Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቅዱስ ሲኖዶስ: በሊቢያ ክርስቲያን በመኾናቸው የተገደሉ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች እና የግብጽ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች...

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከሚያዝያ ፳፯ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. የመክፈቻ ጸሎት ሥነ ሥርዐት ጀምሮ ለአራት ቀናት ያካሔደውን የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ኹለተኛ ዓመታዊ ቀኖናዊ ጉባኤ ሲያጠናቀቅ ባወጣው ባለዐሥራ አንድ ነጥቦች መግለጫው÷ በሊቢያ ራሱን እስላማዊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሁንም የሰማያዊ ፓርቲ አባላት በደህንነቶች እየታደኑ እየታሰሩ እየተደበደቡ ነው

  መንግስት ሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም አይ ኤስ አይ ኤስን ለማውገዝ በጠራው ሰልፍ ላይ የተነሳበትን ተቃውሞ ሰበብ በማድረግ ፖሊስ የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን እያደነ መያዙን ቀጥሏል፡፡ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ፖሊስ የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን በየመስሪያ ቤትና መኖሪያ ቤታቸው እያደነ ሲይዝ የቆየ ሲሆን ዛሬ ሚያዝያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የለውጥ ሃይሎችን አፍሶ በማሰር እና በማሳደድ ስር ነቀሉን የለውጥ አብዮት ማስቆም አይቻልም

በሃገራችን ውስጥ ለይስሙላ በወያኔ የተጠራውን ምርጫ በመንተራስ በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት ያጣው የወያኔ ስርአት የለውጥ ሃይሎችን እያፈሰ በማሰር እና በማሳደድ ላይ መሆኑ ባለፉት ሳምንታት እየተመለከትን ነው::የወያኔ አምባገነን ጁንታ በጠራው የጸረ አይሲስ ሰልፍ አሳቦ የተቃዋሚ ሃይሎች አባላትን በተለይ የሰማያዊ ፓርቲ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግብጹን መሪ ሰብአዊነት ያዩ ባለ ሥልጣኖቻችን ለሕዝባቸው ምን ምላሽ አላቸው?!

በፍቅር ብጥብጥና ኹከት በነገሠባት፣ እንደ አይ ኤስ ላሉ ጽንፈኞች፣ አክራሪ፣ ጨካኝና ነፍሰ ገዳይ ቡድን መናኻሪያ ከኾነችው ከአገረ ሊቢያ ባለፈው ሰሞን ኹላችንንም እጅጉን ያሳቀቀን፣ እንባን ያራጨን፣ እማማ ኢትዮጵያን የኀዘን ከል ያለበሰ ከፉ መርዶን፣ የሚሰቀጥጥ ዜናን ሰምተናል፡፡ እንባችን ገና ከዓይናችን ሳይደርቅና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የብሄራዊ ደህንነት መረጃ ሃላፊዎች ጥብቅ ፍተሻ እንዲካሄድ አዘዙ

ሰሞኑን በአዲስ አበባ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አባላት ነን ያሉ ሲቪል የለበሱ ግለሰቦች፣ ከደህንነት መስሪያ ቤት ነው የመጣነው በማለት በየክፍለከተማዎችና ወረዳዎች እየዞሩ፣ ለመንግስት መስሪያ ቤቶችም ሆነ ለግል ተቋማት ሃላፊዎች፣ ” ማንም ሰው ፣ የመንግስት ባለስልጣናም ሆነ መለዮ ለባሽ ወታደር፣ ፖሊስ ወይም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 74 (በPDF ያንብቡ)

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 74 በሚኒሶታና አካባቢው ታትማ ተሰራጭታለች:: ጋዜጣዋን ከተለያዩ የኢትዮጵያ ንግድ ቤቶች ማግኘት ትችላላችሁ:: በኦንላይን በኮምፒውተር, በስልክ እና በታብሌት ማንበብ ለምትፈልጉም እዚህ ጋር በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ:: The post ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 74 (በPDF ያንብቡ) appeared...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ዜጎችን በማዋረድ የሚደሰት አገዛዝና ለመዋረድ የፈቀደ ሕዝብ እስካለ ድረስ የቁልቁለቱ ጉዞ መጨረሻ የለውም”–አርበኞች...

የአርበኞች ግንቦት 7 በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ጽሁፍ የህወሓት አገዛዝ ፋሽስታዊ ባህርያት እያደር መረን እያጣ፤ ነውረኛ እየሆነ መጥቷል። በአሳለፍነው ሣምንት ብቻ እንኳን አስነዋሪ ይዘት ያላቸው ሁለት ፋሽስታዊ ክስተቶችን አስተውለናል። አንዱ በምርመራ ስም በታሳሪዎች ላይ የሚደረገው አሳፋሪ ሰቆቃ ነው። በገላቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በመጨረሻም በግብጽ ነጻ ወጡ…እኛ ግን መንግስት አለን እንዴ?

ክንፉ አሰፋ የፌስቡክ አርበኛው ቴድሮስ አድሃኖም ቦሌ ሄደው ከሊብያ ነጻ የወጡ ዜጎችን ሲቀበሉ አየን። እፊታቸው ላይ የማፈር ሳይሆን የጀግንነት ስሜት ይነበባል። አቀባበላቸውም 90 ደቂቃ በእንቴቤ የሚለውን ታሪክ ይመስላል። ኡጋንዳ ላይ የታገቱ ዜጎችዋን ለማስለቀቅ እስራኤል ያደረገችው ገድል። ቴድሮስ አድሃኖምም በኩራት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የምስጢራዊው ድምፃዊ ‹አዳዲስ› ምስጢሮች

ጥላሁን ገሠሠ የዛሬ ስድስት ዓመት በፋሲካ ዋዜማ ከዚህ ዓለም በሞት ሲለይ ህዝብና መንግስት እንደ አንድ ሆነው ቀብሩን እንዳደመቁትና በጋራ እንደሸኙት እናስታውሳለን፡፡ጥላሁን በህይወት በነበረባቸው ዘመናት በህይወቱ ውስጥ ያሉ ብዙ አነጋጋሪና ምስጢራዊ ጉዳዮችን ሳያብራራና ግልፅ ሳያደርግ ማለፉን ተከትሎ በዓመቱ የወጣው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተጨናገፈው፤የዕልቂት ድግስ – (ሚያዚያ 30ን ከስፍራው) –በደረጀ ሀብተወልድ፤ኢሳት

በጎቹ ጨፌው ላይ – በፍቅር ያዜማሉ፣ ተኩሎች አድፍጠው – ይጠባበቃሉ፣ ጩኸት ሊበረክት-ሊፈስ ሲል ዕንባ፣ እረኛው በድንገት-መሀል ጣልቃ ገባ። አገር በደም ባህር-ሊጠመቅ ተፈርዶ፣ ውሀ ጥምቀት ሆነ-ከላይ ዝናም ወርዶ። ቅንጅት፤ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ የጠራውን የሚያዚያ 30/1997 ዓ.ም ሰልፍ ለመዘገብ ወደ መስቀል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሰፋ ማሩ –ልክ የዛሬ 8 ዓመት ወደ ቤቱ ሊገባ ሲል በወያኔ ተረሽኖ ሕይወቱ አለፈ

ልክ የዛሬ 18 ዓመት ሚያዝያ 30 ቀን 1989 ዓ.ም አቶ አሰፋ ማሩ ወደ ቤቱ ሊገባ ሲል በወያኔ ተረሽኖ ሕይወቱ አለፈ የኢመማ ጀግኖች ሰማእታትን እናስብ። የዛሬ 18 ዓመት ሚያዚያ 30 ቀን 1989 ዓ.ም አቶ አስፋ ማሩ ከቤቱ በሰላም ወጥቶ ወደ ሥራ በመሔድ ላይ እያለ በአዲስ አበባ ሐምሌ19 የሕዝብ መነፈሸ አካባቢ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዲ ማሪያ –ከሮሳሪዮ እስከ ዩናይትድ

አንሄልዲ ማሪያ ወደ እግርኳስ የመጣው በአጋጣሚ ነው፡፡ ተጨዋቹ በልጅነቱ ቅዥቅዝ ያለ ነበር፡፡ ይህ ያሳሰባቸው ቤተሰቦቹ ወደ ሐኪም ቤት ወሰዱት፡፡ ዶክተሮቹ ልጃቸው ላለበት ችግር መፍትሄው እንቅስቃሴ የሚያደርግበትን መፍጠር መሆኑን ለቤተሰቦቹ አስረዷቸው፡፡ አል ቶሪቶን የተቀላቀለው ያን ጊዜ ነው፡፡ መረጃዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ከዓይን ፍቅር እንዴት መውጣት እንችላለን?

ከሊሊ ሞገስ የዓይን ፍቅር /Sight love/ የምንለው አንድን ግለሰብ በተደጋጋሚ በመመልከትና አዕምሮአዊ ስዕል በመሳል የፍቅር ስሜትን ውስጣችን ውስጥ ማዳበር ማለት ነው፡፡ ንቁ የሆነው የአዕምሯችን ክፍል በአካባቢው ያሉ መረጃዎችን የማሰባሰብ ኃይል ያለው ክፍል ነው፡፡ ይህ የአዕምሯችን ክፍል ከአካባቢው ያገኘውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፖሊስ የፍ/ቤት ትዕዛዝን በመሻር የሰማያዊ አባላትን ዋስትና ከለከለ

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የካዛንቺስ 6ኛ ፖሊስ በእስር ላይ የሚገኙትን የሰማያዊ ፓርቲ አባላት የፍርድ ቤት ትዕዛዝን በመሻር ዋስትና ከለከለ፡፡ ሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም መንግስት አይ.ኤስ.አይ.ኤስ ሊቢያ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ላይ የፈጸመውን የሽብር ድርጊት ለማውገዝ በጠራው ሰልፍ ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኣላሙዲን ሶስት ዘፋኞችን ሚሊየነር አደረጉ

አላሙዲን ትናንት ምሽት ለ3 ዘፋኞች 9ሚልዮን ብር ሸለሙ። The post ኣላሙዲን ሶስት ዘፋኞችን ሚሊየነር አደረጉ appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ነብስ ይማር ቦቴንግ”! (አዋዜ፡አለምነህ ዋሴ ዜና)

“ነብስ ይማር ቦቴንግ”! The post “ነብስ ይማር ቦቴንግ”! (አዋዜ፡አለምነህ ዋሴ ዜና) appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአይሲኤስ የተገደሉትን ቤተሰቦች ያልረዱት ኣላሙዲን ሶስት ዘፋኞችን ሚሊየነር አደረጉ

በአይሲኤስ የተገደሉትን ቤተሰቦች ያልረዱት ኣላሙዲን ሶስት ዘፋኞችን ሚሊየነር አደረጉ The post በአይሲኤስ የተገደሉትን ቤተሰቦች ያልረዱት ኣላሙዲን ሶስት ዘፋኞችን ሚሊየነር አደረጉ appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊ ማንነታችን የሚፈተንበት ቁጥር ፩ (እጅግ አስቸኳይ በደንብ በጥሞና እስከመጨረሻው ድረስ መነበብን የሚፈልግ ታሪክ)

የቤተክርስቲያን ታሪክ ተመራማሪውና የማከብረው ለእርሱም የተለየ ቦታ የምሰጠው ወንድሜ ዲያቆን ዳንኤል ክብረትና የፊልም ባለሙያው ያሬድ ሹመቴ በሊብያ ስለተሰዋ አንድ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ጉዳይ ሰሞኑን ጽፈው አንብቤ ነበር ። ይህ ሰው 2 የሚያማምሩ ልጆቹን ትቶ ማለፉንም እነዳኒ በጽሑፋቸው ጠቅሰውታል ። እውነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጋሞጎፋ ዞን በርካታ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እየታደኑ እየታሰሩ ነው

በጋሞጎፋ ዞን በርካታ የሰማያዊ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች እየታደኑ እየታሰሩ መሆኑን የዞኑ የሰማያዊ ፓርቲ አስተባባሪዎች ገልጸዋል፡፡ ከትናንት ሚያዝያ 30/2007 ዓ.ም ጀምሮ ጋሞ ጎፋ ዞን ጎፋ ወረዳ ሳውላ ከተማው ውስጥ በርካታ የሰማያዊ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች መታሰራቸውን የጋሞ ጎፋ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መርካቶ በከፍተኛ ሀዘን ውስጥ ወድቃለች

ህልማቸው በሜዲትራንያን ባህር የተዋጠው 7ቱ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ከኤልሳቤት እቁባይና አለማየሁ አንበሴ በቅርቡ በሜዲትራኒያን ባህር ከዘጠኝ መቶ በላይ ሰዎችን አሳፍራ ስትጓዝ ሰጥማ 28 ተጓዦች ብቻ በህይወት በተረፉባት ጀልባ ላይ ተሳፍረው ከነበሩት መካከል በአደጋው የሞቱት የሰባት ኢትዮጵያውያን ወጣቶች አሳዛኝ መርዶ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>