ከገዥው ወገን የምንለይበት፤ አንዱዓለም ተፈራ –የእስከመቼ አዘገጅ
ማክሰኞ፤ ሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፯ ዓመተ ምህረት እኔ ከያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የበለጠ ለትግሬዎች ጥብቅና እቆማለሁ፣ እኔ ከያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የበለጠ ለኦሮሞዎች ጥብቅና እቆማለሁ፣ እኔ ከያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የበለጠ ለአማራዎች ጥብቅና እቆማለሁ፣ እኔ ከያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የበለጠ ለሶማሌዎች ጥብቅና እቆማለሁ፣ እኔ ከያንዳንዱ...
View Articleየሃይለማርያም ደሳለኝ የጃኪ ጎሲና የአርከበ የኤርትራ ጉዞ ወሬ
ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ፣ አስመራ ድረስ ሄደዉ ከአቶ ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ለመነጋገር ዝግጁ እንደሆኑ ለአልጃዚራ በዲሴምበር 2012 ገልጸው ነበር:: ሰሞኑን ደግሞ የመለስ ራዕይ የሚባል ገደል ይግባ ያሉት አቶ አርከበ እቁባይ የመንግስት አቋም በሚንጸባረቅበት ዘመን መጽሔት “በኤርትራ ለውጥ ይመጣል;...
View Articleየጆሲ ኢን ዘሓውስ ምክር ለጃኪ ጎሲ (ጎሳዬ ቀለሙ) – Video
ከሊሊ ሞገስ ጃኪ ጎሲ ከለቀቃቸው በጣት የሚቆጠሩ ዘፈኖች ውስጥ በጣት የሚቆጠሩትን ከሌሎች ዘፋኞች ካለፈቃድ ወይም ደግሞ አትውሰድ እየተባለ በጉልበት ወስዶ በመስራት ስሙ ይጠራል:: የተሾመ አሰግድ “የኔ አካል”, የኤርትራዊው ፍጹም ዮሐንስ ‘ፊያሜታ’ (ከዩቲዩብ እስከመታገድ ደርሶ ነበር)… እንዲሁም አሁን የአብርሃም...
View Articleበአዲስ አበባ አይሲኤስን ለመቃወም ሰልፍ የወጣችው ወ/ሮ ንግስት ወንድይፍራው እስራት ተፈረደባት
አረመኔው የሕወሓት መንግስት አይ ኤይ አይ ኤስ በኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ላይ ላይ የፈፀመውን ዘግናኝ ድርጊት ለመቃወም በተጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰረችው ወ/ሮ ንግስት ወንዲፍራው ዛሬ ሰኔ 17/2007 ዓ.ም ቄራ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ቀርባ የ8 ወር እስራት እንደፈረደባት ከሰማያዊ ፓርቲ የተገኘ መረጃ አመለከተ::...
View Articleሙታንን የከፋፈለው የህወሓት ‹‹ብሄርተኝነት››
ከጌታቸው ሽፈራው ጀርመን ውስጥ በነበረበት ወቅት ጠባብ ብሄርተኝነት ምን እንደሆነ በተግባር የተገነዘበው የሳይንሱ ሊቅ አልበርት አንስታይን ጠባብ ብሄርተኝነትን የሰው ልጅ አጥፊ በሽታ ነው ይለዋል፡፡ አውቁ ሳይንቲስት ይህን በሽታ በቀላሉ የማይድን፣ የሰውን መላ ሰውነት የሚያበላሽ እከክ አይነት ወረርሽኝ ጋር...
View Articleየልኂቃኖቻችን ማንነትና ያደረሱብን ኪሳራ!!!
ከአምሳሉ ገ/ኪዳን (ሰዓሊ) በጥንት ዘመን ላይ ነው የምግብ ጉዳይ የሰማይ አእዋፍንና የምድር እንስሳትን ለሞት ሽረት ጦርነት ዳርጎ ነበር፡፡ ለጦርነቱ መንስኤ የሆነባቸው ምክንያት እግዚአብሔር እንደ መና ያለ በጣም የሚጣፍጥና ተስማሚ መንጅ የሚባል ምግብ ለሁለቱም ወገኖች ባጠቃላይ ለፍጥረቱ ሁሉ በየዕለቱ ከሰማይ...
View Articleጂ ሜይል በስህተት የተላከ መልዕክት ለማጥፋት የሚያስችል መተግበሪያ ጥቅም ላይ አዋለ
በሙለታ መንገሻ ጂ ሜይል / Gmail/ በስህተት የላክነውን መልዕክት በ30 ሴኮንድ ውስጥ ለማጥፋት የሚያስችል /undo/ መተግበሪያ ጥቅም ላይ ማዋሉን አስታውቋል። ይህም በስህተት የላክነው መልዕክት የላክንለት ሰው እንዳያየው የሚያስችል ነው ተብሎለታል። የጂ ሜይል አካውንት ያላቸው ሰዎችም ሴቲንግ ውስጥ በመግባት...
View Articleየኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ማሊያ ህይወት አዳነ
(አድማስ ዜና) ባህሬን ፦ አሲያ አብዱ ትባላለች፣ ባህሬን ከመጣች ሁለት ሳምንት ቢሆናት ነው፣ እሷ እንደምትለው ፣ የመጣችው ለደላላ 8ሺ ብር ከፍላ ሲሆን፣ የልብ ህመም አለባት፣ እናም ከመጣች በኋላ መስራት አልቻለችም። ስለዚህ አስሪዎቿን መስራት እንዳቃታትና ወደ አገሯ መመለስ እንደምትፈልግ ትነግራቸዋለች። እነሱ...
View Articleየሚሚ ስብሃቱ እና የባሏ ዘሪሁን ተሾመ (ዛሜ ኤፍ ኤም)ሬዲዮ ሊዘጋ ነው ያላችሁ ተሸውዳችኋል
ከብስራት ወልደሚካኤል ዛሜ ኤፍ ኤም 90.7 ሬዲዮ (የሚሚ ስብሃቱ እና የባሏ ዘሪሁን ሬዲዮ )ሊዘጋ ነው በሚል የዜና መረጃውን ለሰጡን እናመሰግናለን፡፡ ነገር ግን ይሄንን አምናችሁ ለምትቀበሉ ግን ተሸውዳችኋል፡፡ ምክንያቱም ሚሚ ስብሃቱና ባሏ ቀደም ሲል ከኢህአዴግም ለህወሓት ሽንጣቸውን ገትረው የሚከራከሩት በብሐረ...
View Articleቆራጡ የዲሞክራሲ ታጋይ ዳዊት አስራደ ከሀገር ተሰደደ!!
እየጎመዘዘኝ የሰማሁት ዜና ነው!! ወጣቱ ፖለቲከኛ ዳዊት አስራደ የሚወዳቸውን ቤተሰቡንና ልጁን ትቶ ከሀገር መሰደዱ ተሰምቷል፡፡ ዳዊት ከ13ቱ የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ የስራ አስፈጻሚ እንዲሁም የብሄራዊ ምክር ቤት አባልና የአንድነትን የአምስት አመት ስትራቴጂክ እቅድም ከሌሎች የፓርቲው አመራሮች ጋር...
View Articleእነ ወይንሸት ሞላ ላይ ድጋሜ የቀረበውን መዝገብ ዳኞች አንቀበልም አሉ
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ወይንሸት ሞላ የክስ መዝገብ መንግስት አይ.ኤስ.አይ.ኤስን ለመቃወም በጠራው ሰልፍ ሰበብ በእስር ላይ የሚገኙት ወንይሸት ሞላ፣ ኤርሚያስ ፀጋዬ፣ ዳንኤል ተስፋዬና ቤትሄልየም አካለወርቅ ላይ ፖሊስ በድጋሜ ያቀረበውን የምርመራ መዝገብ ዳኞቹ አንቀበልም ብለዋል፡፡ እነ ወይንሸት ሰኔ...
View Articleየአቶ አስገደ ገ/ሥላሴ አዲሱ “የመለስ ራዕይ ሲፈተሽ”መጽሐፍ በአሜሪካ መሸጥ ጀምሯል – (የት እንደሚገኝ እንጠቁምዎ)
አቶ አስገደ ገብረሥላሴ የ’መለስ ራዕይ ሲፈተሽ’ የሚል መጽሐፍ ማሳተማቸው ይታወሳል:: መጽሐፉ በሰሜን አሜሪካም ለገበያ የቀረበ ሲሆን የት ቦታዎች እንደሚገኝ ፎቶ ግራፉ ላይ በመጫን ማየት ትችላላችሁ:: The post የአቶ አስገደ ገ/ሥላሴ አዲሱ “የመለስ ራዕይ ሲፈተሽ” መጽሐፍ በአሜሪካ መሸጥ ጀምሯል – (የት...
View Articleመንግስት አሁንም በእስልምና እምነት ላይ ጣልቃ መግባቱን እንደቀጠለበት ይገኛል
<<ሰለፊስቶች ባሉበት ሁሉ ጦርነት፣ሁከት፣ብጥብጥ ይኖራል>> አቶ ሽመልስ ከማል ከተናገሩት! አቡበከር አህመድ መንግስት በእስልምና እምነት ላይ ጣልቃ መግባቱን እንደቀጠለ ሲሆን ከምርጫ ማግስት በአዳማው ቲታስ ሆቴል በተካሄደውና የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ባዘጋጀው ስብሰባ ላይ...
View Articleየሸሪዓ ፍ/ቤቱ ፕሬዝዳንት ጣር በማእከላዊ (1)
የመፍትኄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባል የነበሩትና የቀድሞ የፌዴራል ሸሪዓ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት የነበሩት ሸህ መከተ ሙሄ አሰቃቂውን የማእከላዊ ወህኒ ቤት ቆይታቸውን ወደ ኋላ እያጠነጠኑ ይተርኩታል… የእኔ ተራ ደርሶ ስለነበር በኪሴ የነበረውን 500 ብር እና ቀበቶ፣ በብሔራዊ ፖስታ ቤት ሪኮማንዴ ያስገባሁበትን ደረሰኝ፣...
View Articleነገ አርብ በአንዋር መስጊድ እና በተመረጡ ከተሞች የመሰባሰብና የሰደቃ ፕሮግራም እንደሚኖር ድምፃችን ይሰማ አስታወቀ
ጁሙዓ በአንዋር መስጂድ እና በክልል ማእከላዊ መስጂዶች ተሰባስበን በመስገድ ለወኪሎቻችን አጋርነታችንን እንግለጽ! የአንድ ብር ሰደቃ መርሃ ግብር ይኖረናል! እስካሁን ለወኪሎቻችን ያለንን አጋርነት በተለያዩ መንገዶች ስንገልጽ ቆይተናል፡፡ የረመዳን ጁሙዓዎች ደግሞ አጋርነታችንን ለመግለጽ ከምንጠቀማቸው አመቺ ገጠመኞች...
View Articleየዘመቻ ጥሪ! –ከአበበ ገላው
ሰሞኑን ፕሬዚደንት ኦባማ ኬንያን ለመጎብኘት ሲሄዱ እገረ መንገዳቸውን ለዜጎቿ እስር ቤት እና ሲኦል ወደ ሆነችው አገራችን ኢትዮጵያ ጎራ እንደሚሉ በይፋ ተገልጿል። ምንም እንኳን የማንንም ጉብኝት ባንቃወምም የፕሬዚዳንቱ ጉዞ ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚያመዝን ይህንን አቋማችንን በስፋት ለአሜሪካ መንግስት...
View Articleየበረሃው ጂኒ ፣ የባህሩ ጋኔል –በልጅግ ዓሊ
ብቻውን ሆኖ ከጥግ ቆሞ ይቆዝማል። ጸጉሩን እየፈተለ ይናደዳል . . . ብቻውን ያልጎመጉማል። ትንሽ ቆይቶ ያለቅሳል። ለጉድ! ያነባዋል። ሰው እንዳለ እንደሌለ አካባቢውን ይቃኛል። ገና ወደዚህ አካባቢ እንደመጣ ሲብስበት በሰው ፊት ያለቅስ ነበር። አሁን አሁን ግን ሲያለቅስ ሰው ሲያየው አይወድም። መጀመሪያ አካባቢ...
View Articleኦባማን የኢትዮጵያ መንገዳቸው ቱሪናፋ አያደ ርጋቸውም ? –ከቢላል አበጋዝ
ጁን 25 ቀን 2015 ዋሽንተን ዲ ሲ ፡ ቱሪናፋ የሚለውን ቃል ሐበሻ የተባለው መዝገበ ቃላት: ወሬኛ።ጉረኛ።ወሬ የሚያበዛ ይለዋል።ይህ ጽሁፍ ለዘለፋ ሳይሆን በፕሬዚዳንት ኦባማ የኢትዮጵያ ጉብኝት ላይ ለመወያየት ነው።እኒህን ነጥቦች እዩልኝ። ኦባማ ለምርጫ ሲቀርቡ “ይቻላል ፡አዎን ይቻላል” ብለው እኛንም አስብለውን...
View Articleቴዲ አፍሮ አዲስ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ –ኮርኩማ አፍሪካ
የኢትዮጵያ ሙዚቃ አብዮተኛ ቴዲ አፍሮ አዲሱን ነጠላ ዜማ ለሕዝብ ለቀቀ:: ቴዲ በዋሽንግተን ዲሲ የፊታችን ሐሙስ ጁላይ 2 ያለው ሲሆን አዲሱ ነጠላ ዜማው ከወዲሁ የሶሻል ሚዲያውን አጥለቅልቆታል:: በስጋት ቀፎን ተይዞ እስራት አዋቂው ሸሽቶ ረሃብ ነግሶ ርዛት በምድሯ ሊቆይ ማንስ ይደፍራል ታንኳ ላይ ወጥቶ ወንዝ...
View Articleበአንዋር መስጊድ ደማቅ ሰላማዊ ተቃውሞ ሲሰማ ዋለ * “ኮሚቴውን በነጻ ከመልቀቅ የተሻለ አማራጭ የለም”
(ዘ-ሐበሻ) ትናትም ዛሬም “ኮሚቴው ነፃ ነው.. በነፃ ይሰናበት” እያሉ ፍትህን የሚጠይቁ ሙስሊሞች በአንዋር መስጊድ ደማቅ ሰላማዊ ተቃውሞ ሲያሰሙ ዋሉ:: በተያዘው የረመዳን ጾም የሕወሓት መንግስት ካንጋሮው ፍርድ ቤት እስር ቤት ባሉት የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ላይ ፍርድ ለመስጠት ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረ...
View Article