Health: ኮሌስትሮልዎ ከፍ ያለ ከሆነ ዓመት በዓሉን የግድ በሥጋ ብቻ ማክበር የለብዎትም
ከዶ/ር ዓብይ ዓይናለም ኮሌስትሮል ከተለያዩ ምግቦች ወደ ሰውነት ዘልቆ እና ከመጠን አልፎ ሲጠራቀም የደም ባንቧዎች ግድግዳና መንገዳቸው ላይ በመለጠፍና መንገዱን በማጥበብ ደም እንደልቡ ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች እንዳይደርስ ያግዳል፡፡ ይህም ለህዋሳቶች በህይወት መቆየት ወሳኝ የሆኑት ንጥረ ነገሮችና ኦክስጅንም...
View Articleየማለዳ ወግ…በኳታር ታምና ያኮራችን እህት አንድነት * ”ታማኝነት የህይወት መመሪያየ ነው! “
የማለዳ ወግ…በኳታር ታምና ያኮራችን እህት አንድነት * ታማኟ ኢትዮጵያዊት አንድነት ዘለቀው በክብር ተሸለመች * ” ታማኝነት የህይወት መመሪያየ ነው! “ ታምና ያኮራችን እህት አንድነት ዘለቀው ነቢዩ ሲራክ አንድነት ዘለቀው ትባላለች ፣ አንድነት የ 32 ዓመት ዕድሜ ያላት ኢትዮጵያዊት ስትሆን በኳታር ዶሀ ውስጥ...
View Articleመተማመን በጠፋበት መከላከያ ሠራዊት ውስጥ ሹም ሽሩ ቀጥሏል * ኮረኔል ጋይም እና ኮረኔል እሸቴ ከስልጣናቸው ዝቅ ተደረጉ
በስልጣን ላይ ያለው ገዢው ስርዓት በከፍተኛ የመከላከያ ሰራዊት አዛዦች ላይ እምነት በማጣቱ ምክንያት እንዱን በማውረድ ሌላኛውን በመሾም ላይ ተጠምዶ እንደሚገኝ ምንጮቹን ጠቅሶ ደህሚት ዘገበ:: ዜናው እንደወረደ እንደሚከተለው ተስተናግዷል:: Photo File ከመከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ በደረሰን መረጃ መሰረት ውስጣዊ...
View Articleአቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የትንሣኤን በዓል በማስመልከት ቃለ ቡራኬ ሰጡ (ይዘነዋል)
አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የትንሣኤን በዓል በማስመልከት ቃለ ቡራኬ አስተላለፉ:: ፓትርያርኩ ለዘ-ሐበሻ በላኩት ቡራኬ “ቤተ ክርስቲያናችን ኢትዮጵያውያንን ሁሉ አንድ አድርጎ የኢትዮጵያን የአንድነቷን ትንሣኤ እንዲያሳየን; ጥልቅን በመስቀሉ ገድሎ; ሞትን በሞቱ ድል ነሥቶ ወደ ተነሳው...
View Articleአብዱ ኪያር አዲስ ነጠላ ዜማ ለቀቀ (ዘፈኑን እና ግጥሙን ይዘናል)
መርካቶ ሠፈሬ በሚለው ታዋቂ ዘፈኑ ከሕዝብ ጋር የተዋወቀው አብዱ ኪያር አዲስ ነጥላ ዜማ ለቀቀ:: አዲሱ ነጠላ ዜማው “መልካም አመት በዓል” ሲሆን መል ዕክቱም ጠንካራ እንደሆነ ግጥሙን ያነበቡ ሰዎች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል:: ዘፈኑን ይመልከቱ; ከዘፈኑ በታች ደግሞ ግጥሙን አስተናግደናል:- መልካም አመት በዓል –...
View Articleበደቡብ አፍሪካ መሲና ከተማ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ኮሚቴው ነፃ መሆኑን መሰከሩ
(ዘ-ሐበሻ) ድምፃችን ይሰማ ባስተላለፈው ጥሪ መሠረት በደቡብ አፍሪካ የድንበር ከተማ ላይ የምትገኘው መሲና ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በ እስር ላይ የሚገኙት የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ነፃ መሆናቸውን መሰከሩ:: በስፍራው የሚገኘው የዘ-ሐበሻ ዘጋቢ በፎቶ ግራፍ አስደግፎ በላከው ዜና መሰረት...
View Articleበፋሲጋችን። –ዳዊት ዳባ
እንኳን በደህና ከዘመን ዘመን አሸጋግሮ ለፈሲጋ በዓል አደረሰን። በአሉን የፍቅር የሰላም ያድርግልን። Anger at injustice as martin luter king wrote. Is the political expression of love? የፋሲጋ ሳምንት (ህማማት) ድንቅና አስገራሚም ነው። ፍቅር፤ መሰዋትነት፤...
View Articleየትንሣኤ ዋዜማ ቀጥታ መርሃግብር ከሚኒያፖሊስ ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ (Live Stream)
የትንሣኤ ዋዜማ ቀጥታ ዘገባ ከሚኒያፖሊስ ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ (Live) The post የትንሣኤ ዋዜማ ቀጥታ መርሃግብር ከሚኒያፖሊስ ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ (Live Stream) appeared first on Zehabesha Amharic.
View Articleኢትዮጵያዊያኑ የኬንያን ፍርድ ቤቶች እያጣበቡ ነው
ዳዊት ሰለሞን ከኬንያ እንደዘገበው:- ከኢትዮጵያ በቀጥታ ወደ ደቡብ አፍሪካ ለሚደረግ በረራ ቪዛ ማግኘት ካለፉት አስር ዓመታት ጀምሮ ለኢትዮጵያዊያን ፈጽ ሞ የማይታሰብ ሆኗል፡፡በደቡብ አፍሪካ የተለያዩ ከተሞች ኢትዮጵያዊያን በከፍተኛ ደረጃ ቁጥራቸው እየተበራከተ በመምጣቱ አዲስ አበባ የሚገኘው የኔልሰን ማንዴላ አገር...
View Articleበስለላ ከሆላንድ የተባረረው የጋዜጠኛውን አንገት እቆርጣለሁ አለ (ድምጹን ይዘናል)
ክንፉ አሰፋ እለተ እሁድ ከቀትር በሁዋላ አንድ የስልክ ጥሪ ደረሰኝ። ቁጥሩ +251 945226530 ነበር። ስልኩን አነሳሁት። “ሃሎ” “አቤት” “አለማየሁ ነኝ። መን አባክ ነው የምትጽፈው። እኔ አላማዬ ነው። አንተን ግን አንገትህን ቆርጬ ነው የማሳይህ። ለማየት ያብቃህ። ያን የምትጽፈውን ጽሁፍ… እኔ ምንም ልሁን...
View Articleበአዲስ አበባ ኤድና ሞል በጣም አጭር ቀሚስና ቁምጣ በሚለብሱ ሴቶች ላይ አወዛጋቢ ሕግ አወጣ
አዲስ አበባ የሚገኘው ኤድና ሞል ወደ ተቋሙ አጭር ልብስና ቁምጣ ለብሰው በሚመጡ ሴቶች ላይ አዲስ ህግ ማውጣቱ ተሰማ:: ዝርዝሩን በድምጽ ያድምጡ:: The post በአዲስ አበባ ኤድና ሞል በጣም አጭር ቀሚስና ቁምጣ በሚለብሱ ሴቶች ላይ አወዛጋቢ ሕግ አወጣ appeared first on Zehabesha Amharic.
View Article“ሁሉም ሰው ንግግሬን ወዶታል; ግን ባትናገር ጥሩ ነበር አሉኝ”– (ብርሃኑ ተዘራ ከታማኝ ሾ ጋር ክፍል 3) ስለድምጻችን...
በቅርቡ ተወዳጁን ‘ወገኔን’ ነጠላ ዜማ የለቀቀው ብርሃኑ ተዘራ ከታማኝ ሾ ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ ክፍል 3 ላይ “ሁሉም ሰው ንግግሬን ወዶታል; ግን ባትናገር ጥሩ ነበር አለኝ” አለ:: የትኛውን ንግግር? – ቃለ ምልልሱን ያድምጡ:: The post “ሁሉም ሰው ንግግሬን ወዶታል; ግን ባትናገር ጥሩ ነበር አሉኝ” –...
View Articleበቤተመንግስት አካባቢ አለመተማመኑ በገሃድ እየታየ ነው * የቤተመንግስቱ ጠባቂዎች በሙሉ ወደ ቤንሻንጉል ተላኩ
(ዘ-ሐበሻ) ሕወሓት በሚያስተዳድረው መንግስት ውስጥ እርስ በ እርስ በባለስልጣናቱ መካከል ያለው አለመግባባት እና አለመተማመን እያየለ መሄዱ ቤተመንግስትም መድረሱ ተሰማ:: በተለይም የመለስን ራዕይ ገደል ይግባ የሚለው የአቶ አርከበ ቡድን ሃይለማርያም ደሳለኝን ይዞ እያየለ መሄዱና በሌሎች የሕወሓት አባላት ላይ ያለው...
View Articleስለቤተክርስቲያን ዝም አንልም!!! –ከምእመናን የተላለፈ የትንሳዔ መልእክት
08/01/2007 ዓ.ም በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አኃዱ አምላክ አሜን ” በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ። ” ሐዋ.20፡28 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለረጅም ዘመናት...
View Article8 የፖለቲካ ፓርቲዎች ራሳቸውን ከምርጫው ሊያገሉ እንደሚችሉ አስጠነቀቁ (መግለጫውን ይዘናል)
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በወላይታ ዞን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ለክልል ምክር ቤት ዕጩዎችን ያቀረቡ 8 የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በዞኑ እየደረሰባቸው የሚገኘው አፈና እና በደል መፍትሄ ካልተሰጠው ራሳቸውን ከመጭው ግንቦት 2007 ዓ.ም ምርጫ ራሳቸውን ሊያገሉ እንደሚችሉ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ለዞኑ ምርጫ...
View Articleሞያሌ ከትናንት ምሽት እስከ ዛሬ እኩለቀን ድረስ በተኩስ ተናጠች
ኢሳት ዜና :- የከተማዋ የኢሳት የመረጃ ምንጮች እንደገለጹት ከትናንት ሰኞ ምሽት ጀምሮ እስከ ዛሬ ማክሰኞ እኩለቀን ድረስ ከተማዋ በተኩስ ስትናወጥ ውላለች። Moyale Main Street (Photo file) አንዳንድ ነዋሪዎች እንደሚሉት የተኩሱ ልውውጡ የተካሄደው በመከላከያ ሰራዊት አባላት እና በሶማሊ ክልል ልዩ...
View Articleበኢትዮጵያ የንግድ ሚዛን ጉድለቱ እየጨመረ ነው
ሚያዝያ ፮(ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- መንግስት ባለፉት አምስት አመታት ተግባራዊ ባደረገው የኢኮኖሚ ፖሊሲ መሰረት ምርቶችን ውደ ውጭ በመላክ በያመቱ ከ2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ለማግኘት አቅዶ የነበረ ቢሆንም፣ በአምስቱ አመታት ውስጥ ያሳካው ሩቡን ያክል መሆኑን መረጃዎች አመልክተዋል። መንግስት...
View Articleበደቡብ አፍሪካ በውጭ አገር ዜጎች ላይ የሚደርሰው ጥቃት እንደቀጠለ ነው
ሚያዝያ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ባለፉት ሁለት ቀናት በደቡብ አፍሪካዋ የቱሪስት ከተማ የደርባን ተወላጆች_የውጭ አገር ዜጎች ከአገራቸው እንዲወጡ ለማስገደድ በወሰዱት ጥቃት 3 ኢትዮጵያውያን በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን አጇንስፍራንስፕሬስዘግቧል። ኢትዮጵያዊያኑ ሱቆቻቸው ውስጥ እንዳለ በጋስ በተሞላ...
View Articleበርካታ የፌደራል ፖሊስ አባላት እና የአየር ሃይል የበረራ አስተማሪዎች ታሰሩ
ሚያዝያ ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሰሞኑን ከፍተኛ የደህንነት ሃላፊዎች ያስተላለፉትን ድንገተኛ ትእዛዝ ተከትሎ በፌደራል ፖሊስ አባላት የእጅ ስልኮችና የኢሜል አካውንቶች ላይ በተደረገ ፍተሻ፣ የተቃዋሚ መሪ ፎቶዎችን፣ አገራዊ ሙዚቃዎችንና ማንኛውም ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸውን ጽሁፎች ከኢንተርኔት...
View Articleበአማራ ክልል ሊመደብ የነበረው የኮማንዶ ጦር እቅድ ተሰረዘ * አለመተማመኑ በርትቷል
(ምንሊክ ሳልሳዊ) – የመጭው ምርጫ ጋር በተያያዘ ስጋቱ እያየለበት የመጣው የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ አምባገነን ቡድን በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር እና በጎጃም ክፍለሃገራት ሊመድበው የነበረው የኮማንዶ ጦር እቅድ በጦሩ ውስጥ ያለውን ጉምጉምታ እና አለመተማመን ስላሳሰበው መሰረዙን እና ጦሩ ወደ ካምፕ እንዲመለስ...
View Article