የአንዳርጋቸውን የትግል መንገድ ሚሊዮኖች ይከተላሉ። –ሳሙኤል አሊ (ከኖርዌይ)
ወደ በረሃ ወርዶ የሰራውን ስራ በፎቶዎቹ እያየው ነው እነዚህን ፎቶዎችን ሳይ አይኔ በእንባ ይሞላሉ ልቤ በእልህ ይቀጣጠላል የተዘበራረቀ ስሜት ወደ ውስጤ ሲገባ ይታወቀኛል የደስታ ስሜት፣ የእልህ ስሜት፣ የቆራጥነት ስሜት፣ የጽናት ስሜት፣ የእውነተኝነት ስሜት ብቻ ምን ልበላቹህ ተደበላልቀው ውስጤን ይወጥሩታል እናም...
View Articleዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 73 – PDF
ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን በ32 ገጾች ይዛ ወጥታለች:: በሚኒሶታና አካባቢው ያላችሁ ከኢትዮጵያውያን መደብሮችና ሬስቶራንቶች ታገኛላችሁ:: በሌሎች ሃገራት ያላችሁ በፒዲኤፍ ፎማት ለማንበብ እዚህ ይጫኑ:: The post ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 73 – PDF appeared first on Zehabesha...
View Articleበየመን ጦርነት ማጥ ውስጥ ያሉ ወገኖቻችን አበሳ ! –ነቢዩ ሲራክ
* ኢትዮጵያውያን ማን ይታደጋቸው ? * ከቀሩት የውጭ ዜጎች ምን እንማር ይሆን ? * ለነፍስ አድኑ ጥሪ የእኛ አማረጭ ምን ይሆን ? በአረቡ ሀገር ስደት ማጥ ውስጥ የገባውን ወገን ስጋት እያደር ከስጋት አልወጣም ። ሳውዲን መዳረሻ ያደረጉ የመንን በአሳር በመከራ አልፈው በወደብ ከተማዋ ጅዳ እግራቸው ሲረግጥ በጨካኝ...
View Articleየአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ድልድል ወጣ –ኢትዮጵያ ከአልጄሪያ ሲሸልስና ሌሴቶ ጋር ተደለደለች
የ2017ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ድልድል በካፍ ዋና መቀመጫ በግብጽ ካይሮ ዛሬ ወጣ:: ኢትዮጵያ በ2017ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከአልጀሪያ፣ ሌሴቶና ሲሸልስ ጋር መመደቧን ሱፐር ስፖርት ድረገጽ ዘገበ:: (photo File) በዚህም መሰረት ኢትዮጵያ ከአልጀሪያ፣ ሌሴቶና ሲሸልስ ጋር በምድብ ጄ ስትደለደል ከሌሲኤቶና...
View ArticleHealth: ቅናት ለፍቅር ምኑ ነው? (በተለይ በፍቅር ውስጥ ሆነው በአፈቀሩት ላይ የሚቀኑ እንዲያነቡት ይመከራል)
ሊሊ ሞገስ ብዙ ሰዎች እርር ድብን ብለን እናውቅ ይሆናል፡፡ በቅናት! ዛሬ እኔ እና እናንተ ስለ ቅናት ልናወጋ፣ በቅናት ያረርንባቸውን ጊዜያቶች በድጋሚ ልናጤን ነው፡፡ የእናንተን አላውቅም እንጂ እኔ በበኩሌ ከዚህ ቀደም የኔው ጉድ በቅናት አንፃር ያደረገችበትን ቀኖች በምናቤ እንደ ፎቶ አልበም ደርድሬያቸዋለሁ፡፡ መቼም...
View ArticleHealth: በዱካክ ተሰቃየሁኝ፣ ምን መፍትሄ አላችሁ?
ዕድሜዬ 17 ዓመት ሲሆን በ10+3 ፕሮግራም የኮሌጅ ትምህርቴን ከጀመርኩ ወራትን አስቆጥሬያለሁ፡፡ ከዚህ በላይ ግን በትምህርቴ መግፋት የምችል አይመስለኝም፡፡ የደረሰብኝ ችግር ትምህርቴን ማስተጓጎል ብቻ ሳይሆን አጠቃላዩ ኑሮዬንም ምስቅልቅሉን እያወጣው ነው፡፡ እንደሚታወቀው ክላስ ገብቼ ትምህርት መማር የምችለው ቀን...
View Articleየየመን ቀውስና የኢትዮጵያውያ ስደኞች ጉዳይ –የጀርመን ድምጽ ዘገባ
በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በተመላሽነት ለመመዝገብ ፓስፖርት ወይም መታወቂያ ያስፈልጋል ተባለ። ኢትዮጵያ በየመን የሚገኙ ዜጎቿን ለመመለስ የምታደርገው ጥረት ግን አዝጋሚ ነው ተብሏል። ሕንድ በየመን የሚገኙ ከ4,000 በላይ ዜጎቿን ለመታደግ የምታደርገው ጥረት ዘገምተኛ ነው የሚል ትችት በርትቶበታል።...
View Articleበ24ኛው ክፍለጦር ውስጥ የሚገኙ ወታደሮች ትጥቃቸውን እየሸጡ በመጥፋት ላይ ናቸው ተባለ
ትህዲኤን እንደዘገበው በምዕራብ እዝ በ24ኛ ክ/ጦር ውስጥ የሚገኙ የገዢው ኢህአዴግ ጉጅሌ ወታደሮች በየወቅቱ መሳሪያቸውንና ትጥቃቸውን እየሸጡ በመጥፋት ላይ እንዳሉ ተገለፀ:: (ፎቶ ከፋይል) ትህዴን ከክፍለጦሩ ውስጥ ባገኘነው መረጃ መሰረት ሲል በዘገበው ዘገባው በምዕራብ እዝ 24ኛ ክ/ጦር የገዢው ኢህአደግ ጉጅሌ...
View Articleበዞን ዘጠኝ ተከሣሾች ላይ ዶሴ የአቃቤ ሕግ ምስክር ተሰማ – VOA
በነሶሊያና ሺመልስ የክስ መዝገብ በተከሰሱት ጋዜጠኛችና የኢንተርኔት አምደኞች ላይ አቃቤ ሕግ ከቆጠራቸው ምስክሮች ዛሬ ተሰሙ፡፡ ከመካከላቸው አንዳንዶቹ ተከሳሾቹ የአቶ ሌንጮ ለታን የፖለቲካ ድርጅት ማኒፌስቶ በኮምፕዩተሮቻቸው ውስጥ እንደተገኙ መመልከታቸውን ተናግረዋል፡፡ ሌሎች ደግሞ ተከሣሾቹ ቢሮም ሆነ መኖሪያ ቤት...
View Articleኣመልህን በጉያህ ስንቅህን በሲኖትራክ (በእውቀቱ ሥዩም)
ባንድ ወቅት የጨርቆሱ ጓደኛየ ኢልያስ ኣወቀ መኪናው ውስጥ ተቀምጦ ከዚያ በፊት ልብ ብሎት የማያውቀውን ኣንድ የቦብ ዘፈን ይሰማል፡፡ natural mysticከሚለው ዘፈኑ ነው፡፡ ቦብ ዘፍኖ ዘፍኖ የሆነ ቦታ ላይ ሲደርስ፤ Many more will have to suffer Many more will have to die ሲል...
View Articleበ12ኛ ክፈለ ጦር የሚገኙ አራት መኮነኖች ተገድለው ተገኙ
(ዴ.ም.ህ.ት) በ12ኛ ክፈለ ጦር ለሚገኙ ወታደሮች ደመወዝ ለመክፈል ሲሄዱ የነበሩ አራት መኮነኖች ከመተማ ወደ ኮር-ሁመር በሚወስደው መንገድ ላይ ተገድለው እንደተገኙ ከአካባቢው የደረሰን መረጃ አመለከተ:: እነዚህ በወታራዊ መኪና እየተጓዙ የነበሩ የ12ኛ ክፍለ ጦር የፋይናንስ ሰራተኛ የሆኑ አራት መኮነኖች መጋቢት...
View Article(የየመን ጉዳይ ) ኢትዮጵያዊያን በጦርነቱ እየረገፉ ነው –ጋዜጠኛ ግሩም ተክለሃይማኖት ከየመን እንደዘገበው
የመን ጭር ብላለች፡፡ ብዙዎች እየሞቱ ነው፡፤ የሞቱን ጽዋ እየተጎነጩ ያሉት ግን ኢትዮጵያዊያኖችም ጭምር ናቸው፡፡ በጭርታዋ ውስጥ ግን በጦር መሳሪያ የተቀነባበረ ሞቅ ደመቅ ያለ ጩኸት ያናውጣታል፡፡ ከየአቅጣጫው ተኩሱ ርችት መስሎ ያዳምቀዋል፡፡ የየመኗ ዋና ከተማ ሰነዓ ታጥቦ እንደተሰጣ ጨርቅ በመውደቅና ባለመውደቅ...
View Articleበአፋር በሁለት ጎሳዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት በርካታ ሰዎች ተገደሉ
Photo File ኢሳት ዜና :-የአፋር የሰብአዊ መብት ድርጅት ለኢሳት በላከው መረጃ አብሌክ አድአሊ እና ሲዲ ሃቡራ የሚባሉት ጎሳዎች መካከል ከትናንት በስቲያ በተነሳው ግጭት 15 ሰዎች ሲገደሉ፣ 7 ደግሞ በጽኑ ቆስለዋል። አቶ ጋአስ አህመድ እንደገለጸው ከሶስት ወራት በፊት ከመሬት ጋር በተያያዘ ተፈጥሮ የነበረው...
View Articleየኦፌዴን ዋና ጸሐፊ ሚኒሶታ ገቡ * ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ በአሜሪካ ታላላቅ ከተሞች ሕዝባዊ ስብሰባ ያደርጋሉ
(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ በሰሜን አሜሪካ የጠራውን ሕዝባዊ ስብሰባ የፊታችን ቅዳሜ እንደሚጀምር ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ:: በቀጣዩ የግንቦቱ ምርጫ የሚወዳደረው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስን በገንዘብም ሆነ በሞራል ለማጠናከር የተጠራውን ስብሰባ ለመምራት የድርጅቱ ዋና ጸሐፊ ኦቦ በቀለ ነጋ...
View Articleአህመዲን ጀበል ከእስር ቤት የፃፉትን አዲሱን “ፈርዖን የአምባገነኖች ተምሳሌት”መጽሐፍ በማስመልከት የተዘጋጀ ልዩ ዘገባ ከኢሳት
አህመዲን ጀበል ከእስር ቤት የፃፉትን አዲሱን “ፈርዖን የአምባገነኖች ተምሳሌት” መጽሐፍ በማስመልከት የተዘጋጀ ልዩ ዘገባ ከኢሳት The post አህመዲን ጀበል ከእስር ቤት የፃፉትን አዲሱን “ፈርዖን የአምባገነኖች ተምሳሌት” መጽሐፍ በማስመልከት የተዘጋጀ ልዩ ዘገባ ከኢሳት appeared first on Zehabesha...
View Articleበወልቃይት ወረዳ የፌደራል ፖሊሶች ባደረሱት ድብደባ የአንድ ሰው ሕይወት ጠፋ * * ከሁመራ እስከ ትክል ድንጋይ ወታደሮች...
በትግራይ ምእራባዊ ዞን ወልቃይት ወረዳ ማይ ገባ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የፌደራል ፖሊስ በአካባቢው የሚገኙትን እለታዊ ስራቸውን በሚያከናውኑ ንፁኃን ሰዎች ላይ የተቃዋሚ ድርጅት ተላላኪዎች ናችሁ በማለት በደል እያደርሱባቸው እንደሚገኙ ተገለፀ ሲል ደህሚት አስታወቀ:: በምንጮቹን ጠቅሶ ደህሚት እንደዘገበው በወልቃይት ወረዳ...
View Articleበደቡብ ወሎ ደሴ ከተማ አንድ ፖሊስ ተገድሎ ተገኘ
በደቡብ ወሎ ዞን፤ ደሴ ከተማ ውስጥ አንድ የፖሊስ አባል ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች መገደሉን ደህሚት ዘገበ:: በተገኘው መረጃ መሰረት በአማራ ክልል፤ ደቡብ ወሎ ዞን፤ ደሴ ከተማ፤ 05 ቀበሌ፤ አሬራ በተባለው አካባቢ ሳጅን ሃቢብ እንዳለ የተባለው የጎጃም አካባቢ ተወላጅ የሆነው የፖሊስ አባል ማንነታቸው ባልታወቁ...
View Articleለነጻነት የሚደረግ እውነተኛ የትግል ጥሪ
ገዛኸኝ አበበበ ወያኔ ኢህአዲግ የስልጣን ወንበሩን በሀይል ከተቆናጠጠበት ጊዜ ጀምሮ በስልጣን በቆየባቸው በሃያ ሶስት አመታቶች በየጊዜው በህዝባችን ላይ የሚያደርሰው ግፍ እና ጭቆና ከእለት ወደ እለት እየጨመረ መምጣቱ በአደባባይ የሚታይ እውነታ ሲሆን ከዚህም ጨቋኝና ገዳይ ስርዓት የተነሳ የሀገሪቷ ዚጓች በሀገራቸው ላይ...
View Articleላመስግንህ –ተመስገን። –ከሥርጉተ –ሥላሴ
11.04.2015 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ „ደጋግ ፡ ሰዎችስ፡ እግዚአብሄር፡ ከማይወደው፡ ሥራ፡ ሁሉ፡ ይርቃሉ። ይወዳቸዋል፡ ከመከራቸው፡ ሁሉ፡ እንደ፡ አደራ፡ ገንዘብ፡ ይጠብቃቸዋል። ሥርዓቱንና፡ ሕጉን፡ ዬሚወደውን፡ ሁሉ፡ ይጠብቃሉና፡ ኃጢያተኞች፡ ሰዎች፡ ግን፡ ሰይጣን፡ ይገዛቸዋል። (መጸሐፈ መቃብያን ካልዕ ምዕራፍ...
View Articleታዋቂው እግር ኳስ ተጫዋች ከወንድሙ ጋር በመኪና አደጋ ሕይወቱ ጠፋ
(ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ እየደረሰ ያለው አሰቃቂ የመኪና አደጋዎች እየተባባሱ መጥተዋል:: ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተሰሙ የሚመጡት ዜናዎች ዘግናኝ ከመሆናቸውም በላይ የሚጠፋውም የሰው ሕይወት በዛው ልክ ሆኗል:: ኢትዮ ኪክ ከአዲስ አበባ ባሰጨው ዜና የመከላከያው አማካኝ ተጨዋች ተክለወልድ ፍቃዱ በትላንትናው እለት...
View Article