በደም የጨቀየች ካርድ! * በትግራይ የአረና-መድረክ አባላትና የምርጫ ተወዳዳሪዎች ደም ፈሰሰ
አምዶም ገብረሥላሴ ከትግራይ እንደዘገበው በ11 / 09 / 2007 ዓ/ም በዓፅቢ ወንበርታ ወረዳ በቅስቀሳ የነበሩ ኣባሎቻችን ላይ በገዢው ፓርቲ በምስራቃዊ ዞን ኣመራሮች ትእዛዝና መሪነት የተፈፀመው ኣሰቃቂ ድብደባ 9 ሰዎች ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል።በቅስቀሳ ላይ የነበሩ ኣባሎቻች የምስራቃዊ ዞን የፕሮፖጋንዳ ሃላፊ...
View Articleወንድሟ በዝዋይ ማረሚያ ቤት በግፍ የተገደለባት የኢትዪጲያ ህዝብ ይፍረደኝ ትላለች (ሊደመጥ የሚገባ)
BBN Radio: ወንድሟ በዝዋይ ማረሚያ ቤት በግፍ የተገደለባት የኢትዪጲያ ህዝብ ይፍረደኝ ትላለች The post ወንድሟ በዝዋይ ማረሚያ ቤት በግፍ የተገደለባት የኢትዪጲያ ህዝብ ይፍረደኝ ትላለች (ሊደመጥ የሚገባ) appeared first on Zehabesha Amharic.
View ArticleHealth: በቀላል አማራጮች ክብደትዎን ይቀንሱ
በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ላይ ታትሞ የወጣ መፍትሄ ከታጣለት እና ለመቆጣጠር ከሚከብድ የውፍረት ችግር ለመላቀቅ ሰዎች የመረጡትን የመፍትሄ መንገድ ለመከተል በዚህ ወቅት የተመቻቸ አማራጭ አለ፡፡ ጊዜው እንኳን ወፍረውለት እንደ ሳር ቀጥነው ተፍ ተፍ ብለውለት እንኳን አብረውት የሚሄዱት አይነት አልሆነም፡፡ ለጤና ጥንቅነቱን ወደ...
View Articleአቶ ኤርሚያስ ለገሰ ሕዝቡ በይስሙላው ምርጫ ድምጽ መስጫ ላይ ለስርዓቱ ያለውን ተቃውሞ እንዲገልጽበት ጥሪ አስተላለፉ
የተቃዋሚ ታዛቢዎች ለፓርቲያቸው የተሰጠውን ድምጽ መቁጠር ብቻ ሳይሆን የተበላሹትን ገዢው ፓርቲ እንዳይጠቀምባቸው ተከላከሉ ሲሉ አስጠነቀቁ (ሕብር ሬዲዮ -ላስቬጋስ )አስቀድሞ ውጤቱ የታወቀውና የህዝቡ ድምጽ የማይከበርበት ኢህአዴግ ለራሱ የፈለገውን ድምጽ የሚወስድበት የይስሙላ ምርጫ እለት አማራጭ ጠፍቶ ወደ ምርጫ...
View Articleመንግስት በምርጫ ዋዜማ የሀይማኖት ጣልቃ ገብነቱን አጠናክሮ ቀጥሎበታል * ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም ከአዲሱ መጅሊስ ጋር...
ሰበር ዜና ቢቢኤን ቢቢኤን፡- ግንቦት 13/2007 መንግስት በሙስሊሙ ማህበረሰብ ሃይማኖት ጣልቃ በመግባት የአህባሽ አስተምህሮን በፌድራል ጉዳዪች አስተባባሪነት፤በመጀሊስ ሽፋንነት የህገ-መንግስቱን አንቀጾች በመጣስ የሚፈጽመውን አስነዋሪ ተግባር አጠናክሮ መቀጠሉ ታወቀ ከግንቦት7 እስከ 8 የፌድራል ጉዳዪች ሚኒስትሩ...
View Articleውጤቱ ምን ሊሆን እንደሚችል ከወዲሁ የሚታወቀው የህወሓት/ኢህአዴግ የምርጫ ድራማን አስመልክቶ የተሰጠ የጋራ መግለጫ
ቀን ግንቦት 13፣ 2007 የኢትዮጵያ ህዝብ ነጻነቱን ተነፍጎ ባገር በቀሉ የወያኔ አፓርታይድ አገዛዝ ስረ ወድቆ ፍዳውን እያየ ነው። ስርአቱ ላለፉት 24 አመታት በሃገራችን ውሰጥ በፈጠራቸው ፖለቲካዊ፤ ማህበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ስነልቦናዊ ቀውሶች ምክንያት ተተኪው ወጣት ትውልድ ባስደንጋጭ ሁኔታ በየጊዜው አገሩን ጥሎ...
View Article[ሰበር ዜና ቢቢኤን] በኢህአዴግ መንግስትና በግብጽ መንግስት ግፊት የቢቢኤን ሳተላይት ስርጭት ተቋረጠ
የናይል ሳት ድርጅት ለቢቢኤን ሬድዪ ዛሬ በጻፈው ደብዳቤ ይህኑኑ ግልጽ አድርጓል ሰበር ዜናውን ዳውንሎድ አድርገው ያድጡ ቢቢኤን በላይቭ ስትሪምና በሞባይል አፕሊኬሽን የሚያደርገውን ስርጭት አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል The post [ሰበር ዜና ቢቢኤን] በኢህአዴግ መንግስትና በግብጽ መንግስት ግፊት የቢቢኤን ሳተላይት...
View Articleፈካረ ዘመን ትንቢተ ወቅት –የጐንቻው!
በወርሃ የካቲት ወበቅ ሙቀት የነድፎህ፤ በመጋቢት ወረርሽኝ ሦስት ትውልድ ያስገበረህ፤ ክፉ ደዌ ሳይሽርልህ ዘመናት ያስቆዘመህ፤ አገርሽቶ በማያዚያ፤ አሳር እስር ያጋዘህ፤ — Read More—- The post ፈካረ ዘመን ትንቢተ ወቅት – የጐንቻው! appeared first on Zehabesha Amharic.
View Articleየኦፌኮ/መድረክ መሪ ተከታታይ ጥቃቶች እንደደረሱባቸው አስታወቁ
በወለጋ፣ በኢሉባቦርና በጂማ የተለያዩ አካባቢዎች የምርጫ ዘመቻ ሲያካሂድ የነበረ የፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሙድረክ ቡድን ትናንትና ከትናንት በስተያ በአካባቢው የፀጥታ ኃላፊዎችና የገዥው ፓርቲ ደጋፊዎች ባሏቸው ሰዎች ተከታታይ ጥቃቶች እንደተፈፀሙበት የቡድኑ መሪ የሆኑት አቶ በቀለ ገርባ ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡ ሁኔታውን...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ ታዛቢዎች እየታሰሩ ነው
በደቡብ ክልል የሰማያዊ ፓርቲ ታዛቢዎች እየታሰሩ እንደሚገኙ የፓርቲው አስተባባሪዎች ለነገረ ኢትዮጵያ ገለፁ፡፡ በሀድያ ዞን ጌጃ ከተማ የሰማያዊ ፓርቲ የምርጫ ታዛቢ የሆኑት አቶ በየነ ጫፎን የደኢህዴን ካድሬዎች የንግድ ቤታቸውን በማሸግ እንዳሰሯቸው በሀድያ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አስተባባሪ አቶ ሳሙኤል አቦቼ ለነገረ...
View Article“የምርጫውን ካርድ ቀዳችሁ ጣሉት”–ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ
May 22, 2015 የተከበራችሁ እናቶቼና አባቶቼ፤ እህቶቼና ወንድሞቼ እንዲሁም ልጆቼ የምትሆኑ ወጣቶች!! አገራችን የምትገኝበትን አስጨናቂ ሁኔታ ሁላችንም እንረዳለን። የህወሓት/ኢሕአዴግ ፋሽስቶች ቡድን እየገረፈ፣ እያሰረና እየገደለ በካርዳችሁ መርጣችሁ የምርጫ ድግሴን ካላሞቃችሁልኝ እያለ ነው። እንኳንስ ዛሬ ታዛቢ...
View Articleበሚኒሶታ ለጊዜው ባልተረጋገጠ ሁኔታ ተገድሎ የተገኘው ኢትዮጵያዊ የቀብር ሥነሥርዓት ዛሬ ይፈጸማል
አብዩ ተከሥተብርሃን ይባላል:: ኤፕሪል 16 (ሚያዝያ 20 ቀን 2007 ዓ.ም) ከሥራ ውሎ ከተመለሰ በኋላ ከቤት እንደወጣ ሳይመለስ ስለቀረ ምን እንደደረሰበት ሳይታወቅ ሲፈለግ ሰንብቶ ከሁለት ሳምንታት በኋላ ለጊዜው ባልተረጋገጠ ሁኔታ ተገድሎ እንደተገኘ ቤተሰቦቹ ለቀብር ካዘጋጁት በራሪ ወረቀት ያገኘነው መረጃ...
View Articleመነሻውን ከህውሃት ጉያ ውስጥ ያደረገው የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ታሪክ መፅሃፍና አነጋጋሪው ክህደት
በሰሜን አሜሪካና በተቀረው ዓለም የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ህብረት የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል በሃሰት ውንጀላ በጅምላ ወደ ህውሃት ማጐሪያ እንዲጋዝ ከተደረገና በኋላም በጨፍጫፊነት ተፈርጆ በአዋጅ ከስራ ውጪ እንዲሆን የፈረደበትን ግንቦት 1983 ዓ/ምን እሳቤ በማድረግ ከምስረታው እስከ አሳዛኝ ብተናው...
View Articleየዞን 9 ማስታወሻ
ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ምርጫውን አስመልክቶ ከአልጀዚራ ቴሌቭዥን ጋር ቆይታ ባደረጉበት ወቅት በተደጋጋሚ ስለዞን9 ጦማርያን አና ሶስቱ ጋዜጠኞች ተጠይቀው በጥቅሉ የሚከተሉትን ምላሾች ሰጥተዋል፡፡ 1. ከሽብርተኛ ድርጅቶች ጋር አንደሚሰሩ እርግጠኞች ነን ብሎገርነት ስም ሽፋን ነው 2. ፓርላማ በሽብር...
View Articleምርጫ ውጤታማ የሚሆነው አስፈፃሚዎቹ ከወገንተኝነት ሲፀዱ ነው –ትዝታ በላቸው
“ምርጫ ዓለምአቀፍ ተቀባይነት ያለው የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መገለጫ ነው። አንድ ሃገር ነፃ፣ ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ በማካሄድ የሥልጣን ዝውውር ካላደረገ ዴሞክራሲያዊ ተብሎ ሊገለፅ አይችልም” ዶክተር ዓለምአንተ ገብረሥላሴ ስለ ምርጫ ምንነትና መገለጫዎቹ በሰጡትን ትንተና ነው ይህንን ያሉት። “ዴሞክራሲያዊ ምርጫ...
View Articleኢህአዴግ ሆይ ነቄ ነን ተቀየስ! – ርዕዮት አለሙ- ከቃሊቲ እስርቤት
አራት ሆነን ወደምንኖርበት የአሁኑ የማግለያ ክፍል ከመግባቴ በፊት በርካታ እስረኞች በተለምዶ የአራድኛ ቃላት የሚባሉትን በመጠቀም ሲነጋገሩ የመስማት እድል ነበረኝ፡፡ ለርዕሴ የመረጥኳቸው ቃላትንም ያገኘሁት ከነሱው መሆኑን መግለፅ ይኖርብኛል፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፤ አንዳንድ እስረኞች የሚፈልጉትን አንዳች ነገር ለማግኘት...
View Articleፍርሃትን ድል የነሳ ታጋይ ሕዝብ!!! ቅዳሜ ግንቦት 15/2007 ድምጻችን ይሰማ!
አምባገነን ስርዓቶች የህዝብን ጥያቄ በመመለስና ብሶቱን በማድመጥ ህዝብ ዘንድ ከመከበርና ከመወደድ ይልቅ የህዝብን ጥያቄዎች በሀይል በማፈንና ለብሶቱ ምላሻቸውን ሌላ ብሶት የሚፈጥር በደል በማድረግ መፈራትን ይመርጣሉ፡፡ አምባገነኖች ቀና ብሎ የሚሄድ፣ ብሶቱን በአደባባይ የሚያሰማ፣ ግዴታዎቹን በማክበር መብቱን የሚጠይቅ...
View Articleዓለምነህ ዋሴ የኃይለማርያም ደሳለኝን የአልጀዚራ ቃለምልልስ ይተነትነዋል (ያድምጡ)
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከአልጀዚራ ቴሌቭዥን ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ አለምነህ ዋሴ እንደሚከተለው ተንትኖታል:: ክፍል አንድ ከላይ ክፍል ሁለት ደግሞ ከታች ቀርቧል:: አድምጣችሁ አስተያየት ሰጡበት:: ክፍል ሁለት The post ዓለምነህ ዋሴ የኃይለማርያም ደሳለኝን የአልጀዚራ ቃለምልልስ ይተነትነዋል...
View ArticleHealth: 3 ጠቃሚ መረጃዎች ስለ ጉሮሮ ሕመም
(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) የጉንፋን ሕመም በሚይዘን ጊዜ የሚከማቸው አክታ ወደ ጉሮሮ በመውረድ የጉሮሮ ሕመምን ያስከትላል፡፡ የጉሮሮ ሕመም በቫይረስ ወይም በባክቴሪያ ኢንፌክሽን ምክንያት የሚከሰት ሲሆን እነዚህ ቫይረስና ባክቴሪያዎች በአፍና በአፍንጫችን አድርገው በመግባትም ጭምር የጉሮሮ ሕመምን ያስከትላሉ፡፡...
View Articleየቻለ ፓርላማ ያልቻለ ፓልቶክ ይግባ (ሄኖክ የሺጥላ)
የሆነው ይህ ነው ወያኔ-ትግሬ ( የትግራይ ሰው የሆኑ የሀገረ ኢትዮጵያ ብሔር ሽፍቶች ) ፣ ስልጣን ላይ ወጡ ፣ ህዝቡ አጨበጨበ ፣ ሙህራኖች ከሚኖሩበት ሃገረ አማሪካን ፣ እንግሊዝ ፣ ጀርመን ወዘተ፣ ወዘ-ተርፈ ተጏዙ ፣ የተማሩት ሀገራቸውን ሊያገለግሉ ፣ እውቀታቸውን ሊያካፍሉ በየ ትምህርት ተቋማቱ ገቡ ፣ የቻሉት...
View Article