Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አለምነህ ዋሴ የእንግሊዙ አምባሳደር ስለአንዳርጋቸው ጽጌ ያቀረቡትን አስደንጋጭ ሪፖርት እንደሚከተለው ዘግቦታል

ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ የእንግሊዙ አምባሳደር ስለታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌ ያቀረቡትን አስደንጋጭ ሪፖርት እንደሚከተለው ዘግቦታል:: ያድምጡት:: The post አለምነህ ዋሴ የእንግሊዙ አምባሳደር ስለአንዳርጋቸው ጽጌ ያቀረቡትን አስደንጋጭ ሪፖርት እንደሚከተለው ዘግቦታል appeared first on Zehabesha...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሚካኤል ዲኖ ገጹ ላይ ካሰፈረው… –ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ

“አቧራውን ስለማጥራት” ወይስ እውነታውን ስለማድፋፋት!? እንደአንዳንድ ምሁራን ሁሉ ዶክተር ዳኛቸውም ሀሳቡን በፅሁፍ የመግለፅ ክህሎት ስለሌለው፣ መሐመድ ሀሰን በተባለው ጋዜጠኛ አሰናኝነት፤ ለህትመት እንዲበቃ እየሰራ መሆኑን ከሰማው ከርሜያለሁ። የዶክተር መረራን ስህተት ላለመድገም መጠንቀቁንም አድንቄያለሁ። በመፅሃፉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢህአዴግን አልመረጣችሁም በሚል ቤታቸው እንደፈረሰባቸው የለገጣፎ ነዋሪዎች ገለጹ

‹‹በምርጫው ምክንያት ሊበቀሉን ነው ቤታችን በክረምት ያፈረሱት›› ነዋሪዎቹ በ2007 ዓ.ም ሀገራዊ ምርጫ ኢህአዴግን አልመረጣችሁም በሚል ቤታቸው እንደፈረሰባቸው በለገጣፎ አባኪሮስ፣ ገዋሳ አካባቢ ነዋሪዎች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ነዋሪዎቹ በተለያዩ ጊዜያት ፖሊስና ካድሬዎች ቤታቸውን በቀይ ቀለም ከቀቡ በኋላ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹የታሰርኩት ባልሰራሁት ወንጀል ነው›› አቶ ማሙሸት አማረ

መጀመሪያ የቀረበብኝ ክስ አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም የተጠራው ሰልፍ ላይ ወጣቶችን አደራጅተህ ሁከትና ብጥብጥ ፈጥረሃል የሚል ነው፡፡ በዚህ ክስ ፖሊስ ሁነኛ ማስረጃ አለኝ ብሎ ፍርድ ቤት ቀርቦ ተከራክሯል፡፡ መንግስት በጠራው ሰልፍ ላይ ሁከትና ብጥብጥ ለማስነሳት ስለጣረ ምርጫ ላይም ተመሳሳይ ችግር ይፈጥርብናል ብሎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዚህ ታላቅ ወር እጆቻችን ወደላይ ዘርግተን የተበዳይ ድምፃችንን እናሰማ!!! –ድምጻችን ይሰማ!

አርብ ሰኔ 12/2007 ረመዳን የድል ወር ነው፡፡ ለየትኛውም ዓይነት ድል የመጀመሪያው እና ዋነኛው እርምጃ የሆነውን በራስ ላይ ድል የመቀዳጀትን ስኬት እውን ለማድረግ ደግሞ ከረመዳን የተሻለ አጋጣሚ የለም፡፡ ረመዳን የኢብሊስን መታሰር ተከትሎ የሰውን ልጅ ወደታች ከሚጎትተው ስጋዊ ሰሜት ጋር የሚያደርገው ትግል ቀላል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዛውንቱ እንግልት –አርአያ ተስፋማሪያም

አቶ ተክሌ አበራ ይባላሉ። በአሰብ መርከበኛ ሆነው ሰርተዋል። ከአገር ከወጡ 47 አመት ሲሆናቸው፣ በደቡብ አፍሪካ መኖር ከጀመሩ 20 አመት አስቆጥረዋል። በከፍተኛ ችግር ውስጥ ወድቀው የሚገኙት አዛውንቱ አቶ ተክሌ ወደ አገር ቤት መመለስ ቢፈልጉም የማስታወስ ችግር አለባቸው። አቶ ምናሴ አበራ የሚባል ወንድም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ መከላከያ ሰራዊት መካከል አለመግባባቱ ተባብሶ ቀጥላል

በመከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ አባላት የሆኑት ወታደሮች በአገልግሎት ማብቂያ በሚል ምክንያት ያልተፈለጉትን ለማሰናበት ተብሎ በተካሄደ ስብሰባ ላይ ብዛት ያላቸው ወታደሮች አገልግሎታችን ግዜ ያበቃ በመሆኑ መሰናበት አለብን በማለታቸው የተነሳ ስብሰባው እንደተቋረጠ ታወቀ። ምንጮቻችን በላኩልን መረጃ መሰረት- በሰሜን እዝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲ አረፈ

ግንቦት 13 1983 ዓ.ም የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኮለኔል መንግስቱ ኃይለማርያም ወደ ዙምባብዌ ሲሸሹ ዜናውን በኢትዮጵያ ራድዮ በማንበቡ በታሪክ ውስጥ የሚጠቀሰው ጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ:: ከአዲስ አበባ ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ እንደሚያመለክተው የጋዜጠኛው ፈረሳይ ለጋሲዮን በሚገኝ አንድ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ቅናት ለፍቅር ምኑ ነው?

ብዙ ሰዎች እርር ድብን ብለን እናውቅ ይሆናል፡፡ በቅናት! ዛሬ እኔ እና እናንተ ስለ ቅናት ልናወጋ፣ በቅናት ያረርንባቸውን ጊዜያቶች በድጋሚ ልናጤን ነው፡፡ የእናንተን አላውቅም እንጂ እኔ በበኩሌ ከዚህ ቀደም የኔው ጉድ በቅናት አንፃር ያደረገችበትን ቀኖች በምናቤ እንደ ፎቶ አልበም ደርድሬያቸዋለሁ፡፡ መቼም ቀንቼ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መድረክ በኦሮሚያ 2፣ በደቡብ 1 እንዲሁም በትግራይ 1 አባላቶቹ መገደላቸውን ይፋ አደረገ

በኦሮሚያ 2 አባላት ተገድለዋል፤ 640 ታስረዋል ብሏል (አዲስ አድማስ) መድረክ በደቡብ ክልል ሃዲያ ዞንና በትግራይ ክልል ሁለት አባላቱ በ3 ቀናት ልዩነት እንደተገደሉበት አስታወቀ፡፡ ባለፈው ማክሰኞ በትግራይ ክልል የመድረክ አባል የነበረው አቶ ታደሰ አብርሃ እንደተገደለበት በመግለጫው ያስታወቀ ሲሆን ከትናንት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታላቁ ዲፕሎማት አምባሳደር ኮነሬል ፀጋዬ መሸሻ ጉግሳ (ሮቤል አባቢያ) አረፉ

ዘሐበሻን ጨምሮ በተለያዩ ድረገጾች ስለሃገራቸው ሮቤል አባቢያ በሚል ስም ስለሃገራቸው ሲጽፉ የከረሙት ታላቁ ዲፕሎማት አምባሳደር ኮነሬል ፀጋዬ መሸሻ ጉግሳ ባደረባቸው ህመም ዩጋንዳ ካምፓላ ኢንተርናሺናል ሆስፒታል በ79 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። በንጉሱ ዘመን የኢትዮጲያ አየር ሃይል አካዳሚ ከፍተኛ መምህርና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትግሬ-ወያኔ አመራር በቅርቡ ባደረገው ስብሰባ ዐማራን ፈጽሞ ሳያጠፋ እንቅልፍ እንደማይወስደው ዳግም አረጋገጠ!

የትግሬ-ወያኔ አቅጣጫ ከ፪ሺህ፯ ዓ.ም. በኋላ «ትናንት፣ ዛሬም ሆነ ነገ የትግራይ ሕዝብ ጠላት ዐማራው ስለሆነ፣» እያንዳንዱ ትግሬ ዐማራን በማጥፋት እንቅስቃሴ ንቁ ተሳታፊ እንዲሆን፣ የወያኔ የአገር-ውስጥ እና የውጭ የስለላ ቡድኖች ከፍተኛ አመራሮች በጥናቶቻቸው እንዳሣዩ የታመኑ የሞረሽ-ወገኔ ምንጮቻችን አረጋገጡ።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬ! –ከሥርጉተ ሥላሴ 2

ከሥርጉተ ሥላሴ 20.06.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ „አቤቱ፤ አንተ፡ ተስፋዬ፡ ነህና፡  ልዑልን፡ መጠጊያህ፡ አደረግህ“ /መዝ.ምዕ. 90. ቁጥ. 9/ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት የተከበሩ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በመጪው ወር መግቢያ ላይ ኢትዮጵያ ሀገራችን እንደሚሄዱ ዜናዎች እያመለከቱ ነው። ለምን ይሄዳሉ? በሥነ –...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጎሳዬ ቀለሙን ምን ነካው ?

ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ እዚህ ሀገር ድንገት ተነስተው አየር ምድሩን ሁሉ መሙላት የሚፈልጉ አሉ ። ቢችሉ እሰየው ። ግን ክፋቱ ደግሞ ሀገሪቱ ለዚህ አትመችም ። በወጡበትየሚጨብጡ የሚረግጡትን አጥተው በወጡበት ፍጥነት ሲወርዱ አይተናል ። ድምፃዊ ጎሳዬ ቀለሙም ከእነዚህ አንዱ እንዳይሆን እሰጋለሁ ። በግሌ እንደነ አብርሀም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሓት እና የሀውዜኑ ጭፍጨፋ

ከጌታቸው ሽፈራው በደርግ ዘመን ከተፈፀሙት ጭፍጨፋዎች መካከል ሀውዜን ከተማ ላይ የተደረገው በዘግናኝነቱ ይጠቀሳል፡፡ ይህን ጭፍጨፋ ያከናወነው ደርግ መሆኑ የሚታወቅ ቢሆንም ህወሓት በጭፍጨፋው ላይ እጁ እንዳለበት የሚናገሩ አልጠፉም፡፡ በመሆኑም በዚህ ዘግናኝ ጭፍጨፋ የጠራ አመለካከት ሳይያዝ ቀጥሏል፡፡ የቀድሞው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ ወይንሸት ሞላ ከእስር እንደተለቀቁ ታፈነው ታሰሩ

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር መንግስት አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም በጠራው ሰልፍ ሰበብ ታስረው ሰኔ 15/2007 ዓ.ም በቄራ ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት እንዲፈቱ የተወሰነላቸው ወንይሸት ሞላ፣ ኤርሚያስ ፀጋዬ፣ ዳንኤል ተስፋዬና ቤትሄልየም አካለ ወርቅ ዛሬ ሰኔ 16/2007 ከእስር ተፈትተው ሲወጡ በፖሊስና ደህንነቶች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የታፈኑበትን አንደኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ከዓርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በወያኔ ከሰነዓ አለም አቀፍ አውሮፓላን ጣቢያ ታፍነው ከተወሰዱ በዛሬው ዕለት ሰኔ 16 ቀን 2007 ዓ. ም፣ አንድ ዓመት ይሞላቸዋል። የወያኔ አረመኔዎች ይህን ዓይነት የውንብድና ተግባር ሲፈጽሙ በከፍተኛ ደረጃ ያሰሉት፣ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን በማፈን፣ ንቅናቄው ብሎም ሕዝቡ፣ ለዕኩልነት፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አለም አቀፍ ድጋፍ የተቸረው “ልማታዊ” አንባገነናዊነት በኢትዮጵያ

ከያሬድ ኃይለማርያም ሰኔ 16፣ 2007 ዓ.ም. ከብራስልስ Yared‘የአፍሪቃ ድሃ ባይጠግብም እንኳ ቀምሶ ካደረ ይበቃዋል’ አይነት ንቀት የተሞላው የምዕራቡ አለም ምልከታ ከመቼውም ጊዜ በከፋ መልኩ አፍጦና አግጦ እየታየ ነው፡፡ በርሃባችንና በእርስ በእርስ መናቆራችን ለዘመናት ሲነግዱበትም ሲማረሩበትም ቆይተዋል፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ድብት እያንገላታኝ ነው፤ ምን ትመክሩኛላችሁ? –ጥያቄና 3ቱ መፍትሄዎች

በሰላሳዎቹ መጀመሪያ የምገኝ ሲሆን ባለትዳርና የሁለት ልጆች አባት ነኝ፡፡ ወላጆቼና እኔ በአንድ ከተማ ውስጥ የምንኖር ሲሆን፣ እኔ የተከራየሁት ቤት ከቤተሰቦቼ የራቀ ነበር፡፡ እናቴ በተደጋጋሚ እያመማት ስለነበር በቅርበት ለመሆን ብዬ ቤት ተቀይሬ ወላጆቼ ያሉበት አካባ ተከራይተን ለመኖር ከባለቤቴ ጋር ወስነን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በወያኔ የታፈኑበትን አንደኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ

ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ, ኦስሎ ተካሄደ!!! የግንቦት 7 ዋና ፀሀፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በየመን የፀጥታ ሃይሎች ታግተው ለዘረኛውና አፋኙ የወያኔ ቡድን ተላልፈው የተሰጡበትን አንደኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ ደረጃ የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ የድጋፍ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>