Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

በዞን ዘጠኝ ተከሣሾች ላይ ዶሴ የአቃቤ ሕግ ምስክር ተሰማ – VOA

$
0
0

zoneeበነሶሊያና ሺመልስ የክስ መዝገብ በተከሰሱት ጋዜጠኛችና የኢንተርኔት አምደኞች ላይ አቃቤ ሕግ ከቆጠራቸው ምስክሮች ዛሬ ተሰሙ፡፡

ከመካከላቸው አንዳንዶቹ ተከሳሾቹ የአቶ ሌንጮ ለታን የፖለቲካ ድርጅት ማኒፌስቶ በኮምፕዩተሮቻቸው ውስጥ እንደተገኙ መመልከታቸውን ተናግረዋል፡፡

ሌሎች ደግሞ ተከሣሾቹ ቢሮም ሆነ መኖሪያ ቤት ከገበያ ላይ የሚገዙ መፅሔቶችና ጋዜጦችን እንደተመለከቱ ለፍርድ ቤት ገልፀዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን የችሎት ዘገባ ያዳምጡ፡፡

 

 

 

 

The post በዞን ዘጠኝ ተከሣሾች ላይ ዶሴ የአቃቤ ሕግ ምስክር ተሰማ – VOA appeared first on Zehabesha Amharic.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>