Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ የክስ መቃወሚያ አቀረቡ * ብርሃኑ “እንዴት ማረሚያ ቤቱን ትከሳለህ”ተብሎ ወረቀቱን ተነጥቋል

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር መንግስት የኢትዮ-ኤርትራ ድንበርን ተሻግረው ኤርትራ የሚገኘውንና በተወካዮች ም/ቤት በሽበርተኝነት የተፈረጀውን የግንቦት ሰባት ወታደራዊ ክንፍ ሊቀላቀሉ ሲሉ በጸጥታ ኃይሎች ማይካድራ ላይ በቁጥጥር ስር አውያቸዋለሁ ያላቸው እነ ብርሃኑ ተክለያሬድ አቃቤ ህግ ባቀረበባቸው ክስ ላይ የመጀመሪያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

2.36, የ1 ለ5 አደረጃጀትና በሀገር ላይ የጋረጠው አደጋ! –ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ሰኔ 2007ዓ.ም.   ከአምሳሉ ገ/ኪዳን በዚህ ጽሑፍ የ1 ለ5 አደረጃጀት ማለት ምን ማለት ነው?፣ የ1 ለ5 አደረጃጀት ዓላማ ምንድን ነው? ይህ አደረጃጀት አገዛዙ እንደሚለው ምንም ዓይነት ፖለቲካዊ ዓላማ የለውም ወይስ አለው?፣ አደረጃጀቱ ሕጋዊ አሠራር ነው ወይስ አይደለም?፣ ይህ አደረጃጀት ከሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምርጫ ማላገጫ (ሰኔ 2007 ዘሀበሻ)  –ይገረም አለሙ

  በቅድሚያ የወያኔን ሕገ ወጥና ሞራለ ቢስ እንዲሁም ወራዳና እኩይ ተግባር ሁሉ ተቋቁመው እዚህ በሀገር ቤት ሰላም በሌለበት ሰላማዊ ብለው የህግ የበላይነት በሌለበት ራሳቸውን ህጋዊ አድርገው ለሚታገሉት ፖለቲከኞች አክብሮትም አድናቆትም ያለኝ መሆኑን እገልጻለሁ፡፡ይህ ስሜት ግን ድክመታቸውን ለማየት ስህተታቸውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ ፓርቲ የፓርላማ እጩ ተወዳዳሪ ሳሙኤል አወቀ ተገደለ

“በመጨረሻም ተገደለበቅርብ ከማውቃቸው ቆፍጣና: ሀገሩን ከምንም በላይ በማስቀደም የህይወት መስዋዕትነት በመክፈል ሊታገልላት ቆርጦ በመነሳት ምስክርነቴን ከምሰጣቸው ወጣት ታጋዮች አንዱ ነበር:: ለቃለመጠይቅም ሆነ መረጃ ፍለጋ በደወልኩለት ጊዜ ሁሉ በልዩ የሀገር ፍቅር ስሜት ትብብር በማድረግ የስርዓቱን ግፍና ጭካኔ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና –የወያኔው ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር «ብርሃነ ገብረ ክርስቶስ» ትላንት ምሸት በድብቅ ጅዳ ገቡ

የወያኔው ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር «ብርሃነ ገብረ ክርስቶስ» ሰኔ 8 ቀን 2007 ምሸት ሳውዲ አረቢያ የገቡት የኢትዮጵያው ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚንስተር ጉብኘት ያለተጠበቀና እንግዳ መሆኑን የሚናገሩ የጅዳ ቆንስላ ጽ/ቤት ምንጮች በዲፕሎማቱ ዘንድ ከፍተኛ መደናገጥ መፈጠሩን  ገልጸዋል፡፤ ሚንስትሩ ከሳውዲ ከፍተኛ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቢሲኒያ ባንክ ሰራተኞች የተቃዋሚ ድርጅት ደጋፊ ናቸው ተብሎ በኢሕ አዴግ ባለስልጣናት ተፈረጀ

የትህዴን ድምጽ እንደዘገበው ባህርዳር ከተማ ውስጥ የሚገኙ የአቢሲኒያ ባንክ ቅርጫፍ ሰራተኞች የተቃዋሚ ድርጅት ደጋፊዎች ናችሁ ተብሎው በኢህአዴግ ባለስልጣናት መነገራቸው ተገለጸ። ለዜና ምንጩ በደረሰው መረጃ መሰረት በባህር ዳር ከተማ የኢህአዴግ ባለስልጣን በሆነው በአዲሱ ለገሰ በተደረገው የስብሰባ መሪነት አብዛኛው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጀግና ሞት ጀግናን ይወልዳል!

ከይድነቃቸው ከበደ 
———-
አምቦገነኖችን በሰላማዊ እምቢተኝነት መፋለም ሕይወትን የሳጣል ! በትግሉ ሜዳ እስካለን ድረስ የሚከፈለው መሰዋትነት እስከዚህ ድረስ ነው፡፡ ጓድ ሳሙኤል አወቀ ሰማያዊ ፓርቲ እንዲመሰረት የበኩልን ድርሻ የተወጣ፣ፓርቲያችን ከተመሰረተበት ቀን ጀምሮ የፓርቲውን ዓላማና ግብ ለማሳካት የተቻለሁን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለእውነት እንዳንታገል አዚም የሆነብን ምንድር ነው? –ዘጠኙ ምክንያቶችን እንሆ -(በይበልጣል ጋሹ)

ስለ እውነት በተግባር እንጂ በቃል ደረጃ ብዙ ማለት ከባድ ቢሆንም ብዙዎች ብዙ ጽፈዋል ተናግረዋል። እውነት ማለት ያዩትን፣ የሰሙትን፣ የሚያውቁትን፣ የተረዱትን፣ የሆኑትን እና የሚያምኑበትን ነገር ሳይጨምሩ ሳይቀንሱ በግልም ሆነ በአደባባይ በይፋ መናገርና መመስከር መቻል እንደሆነ የዘርፉ ሙህራን ያስረዳሉ። በሌላ መልኩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: የሊቨርፑል ፀሐይ ጠልቃ ይሆን?

ለከርሞ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ለሊቨርፑል ቦታ የለውም፡፡ ለእንግሊዝ ክለብ በትልቁ መድረክ ተሳታፊ የሚያደርገውን ዕድል ማግኘት አልቻለም፡፡ የአሁኖቹ የክለቡ ባለሀብቶች ወደ እንግሊዝ ሲመጡም ሊቨርፑል የቻምፒዮንስ ሊግ ተወዳዳሪ አልነበረም፡፡ ብሬንዳን ሮጀርስ በአንፊልድ ሲሾሙም ክለቡ በፕሪሚየር ሊግ እስከ አራተኛ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ለአፍ ጠረን መንስኤ የሆኑ 16 ክስተቶችና ህመሞች -የዶክተሩ ትንታኔ

ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ የጁን ዕትም ላይ ታትሞ ወጥቷል:: የህክምና ባለሙያዎቹ ‹‹ሃሊቶሲስ›› ይሉታል፡፡ ቃሉ ‹‹ትንፋሽ›› የሚል ትርጉም ካለው ሃልተስ ከተባለው የላቲን ቃልና መጥፎ ሁኔታን ከሚያመለክተው ኦሲስ ከተባለው ባዕድ መድረሻ ነው፡፡ ብዙው የህብረተሰብ ክፍል መጥፎ የአፍ ጠረን በሚል ያውቀዋል፡፡ መጥፎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እርዱን ፍረዱልን አንልም፤ በነፃነት ተጋድሎአችን አይግቡብን! –ከጸጋዬ ገብረመድህን አርአያ

በመካከለኛዉ ምስራቅ ዝነኛ የሆነዉ ጋዜጠኛ ድንቅ የስነጹሁፍ ሰዉም ነዉ። በኮሎኔል ጋማል አብዱልናስር የቅርብ ሰዉነትነትና አማካሪነትም ይታወቃል። ሖስኒ ሙሃመድ ሃይከል እንደዳቦ የሚገመጡ መጻሕፍትን በመጻፉ፥ ከመካከለኛዉ ምስራቅ ባሻገር የእንግሊዝ አንባቢዎቹ የጹሁፎቹ እስረኞች ናቸዉ። አሁንም በጋርዲያን ጋዜጣና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ትግሌን አደራ!” –የጐንቻው!

[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ] Download (PDF, 546KB)         The post “ትግሌን አደራ!” – የጐንቻው! appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መኮንን ጌታቸው ጌይል ስሚዝን በምስክርነት መስሚያ መድረክ ላይ ተቃወማቸው

ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን እንደዘገበው የዲሲ ወጣቶች ግብረ ሃይል አባል መኮንን ጌታቸው የህወሀት ደጋፊ በመሆን የሚታወቁትና ለUSAID ሃላፊነት የታጩትን ጌይል ስሚዝን በመቃወም በምስክርነት መስሚያ መድረክ ላይ ተቃውሞ አሰምቷል። ጌይል ስሚዝ በኢትዮጵያ የሚፈጸመውን የሰብዓዊ መብት ረገጣ የአሜሪካን መንግስት ጀርባ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአረናው አመራር አባል በ3 ሰዎች ታንቀው ተገደሉ

ዓምዶም ገብረስላሴ ከመቀሌ እንደዘገበው: ኣቶ ታደሰ ኣብርሃ የተባሉ የዓረና-መድረክ ኣባልና የምዕራባዊ ዞን የዓረና ኣመራር ኣባል ትናንት ማታ 09 / 10 / 2007 ዓ/ም በሶስት ሰወች ታንቀው ተገደሉ። ኣቶ ታደሰ ኣብራሃ በቓፍታ ሑመራ ወረዳ ማይካድራ ቀበሌ ኑዋሪ ሲሆኑ በዘንድሮው ምርጫ ወቅት በቀበሌው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሳሙኤል አወቀ መገደል የነፃነት ትግሉን አያስቆመውም !!

“ለማንኛውም የምከፍለው ዋጋ ለለሃገሬና ለነፃነት ነው፡፡ በአካል ብታሰርም ህሊናዬ አይታሰርም፡፡ ከገደሉኝም ትግሌን አደራ!!! አገራችን የወያኔ ዘረኞች ብቻ መፈንጫ መሆን የለባትም! ትግላችን የነፃነት፤ ጉዞአችን ጎርባጣ፤ መድረሻችን ነፃነት፤ ታሪካችን ዘላለማዊ ነው፡፡”  ሳሙኤል አወቀ ፊስቡክ ገፅ ላይ የተገኘ ሰኔ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰሞናቱ። ዳ እና ቃ ….

ከሥርጉተ ሥላሴ 17.06.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ሰሞኑን በርከት ያሉ ጸሐፊዎች በነፃነት ፍለጋ ሂደት ዙሪያ በርካታ ጹሑፎችን ጽፈው – አስተዬቶችን አነበብኵኝ። ወቀሳዎቹም ቢሆኑ መምህር ሆነው አግኝቻቸዋለሁ። በሌላም በኩል ላቅ ባለ ዝግጅት የተካሄደውን የኢሳት ዓለምአቀፋዊ ጉባኤንም ጊዜ ወስጄ – አዳመጥኩት።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመላው ኢትዮጵያአንድነት ድርጅት ( መኢአድ ) ፕሬዝደነንት አቶ ማሙሸት አማረ ፍርድ ቤት የፍርድ ቤት ውሎ

ለገሰ ወ/ሃና የመላው ኢትዮጵያአንድነት ድርጅት ( መኢአድ ) ፕሬዝደነንት አቶ ማሙሸት አማረ ፍርድ ቤት ከእስር እንዲፈታ ቢወስንም ፓሊስ ሳይፈታው ቀረ ዘሬ ሰኔ 10/10/2007 ዓም በአራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቀርቦ በዝግ የታየው ችሎት ማሙሸት አማረ በ5000:00 ዋስ ከእስር ይለቀቅ ቀጣይ ሀምሌ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ ጥልቅ የሐዘን መግለጫ!

አንድ በስልጣን ላይ የተቀመጠ አካል ተቀዳሚ ተግባር የዜጎችን ደህንነት መጠበቅ መሆኑን ጤነኛ አዕምሮ ያለው የሰው ልጅ የሚገነዘበው ጥሬ ሃቅ ነው፡፡ እንደ እርግማን ዛሬ በኢትዮጵያ የስልጣን እርካቡን የተቆጣጠረው ቡድን የሚገዛቸውን ዜጎች የሚያያቸው እንደጠላት እንጅ የመንግስትን ጥበቃ እንደሚፈልጉ፤ በጠላትነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የቴምር (Dates) 10 የጤና በረከቶች

በርካቶቻችን በብዛት የምንጠቀመው እና በተለይም በረመዳን ጾም ወቅት በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድየሚዘወተረው ቴምር በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች አሉት። በቫይታሚን፣ ማዕድናትና የተለያዩ ንጥረ ነገሮች የበለጸገ መሆኑ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዲኖሩት አስችሎታል፡፡…ለምሳሌ ያህል… 1) ስብና ኮልስትሮል፡ ከየትኛውም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከግንቦት 7 ጋር ግንኙነት አላችሁ ተብለው የታሰሩት 7 የዓየር ኃይል አባላት ነገ ፍርድ ቤት ሊቀርቡ ነው

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ከግንቦት ሰባት ጋር ግንኙነት አላችሁ በሚል የሽብርተኝነት ክስ የቀረበባቸው ሰባት የአየር ኃይል አባላት ነገ ሰኔ 12/2007 ዓ.ም በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ይቀርባሉ፡፡ አቃቤ ህግ በሰኔ 7/2007 ዓ.ም ባቀረበባቸው ክስ ላይ እንደተመለከተው፣ ተከሳሾቹ የወንጀል ህጉ አንቀጽ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>