አላሙዲ በኦሮሚያ ክልል የተገኘው ከፍተኛ ክምችት ያለው የወርቅ ማዕድንን ሊያወጡ ነው
ቀጣዩ ዘገባ የተገኘው ዛሬ በኢትዮጵያ ታትሞ ከተሰራጨው ሪፖርተር ጋዜጣ ነው ብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ዳዋ ዲጋቲ ቀበሌ በሚገኘውና በልዩ መጠሪያው ኦኮቴ ተብሎ በሚጠራው ሥፍራ ያገኘው ከፍተኛ ክምችት ያለው የወርቅ ማዕድን ላይ ሥራ ሊጀምር መሆኑን፣ የኮርፖሬሽኑ ባለቤትና ባለሀብት ሼክ መሐመድ...
View Articleመድረክ በዶ/ር መረራ እና በቡልቻ ደመቅሳ አማካኝነት የተሳካ የምርጫ ቅስቀሳዎችን በኦሮሚያ ከተሞች እያደረገ ነው...
(ዘ-ሐበሻ) የመድረክ አንዱ አካል የሆነው ኦፌኮን በኦሮሚያ ከተሞች የተሳኩ የምርጫ ቅስቀሳዎችን እያደረገ ነው:: ምንም እንኳ በገዢው ፓርቲ አባላት እና የደህንነት ሰዎች የመድረክ አባላት ከፍተኛ ውክቢያ እየተፈጸመባቸው ቢሆንም በአምቦ, አሪሲ, በወለጋ, በሻሸመኔ በአዳማና በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ሕዝቡ ግልብጥ ብሎ...
View Articleእነሆኝ እኛም ስናጣራ ቶሎ እንደ ማታጣሩ ተሰምቶናል –ከመኳንንት ታዬ(ፀሃፊ)
ሰሞኑ አንዳች ነገር በውስጤ ሲብላላ ነበርና በዚህ ይሁን ብሎ አውጥቶ ከቀለም ጋር ለማገኛኘት የደረሰብን ሃዘን እረፍት አልሰጥ ስላለኝ ቀን እንድወስድ ግድ ሆነ።ይሁንና ወገኖቻችን የሰውነት አግባብ በሌላቸው እራሳቸውን እንኳን በማይወክሉ ቡዱኖች እጅ ወደቁብን ።እርግጥ ነው ለኢትዮጲያ ክርስቲያን ሲደገስለት የኖረ ከሃገር...
View Articleመድረክ በኦሮሚያ ክልል ኦህዴድን እያንቀጠቀጠ ነው * ዶክተር መረራ ለቢቢኤን ይናገራሉ (ያልታዩ ቪዲዮችንም አካተናል)
መድረክ በኦሮሚያ ክልል ኦህዴድን እያንቀጠቀጠ ነው * ዶክተር መረራ ለቢቢኤን ይናገራሉ The post መድረክ በኦሮሚያ ክልል ኦህዴድን እያንቀጠቀጠ ነው * ዶክተር መረራ ለቢቢኤን ይናገራሉ (ያልታዩ ቪዲዮችንም አካተናል) appeared first on Zehabesha Amharic.
View Articleየጌትነት ሀለሐ እና ልማታዊ ሥነ ጥበብ
(ማስረሻ ማሞ) ከኻያው ክፍለ ዘመን ታላላቅ ፈላስፎች የሚመደበው ኦስትሪያዊ ቪትገንስታይን፦ ፈላስፎችን ከማኅበረሰብ የተነጠሉ የየትኛውም “አገር” ዜጋ ያልኾኑ አድርጎ ይመስላቸዋል። የቪትገንስታይን ሐሳብ አከራካሪ ቢኾንም አስደንጋጭ አይደለም። በታሪክ ጀግኖች ፈላስፎች ብለን ከምንጠራቸው መካከል በርካቶቹ ከሚኖሩበት...
View Articleገመዱን ተገን (Rope-a-dope) –ከሳዲቅ አህመድ
እዉቁ ቦክሰኛ ሙሐመድ አሊ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ ነዉ።እኔም ወደዋለሁ፣አከብረዋለሁ።እ.ኤ.አ በ1974 ከጆርጅ ፎርመን ጋር ያደረገዉ ዉድድር ታሪካዊ ነበር።የነጭችን የበላይነት ለመቀነስ፣የ አፍሪካን ግርማ ሞገስ ለማጉላት እና በሌሎች ጉዳዮች ሳቢያ ዉድድሩ የተደረገዉ ዛየር ዉስጥ ነበር።ለዉድድሩ ስኬት የዛየሩ መሪ ሞቡቶ...
View Article“አይሲኤስ ወገኖቻችንን ሲገል እኛን ለማለያየት አስቦ ቢሆንም እኛ ግን አንድ ሆነን እየተረዳዳን ነው”–ጆሲ መልቲሚዲያ
ወንድማችን ጆሲ የሰማዕታት ቤተሰቦች ጋር ሀዘን በመድረስ ለቤተሰቦች ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር ባሰባሰበው ገንዘብ ሲረዳ ቆይቷል። ከማንም በፊት ለወገን ደራሽነቱን ያስመሰከረው ጆሲ የሱን ፈለግ ተከትለው በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የእርዳታ እጆቻቸውን ሲዘረጉ ቆይተዋል። አሉን የምንላቸው ከበርቴ...
View Article“በቃኝ”–ሃይሌ ገብረሥላሴ
(ዘ-ሐበሻ) ላለፉት 25 ዓመታት ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ መድረክ በአትሌቲክስ መድረክ ስሟን ከፍ አድርጎ ሲያስጠራ የከረመው አትሌት ሃይሌ ገብረሥላሴ ሩጫ በቃኝ አለ:: አትሌቱ በታላቁ የማንቸስተር ሩጫ 16ኛ ሆኖ ከጨረሰ በኋላ ለቢቢሲ በሰጠው መግለጫ “ካሁን በኋላ የሩጫ ውድድር በቃኝ” ብሏል:: ዘ-ሐበሻ...
View Articleበሊቢያ ከተሰውት መካከል አያልቅበት ስንታየሁ –“እናቴን አደራ”
(ያሬድ ሹመቴ) አያልቅበት ስንታየሁ ሱዳን ውስጥ ለ3 ዓመት ያህል የኖረ የብርሀኑ ጌታነህ ወዳጅ ነው። የሚናፍቃቸውን እና ያላባት ብቻቸውን ያሳደጉትን፤ ለስደቱ ምክንያት የሆኑትን እናቱን ለማየት የዛሬ ዓመት ገደማ ወደ ሀገሩ ተመለሰ። ሱዳን በነበረበት ወቅት ከራሱ ተርፎ እናቱን ለመርዳት የሚልካት ጥቂት ገንዘብ...
View ArticleHiber Radio: ቻይና ለኢትዮጵያው አገዛዝ የጦር መሳሪያ ማስታጠቋን የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ደርሼበታለሁ አለ...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ የግንቦት 2 ቀን 2007 ፕሮግራም እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ! < …የትናንት ታሪካችን የምንማርበት እንጂ ዛሬ ላይ ሆነን የምንጨቃጨቅበትና የምንጣላበት ሊሆን አይገባም ታሪክን ዛሬ ላይ እንደፀብ መነሻ የሚያዩት ግን… > ኢትዮጵያዊው የታሪክ ተራኪ ኤድዋርዶ ባይሮኖ...
View Articleአርበኞች ግንቦት7 – የቁልቁለቱን ጉዞ እናስቁም፤ ውርደት ይብቃን!!!
የህወሓት አገዛዝ ፋሽስታዊ ባህርያት እያደር መረን እያጣ፤ ነውረኛ እየሆነ መጥቷል። በአሳለፍነው ሣምንት ብቻ እንኳን አስነዋሪ ይዘት ያላቸው ሁለት ፋሽስታዊ ክስተቶችን አስተውለናል። አንዱ በምርመራ ስም በታሳሪዎች ላይ የሚደረገው አሳፋሪ ሰቆቃ ነው። በገላቸው በሚያፌዙና በሚሳለቁ ተቃራኒ ፆታ መርማሪዎች ፊት ለሰዓታት...
View Articleየጋምቤላ ነዋሪዎች መንግስት በታጠቁ አካላት እያስጨፈጨፈን ነው አሉ
በጋምቤላ ክልል፣ መጃንግ ዞን፣ ጎደሬ ወረዳ የሚኖሩ ዜጎች በመንግስት በተቀነባበረ ሴራ ጭፍጨፋ እየደረሰባቸው እንደሆነ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ በተለይ ከግንቦት 2006 ዓ.ም ጀምሮ 400 ያህል ነዋሪዎች እንደተገደሉ የገለጹት ነዋሪዎች መንግስት የእርስ በእርስ ግጭት ለማስመሰል ቢሞክርም ችግሩ በመንግስት...
View Articleደርግን ያስናፈቀ አገዛዝ! –ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
እኔ ለደርግ ሥርዓት ጥሩ ስሜት የለኝም፡፡ በእርግጥ ደርግ ያደረገውን የቀይ ሽብር ፍጅት በወቅቱ ገና መወለዴ ስለነበር በዐይኔ ዐላየሁም፡፡ ይሁንና የሆነውን ሁሉ ግን አባቴም በኢሕአፓነቱ የደርግ ጥቃት ሰለባ ስለነበር እሱ ከነገረኝም ሆነ እኛ ዜጎች የደርግንም ሆነ የሌላውን ማንነት ከመረዳት አንጻር ከታሪክ ብዙ...
View Articleእነ ወይንሸት ዋስትና ተከልክለው ለግንቦት 24 ተቀጠሩ
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር መንግስት ሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም ራሱ በጠራው ሰልፍ ላይ ‹‹ሁከትና ብጥብጥ በማስነሳትና በማስተባበር›› ካሰራቸው ሰዎች መካከል እነ ወይንሸት ሞላ ላይ ክስ መሰረተ፡፡ በፌደራል አቃቤ ህግ ከሳሽነት ክሱ የተመሰረተባቸው አራት የሰማያዊ አባላትና አንዲት ሌላ ግለሰብ ሲሆኑ፣ ተከሳሾች ዛሬ...
View Articleተስፋ ሳይኖር ተስፋ መቁረጥ: የተስፋ ቢሶች ተስፋ ( ሄኖክ የሺጥላ )
Henok Yeshitila ካንዳንድ ወዳጆቼ ጋ ሳወራ ፣ ” ግን ሄኖክ በትግሉ ተስፋ ቆርጠሃል ማለት ነው ? ” የሚል ጥያቄ ይጠይቁኛል ። እኔ ሲጀመር መቼ ተስፋ አድርጌ አውቃለሁ ? “ያለውን ትግል ከማዳፈን አብሮ ሆኖ ስህተቱን ማረም ነው የሚሻለው” የሚል መልካም አስተያየቶችም ደርስውኛል ። እርግጥ ያ ቢሆን ማን...
View Articleህሊና። –ከሥርጉተ ሥላሴ
ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ እንዴትናችሁ ተክሊሎቼ? ከወር በፊት በተከታታይ ሞቢንግ (Mobbing) በእጅ ስልኬ ተላከልኝ፤ የመጀመሪያው እናታችን ቅድስ ድንግል ማርያምን (x) ተደርጎ ከአድህኖ ምስሏ ጋር፤ ቀጥሎ ደግሞ (No more Andargachaw Tsige) በሳቅና በስላቅ የተንቆጠቆጠ በደስታ – ፈንድቆ ።...
View Articleየቀድሞ የመኢአድ የሕዝብ የህዝብ ግኑኙነት ሀላፊን ጨምሮ በርካታ ወጣቶች ኤርትራ ለትጥቅ ትግል መግባታቸውን ገለጹ
“ወያኔን በሰላማዊ ትግል አይወድቅም ከውጭም ሆነ ከአገር ውስጥ በትጥቅ ትግል መታገል ነው” ወጣት ተስፋሁን አለምነህ ወጣት ተስፋሁን አለምነህ የቀድሞ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የነበረው ወጣት ተስፋሁን አለምነህ በአገር ቤት የወያኔን አገዛዝ በሰላማዊ ትግል ታግሎ መጣል...
View Articleኃይለማርያም ደሳለኝ እምባ እስኪተናነቃቸው ድረስ በአርከበ እቁባይና ስብሃት ነጋ ተተቹ
ኢሳት ዜና :- ጠ/ሚኒስትሩ ሚኒስትሮችንና የኢህአዴግ ከፍተኛ ባለስልጣናትን በሙሉ ሲያስገመግሙ ከከረሙ በሁዋላ በመጨረሻ ራሳቸው 15 ሰአታት በፈጀ ግምገማ ተገምግመዋል። አብዛኞቹ በአቶ ሃይለማርያም የስራ ችሎታና አመራር ላይ ዘለፋ ቀረሽ ሂስ አቅርበውባቸዋል። አቶ ሃይለማሪያም የቀረበባቸውን ሂስ ለመቀበል ዝግጁ...
View Article[በዚህ ሳምንት የተማርናቸው ሦስት ነገሮች] 1ኛ) ቼዘኛውን አልሲሲ በጥንቃቄ እንያቸው * 2ኛ) ለመናገር ነጻነት ታጋዩ...
ከአንድ ዓመት በፊት አብድል ፈታ አልሲሲ የግብጽ ፕሬዝዳንት እንደሚኾኑ ሲታወቅ አገሪቱን በቅርብ የሚከታተሉ ምሁራን እና የፖለቲካ ተንታኞች የሰውየውን የፖለቲካ አቋም ለማወቅ ጥናታቸውን አጧጧፉ። የአልሲሲ የቀድሞ ጽሑፎች፣ ንግግሮች እና ቃለ ምልልሶች ተበረበሩ። በተለይ እ.ኤ.አ. በ2006 ፔንሴልቬንያ በሚገኝ የአሜሪካ...
View Articleአርበኞች ግንቦት 7 አዳዲስ ታጋዮችን አስመረቀ
አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ውህደት አድርጎ አንድ ከሆነ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በርካታ አርበኛ ታጋዮችን ማስመረቁ ተሰማ:: አርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮቹን በኤርትራ ያስመረቀው ያለፈው እሁድ ግንቦት 2 ነው:: ከኤርትራ ለዘ-ሐበሻ የሚደርሱ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በርካታ ኢትዮጵያውያን ከተለያዩ...
View Article