Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

የኦፌዴን ዋና ጸሐፊ ሚኒሶታ ገቡ * ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ በአሜሪካ ታላላቅ ከተሞች ሕዝባዊ ስብሰባ ያደርጋሉ

$
0
0

(ዘ-ሐበሻ) የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ በሰሜን አሜሪካ የጠራውን ሕዝባዊ ስብሰባ የፊታችን ቅዳሜ እንደሚጀምር ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ:: በቀጣዩ የግንቦቱ ምርጫ የሚወዳደረው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስን በገንዘብም ሆነ በሞራል ለማጠናከር የተጠራውን ስብሰባ ለመምራት የድርጅቱ ዋና ጸሐፊ ኦቦ በቀለ ነጋ ከደቂቃዎች በፊት ሚኒያፖሊስ ሴንት ፖል ኤርፖርት ደርሰዋል::

የኦፌዴን ስብስባ የፊታችን ቅዳሜ ኤፕሪል 11 ቀን 2015 ዓ.ም በሚኒሶታ የሚጀመር ሲሆን በቀጣይም በሂውስተን እና በሳንዲያጎ ቤይ አካባቢ ኤፕሪል 18 እና 19; በዋሽንተን ሲያትል ኤፕሪል 25, 2015, በ ዋሽንግተን ዲሲ ሜይ 2, 2015 እንዲሁም ሜይ 3,2015 በጆርጃ አትላንታ ተደርጎ ይጠናቀቃል:: የኦፌዴን ዋና ጸሐፊ ኦቦ በቀለ ነጋ የሚገኙ ሲሆን ዋና ጸሐፊው በነዚህ የሰሜን አሜሪካ ታላላቅ ግዛቶች በመዘዋወር የሃገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ እንደሚያስረዱ ይጠበቃል::
bekele

bekele addis

bekele o

The post የኦፌዴን ዋና ጸሐፊ ሚኒሶታ ገቡ * ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ በአሜሪካ ታላላቅ ከተሞች ሕዝባዊ ስብሰባ ያደርጋሉ appeared first on Zehabesha Amharic.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 15006

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>