“ሚያዝያ 21 ቀን 1969 ዓ.ም. ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ በአራቱም አቅጣጫ የተኩስ ድምጽ አልፎ አልፎ ማስተጋባቱ ታውቋል።…በ22/8/69 ጠዋት ባደረግነው መከታተል…በቀጨኔ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን አካባቢ የ31 ተማሪዎች አስከሬን፣ በየካ ወረዳ አሥመራ መንገድ የ42 ተማሪዎች አስከሬን ወድቆ መገኘቱና በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ አንሽነት ተለቅሞ ወደ ምኒልክ ሆስፒታል መወሰደን…በ23/8/69 እንደዚሁ በገፈርሳ ወረዲ ሳንሱሲ ከሚባለው አካባቢ የ19 ተማሪዎች አስከሬን በጫካ ውስጥ ተጥሎ በአካባቢው ሕዝብ ስለተገኘ…በ24/8/69 በየካ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የ22 ተማሪዎች አስከሬን ተቀብሮ መዋሉን…ይህን መሰል ድርጊት የተፈጸመው በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ብቻ ሳይሆን በክፍለሀገራትም ጭምር መሆኑንም ተጨማሪ መረጃ ደርሶናል።” ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ