ ደጋፊዎችና በሌሎች ደግሞ ተቃውሞ ሲስተናገድበት ተስተውሏል...እርምጃው የኢትዮጵያን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

  የቀድሞ የምዕራብ አፍሪካዋ ቻድ አምባገነን ሂስኒ ሀብሬ በእስር ዋለ

  የቀድሞ የምዕራብ አፍሪካዋ ቻድ መሪ የነበረውና “የአፍሪው ፒኖቼ” ተብሎ ይታወቅ የነበረው ጨካኙ ሂስኒ ሀብሬ ለፍርድ እንዲቀርብ በሴኒጋል መንግስት ተያዘ።ፒኖቼ እንደ ሃብሬ በቺሌ ደቡብ አማሪካ ሰላማዊ ህዝብ በመጨፍጨፍ ይታወቅ የነበረ ነው። ሂስኒ ሀብሬ በመፈንቅለ መንግስት ከተወገደ ጀምሮ ለሃያ ሁለት ዓመታት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእርዳታ ጥሪ…!

ኣቶ ታደሰ ኣብራሃ የዓረና-መድርክ ኣባል ምርጫ 2007 ዓ/ም ተከትሎ በ 3 ሰዎች በሑመራ ማይካድራ ቀበሌ መገደላቸው ይታወቃል። ኣቶ ታደሰ ኣብራሃ የሁለት ህፃናት ኣባት ሲሆኑ የ70 ዓመት ሽማግሌ ወላጅ እናታቸውም ጡዋሪ ነበሩ። ኣቶ ታደሰ ኣብራሃ ሲገደሉ ወይዘሮ ኣኸዛ ፃዲቅ የ70 ሽማግሌ፣ ህፃን ሚኪኤለ ኣብራሃ የ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጉዞ…ከክንፉ አሰፋ(ጋዜጠኛ)

“…ከዚህ በኋላ ህዝብ ሰብስቦ ማውራት ላቆም ነው። ጊዜው ተቀይሯል። ትግል ለደካማ መንፈስ አይሆንም። ትግል መውደቅን ይጠይቃል። ሲወድቁ ግን ለመነሳት መሞከርን ይጠይቃል። ስንወድቅ ልታዩን ትችላላችሁ ስንነሳ ግን ታዩናላችሁ … ” ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ይህንን የተናገሩት የአስመራ ጉዟቸው ከመሰማቱ ጥቂት ቀናት በፊት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፬) –አንዱዓለም ተፈራ

አንዱዓለም ተፈራ/ የእስከመቼ አዘጋጅ አርብ፤ ሐምሌ ፲ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህረት ( 7/17/2015 ) አሁን ካለንበት ወደፊት ለመሄድ ከየት እንጀምር? ( የመጀመሪያው ጉዳይ ) አሁን ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለችበት የፖለቲካ ሀቅና የታጋዩ ክፍል በቆመበት መሬት፤ በር የሚያንኳኳና ደረስኩ የሚል ጥሪ መጥቷል። ትግሉን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትግሉን ከጫፍ ለማድረስ 3 ወሳኝ ነጥቦች –በሶሊያና ሽመልስ (Video)

(ዘ-ሐበሻ) ጋዜጠኛ ሶሊያና ሽመልስ ሰሞኑን በዋሽንግተን ዲሲ በተደረገ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ትግሉን ከጫፍ ለማድረስ 3 ወሳኝ ነጥቦች በሚል ንግግር አድርጋ ነበር:: ሶሊያና በንግግሯ በተለይ ተቃዋሚዎች ስኬታማ ድል ማግኘት ከፈለጉ በጋራ የሚያግባባቸውን ነገር ፈልገው በርሱ ላይ መስራት ይኖርባቸዋል ስትል ትደመጣለች::...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>