Hiber Radio: በአሜሪካ ኢትዮጵያዊው የታክሲ ሺፌር በወሮበላዎች ተገደለ
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋየህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሚያዚያ 13 ቀን 2005 ፕሮግራም <<...ሰሞኑን ከሚፈቱ ጋር እፈታለሁ ብላ እየጠበቀች ነው ። ካልፈቷት ግን...>> ባለቤታቸው ከሱዳን ስደተኞች ካምፕ ተጠልፋ ከሲና በረሃ ስላለችበት ሁኔታ ለህብር ሲገልጹ ማርጋሪት ታቸር(ልዩ ዘገባ) በቬጋስ የታክስ...
View Articleሞረሽ ወገኔ አዲስ ጽሁፍ በተነ!! የትግሬ-ናዚዎች አዋጅ፦ «ዐማራን ከምድረ-ገፅ እናጠፋለን!»
1. ናዚዝም በጀርመን ፣ ፋሽዝም በጣሊያን ቢቀበሩም በኢትዮጵያ ትንሣኤ አግኝተዋል ናዚዝም እና ፋሽዝም በአውሮፓ እንዲያቆጠቁጡ ምክንያት የሆናቸው አንድ ዓይነት መንስዔ ብቻ ነበር ብሎ ለመደምደም ያስቸግራል። ሆኖም ጀርመን በአንደኛው የዓለም ጦርነት በተባባረው የእንግሊዝ እና ፈረንሣይ ኃይል ተደቁሳ፣ ወርራ ከያዘቻቸው...
View Articleበዋልድባ ገዳም ማይለባጣ እና ዶንዶሮቃ ላይ በታጣቂዎች ዘረፋ ተካሄደ
Save Waldiba እንደዘገበው · ማይለበጣ ቤተ-እግዚአብሔር በታጣቂዎች ተዘረፈ · ዶንዶሮቃ ላይ የሚገኘው የዋልድባ ገዳም ወፍጮ ቤትም በተመሳሳይ ታጣቂዎች ተዘርፏል · አባ ፍቅረማርያም የተባሉ አባት በደረሰባቸው ከባድ ድብደባ በህክምና ላይ ናቸው · መናኝ...
View Articleየመሠረታዊ ነፃነት ቀበኞች! (በሰሎሞን ተሰማ ጂ)
Email: solomontessemag@gmail.com or semnaworeq.blogspot.com የነፃነት ቀበኞች (ፀሮች) የተደራጁትም ያልተደራጁትም ሰዎች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ አንዳንዶቹ ጡንቻቸውን አፈርጥመው፣ ክራንቻቸውን ስለው፣ ጥፍሮቻቸውን ወድረው ሊዘነጣጥሉ የሚችሉበት አቅምና ጉልበት አላቸው፤ አንዳንዶቹ ደግሞ ያ...
View Articleበዉጭ ያሉ ተቃዋሚዎችን ለማሰባሰብ የሚረዱ ነጥቦች –ክፍል አንድ
አማኑኤል ዘሰላም ሚያዚያ 11 ቀን 2005 ዓ.ም amanuelzeselam@gmail.com በዉጭ አገር የፖለቲካ ድርጅቶች ነን የሚሉ ፣ የፖለቲካ ድርጅቶች አይደለንም ብለውም በፖለቲካዉ ጨዋታ ድምጻቸውን የሚያሰሙ ጥቂቶች አይደሉም። የኢሳት ቴሌቭዥን አለ። በርካታ ድህረ ገጾች አሉ። ራዲዮ ጣቢያዎችማ በተለይም በዲሲ...
View Article!.. በህወሓት የጉባኤ ኣጀንዳ ዙርያ ስብሰባ ሊጠራ ነው..!
ከኢህኣዴግ ጉባኤ በኋላ መሪዎቻችን (ከበፊቱ ብሶባቸው) መግባባት ኣቅቷቸዋል። በፌደራል ደረጃ የሚደረጉ ስብሰባዎች ያለ ዉጤት ይጠናቀቃሉ። ለምን ኣይግባቡም? (‘ቀሽም ጥያቄ’)። የሚያግባባ ነጥብ የላቸውማ። ድሮ (ከ‘ባለራእዩ መሪ’ ዕረፍት በፊት) ሁሉም ነገር እሳቸው ይሰሩት ስለነበር) በመሪያቸው ነበር ‘የሚግባቡት’...
View Articleየማረሚያ ቤቱ ድራማ በርዕዮት እምቢተኝነት ከሸፈ
(ፍኖተ ነፃነት) ባሳለፍነው እሁድና ሰኞ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት የምትገኘውን ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙን ለመጠየቅ በዛ ያሉ የሞያ አጋሮቿና አድናቂዎቿ በስፍራው ተገኝተው ነበር፡፡የጠያቂዎቹ በዛ ብሎ የመገኘት ዋነኛ ምክንያት ደግሞ ርዕዮት በቅርቡ የዩኔስኮን የ2013 አለም አቀፍ ሽልማት በማግኘቷ እንኳን ደስ አለሽ በማለት...
View Articleበደም የተከበረ የዓለም ሠራተኞች ቀን፤ ሜይ ዴይ
“ሚያዝያ 21 ቀን 1969 ዓ.ም. ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ በአራቱም አቅጣጫ የተኩስ ድምጽ አልፎ አልፎ ማስተጋባቱ ታውቋል።…በ22/8/69 ጠዋት ባደረግነው መከታተል…በቀጨኔ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን አካባቢ የ31 ተማሪዎች አስከሬን፣ በየካ ወረዳ አሥመራ መንገድ የ42 ተማሪዎች አስከሬን...
View Article“ሕፃን ካቦካው –ልጅ ያቦካው ይሻላል” (ለተክለሚካኤል አበበ አስተያየት የተሰጠ ድጋፍ)
ይህ ፅሑፍ የኢሳት ባልደረባ ተ/ሚካኤል አበበ “የኢሳት 3ኛ ዓመት ክብረ በአል የሙስሊሞች ብቻ ነው እንዴ?( http://www.zehabesha.com/amharic/archives/1923) ’’ በሚል ርዕስ ላቀረበው ፅሑፍ አቶ ቶፊቅ ጀማል ከቼክ ሪፖብሊክ(ፕሪግ) መልስ እንዲሆን ብለው “ልጅ ያቦካው...
View Articleስለ ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማርያም የሚወራው ምንድን ነው?
እንደፌስቡክ ያሉ የማህበራዊ ድረገጾች ማጥፊያም ማልሚያም ከሆነ ሰነባብቷል። ከአንድ አመት በፊት የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ሞቱ ተብሎ በሰፊው በየማህበራዊ ድረገጾች ከተወራ በኋላ ህዝቡ ‘ሞቱ አልሞቱም በሚል ሲወዛብ ቆትሮ በኋላም ፕሬዚዳንቱ በቲቪ ቀርበው ለረዥም ሰዓታት ተኝቼ ብነሳ ይህ እንዲህ ተወራብኝ...
View Articleየኮ/ል መንግስቱ ሃይለማርያም ዜና ምንጭ ወያኔ ነው
(በፌስቡክ የተለቀቀ አስተያየት) በርካታ የኤርትራና አፍቃሪ ህወሀት/ኢህአዴግ ብሎጎች፣ የህወሀት/ኢህአዴግ ደጋፊ ካድሬዎች እንዲሁም የተቃዋሚ ደጋፊ መስለው የሚንቀሳቀሱ ድረ-ገጾች በአንድላይ “መንግስቱ Mengistu_Haile_Mariam ሀይለማርያም አረፈ” የሚል ዜና በማሰራጨት ላይ ይገኛሉ። ይሁን እንጂ ጉዳዩን...
View Articleደደቢት ባይቀናውም የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመጨረሻዎቹ 16 ክለቦች ተለይተዋል
የሞሮኮው ክለብ ፋርሪካት የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሻምፒዮን ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል፤ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የተለያዩ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ሲካሄዱ ቆይተው የመጨረሻዎቹ አስራ ስድስት ክለቦች የመጨረሻው የጥሎ ማለፍ ተፋላሚዎች መሆናቸው ታውቋል። ወደ መጨረሻው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ካለፉት አስራ ስድስት ክለቦች መካከል...
View Articleየረጅም ርቀት ንጉሡ ኃይሌ ገ/ሥላሴ አይረሴ ውድድሮች
በአሰግድ ተስፋዬ የሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴን አርባኛ የልደት በዓል አስመልክቶ ስፓይክስ የተባለው ድረ ገጽ የአትሌቱን አስር አይረሴ ውድድሮች ዝርዝር ለትውስታ ማቅረቡ ይታወሳል።እኛም ከእነዚህ ውድድሮች መካከል አምስቱን ባለፈው ቅዳሜ እትማችን ማቅረባችን ይታወሳል።ዛሬ ደግሞ ቀሪዎቹን አምስቱን እንደሚከተለው...
View Article“በሀገሪቱ የተደረገው ምርጫ የቧልትና የቀልድ ምርጫ መሆኑን ለህዝብ አሳውቀናል”
አቶ አስራት ጣሴ አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ አስራት ጣሴ የዛሬ እንግዳችን ናቸው፡፡ አቶ አስራት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ(አንድነት) ዋና ጸሐፊና የመድረክ አመራር አባል ናቸው፡፡ የ33ቱ ፔቲሽን ፈራሚ ፓርቲዎች ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴም ሰብሳቢ ናቸው፡፡ በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳይ ላይ ከፍኖተ ነፃነት...
View Articleየኢትዮጵያ ማነቆዎች
ኢትዮጵያ በቀላሉ ሊቀረፉ በማይችሉ ሁለት አጣብቂኝዎች ውስጥ ገብታለች። ኢትዮጵያ በአንድነቷ፣ በጀግንነቷና በበርካታ ታሪካዊ ክስተቶችና ሁነታዎች የምትታወቅ ቢሆንም የአሁኑ ትውልድ ግን በሁለት ከባድ ፈተናወች/አጣብቂኝዎች/ ውስጥ ገብቶ አንዱን ክንፉና አንዱን እግር እንደተሰበረ አሞራ መብረርም መጓዝም አቅቶት ሲቃትት...
View Articleየሰንደቅ ጋዜጣ ገጽ ሶስት፣ የአዲስ ዘመን ገጽ ሶስት መንትያ
በዳዊት ሰለሞን (ምንጭ: ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ) http://www.fnotenetsanet.com/?p=4112) አመታዊ በጀት የተያዘለት፣ባለቤቶቿ ከመጋረጃው በስተጀርባ የሚዘውሯትና እራሷን የነጻ ጋዜጦች ‹‹ምድብ ›› ውስጥ የምትቀላቅለው ‹‹ሰንደቅ›› ጋዜጣ (በነገራችን ላይ ፋናም የግል መሆኗን ወገቧን ገትራ...
View Articleታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ በብራስልስ!! በአማራ ተወላጆች ወገኖቻችን ላይ ወያኔ የሚያካሂደውን የዘር ማጥፋትና ማጥራትን...
VEN Public demonstration on 15.04.2013 in Burssels
View Article“መሬትህን ሊቀሙ ነው የመጡት”በሚል የቤንሻንጉል ነዋሪ ተመላሽ አማራዎችን እንዲያገል በመንግስት ተላላኪዎች እየተሰበከ ነው
ወደ ቤንሻንጉል የተመለሱት የአማራ ተወላጅ ተፈናቃዮች እጅግ በከፋ ሁኔታ ውስጥ መሆናቸውን የመንግስት ሃይሎች የአካባቢው ነዋሪዎች አማሮቹን እንዲያገሉ በተዘዋዋሪ መንገድ እየተወተ እንደሚገኝ ፍኖተነፃነት ጋዜጣ ከአዲስ አበባ ዘገበ። እንደ ጋዜጣው ዘገባ ከሆነ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለው በፍኖተሰላምና በተለያዩ...
View Article