$ 0 0 የኢትዮ-አውሮፓ የ እግር ኳስ እና የባህል ፌስቲቫል ዘንድሮ በፍራንክፈርት ከተማ በደመቀ ስነስርዓት ተደርጓል:: በዚህ በዓል ላይ ከታዩት ደማቅ ፕሮግራሞች መካከል ደግሞ የድምፃዊ ብዙአየሁ ደምሴ የሙዚቃ ኮንሰርት ነው:: ደማቅ ሆኖ ባለፈው በዚህ ኮንሰርት ላይ የነበረውን የብዙአየሁ እንቅስቃሴ ለማየት እዚህ ይጫኑ::