Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የትግል ጥሪ አስተላለፈ

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የ9ኙ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ትብብር ‹‹ነጻነት ለፍትሃዊ ምርጫ›› በሚል መርህ የሁለተኛ ዙር የሠላማዊ ትግል ጥሪውን ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች አስተላለፈ፡፡ ትብብሩ የካቲት 15 ቀን 2007 ዓ.ም በተመሳሳይ ሰዓት በ15 ከተሞች ሊያደርገው አቅዶት የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ በሳምንት አራዝሞ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለ11 ሰዎች ሰዎች መጥፋት ምክንያት የሆነው የሲኖ ትራክ እና የሚኒባሱ ግጭትና የተቃጠሉበት ፎቶዎች ይዘናል

ዘ-ሐበሻ ጠዋት ላይ በቡራዩ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ሁለት ልዩ ስሙ ቀርሳ በተባለ ስፈራ ትላንት ማምሻውን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰው ህይወት ሲያልፍ ሁለት ሰው ላይ ከባድ ጉዳት በሚል ዘግባ ነበር:: አደጋው የደረሰው ትላንት ምሽት 1 ሰዓት ከ20 ደቂቃ ላይ ሲሆን፥ ወደ አዲስ አበባ ይመጣ የነበረ ሲኖ ትራክ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የደቡብ አፍሪካዊያን ዕዳ! –ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

የማንዴላ ልጆች ወገኖቹ ፤ የዋልንላቸው ውለታ ይህች አፍሪካ በነጻነት ፤ እንድታገኝ እፎይታ ጥረታችን ሁሉ ሰምሮ ፤ አገኙና ነጻነት በእኛ ቀን ሲዘነብል ፤ ብንሔድባቸው ስደት ከቅኝግዛት እስከ አፓርታይድ ፤ የረገጣቸው እያለ ወንድም ጓዱን ሐበሻ ፤ ስለ እሱ ዋጋ የከፈለ ከሀገር ይውጣ ብሎ ጮኸ ፤ ጎዳናው ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምን እየጠበቅን ነው? «የትግራይ ሪፑብሊክ ድንበር አል-ወሃ ድረስ ነው» –ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ማክሰኞ የካቲት ፲፩ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲፩ የትግሬ ወያኔ በኃሣብ፣ በዕቅድ እና በተግባር ፀረ-ዐማራ፣ ፀረ-ኢትዮጵያ እና ፀረ-ኢትዮጵያዊ የሆነ ድርጅት መሆኑን ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ያረጋገጠው ሃቅ ነው። ሠሞኑንም ከመገናኛ ብዙሃን የሚደመጠው «የትግራይ ድንበር አል-ውሃ ድረስ ነው» የሚለው ወሬ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍርድ ቤቱ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች አቤቱታ ላይ ቀጠሮ ሰጠ

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት በዘላለም ወርቃገኘው ክስ መዝገብ የተከሰሱት የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በማረሚያ ቤት አስተዳደር ላይ ያቀረቡት አቤቱታ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለየካቲት 25/2007 ዓ.ም ቀጠሮ ሰጠ፡፡ በዛሬው ችሎት የተከሳሾቹ ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ‹‹ህዳር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጆርጂያ አትላንታና አካባቢው ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን –የአድዋ ድል በዓል ጥሪ

በጆርጃ አትላንታና አካባቢው ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የአድዋ ድል በዓልን በጋራ እናከብር ዘንድ ጥሪ ቀርቧል:: ፍላየሩን ይመልከቱ:: The post በጆርጂያ አትላንታና አካባቢው ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን – የአድዋ ድል በዓል ጥሪ appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአድዋ ድል በዓል ጥሪ –በሚኒሶታና አካባቢው ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያን ወዳጆች

የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ በሚኒሶታ የአድዋ ድል በዓልን በማስመልከት ልዩ የሆነ ትምህርታዊ ዝግጅት አሰናድቷል:: በመሆኑም በሚኒሶታ እና አካባቢው የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በዝግጅቱ ላይ እንድትታደሙ ተጋብዛችኋል:: ፍላየሩን ይመልከቱ:: The post የአድዋ ድል በዓል ጥሪ – በሚኒሶታና አካባቢው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: በትዳሬ ውስጥ ምንም ዓይነት ፀብና ግጭት አለመኖሩ ችግር ይኖረው ይሆን?

አንዳንድ ጊዜ በትዳሬ ውስጥ አንድ የሆነ የጎደለ ነገር ይኖር ይሆን ስል አስባለሁ፡፡ ምክንያቱም እኔና ባለቤቴ ፈፅሞ ተጣልተን (ተደባድበን) አናውቅም፡፡ አይደለም መደባደብ ተጨቃጭቀን እንኳን አናውቅም፡፡ በእርግጥ ሁለታችንም የመጣነው እጅግ በጣም ወግ አጥባቂና ሃይማኖተኛ ከሚባሉ ቤተሰቦች ሲሆን ሁለታችንም አባትና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ አሰፋ ጫቦን ለቀቅ… ከሺመልስ አበበ

አቶ አሰፋ ጫቦ አቶ አሰፋ ጫቦ በኢሳት ቴሌቪዥን፣ በአዉራምባ ታይምስ ድህረ ገጽና በፊንፊኔ የድህረ ገጽ ሬድዮ ያደረጉትን ቃለ መጠይቆች ተመልክቻለሁ፤ አድምጫለሁ። እንዲሁም በኢትዮሚዲያ ድህረ ገጽ ላይ በብእር ስሙ መላኩ ይስማዉ የሚባል ግለሰብ የጻፈዉን ዉርጅብኝ አንብቤ በጣም ከልቤ አዘንኩ። በፍኖት ሬድዮም ስለ አቶ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ዙሪያ አዳዲስ መረጃዎች

ለርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አባላት፤ እንዲሁም በUK እና በመላው ዓለም ለምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተወሕዶ ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ። በመጀመሪያ በቸሩ ፈጣሪአችን ሥም የከበረ ሰላምታችን ይድረሳችሁ። በስደት ሀገር ከተመሠረተች 40 ዓመታትን ያስቆጠረቸው ርዕሰ አድባራት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕወሓት አስተዳደር ሙስሊሞችን ከየአካባቢው እያደነ ማሰሩን ቀጥሏል

ጋዜጠኛ የሱፍ ጌታቸው በፌስቡክ ገጹ እንዳስታወቀው በርካታ ንፁሃን ወንድሞቻችን ከመዲናችን አዲስ አበባ እየታደኑ ነው። (ፎቶ ከፋይል) “ህወሃት መራሹ ወያኔ አሁንም ንፁሃን ሙስሊሞችን ከየአካባቢው ማደነኑን ቀጥሏል።” ሲል ዘገባውን የጀመረው ጋዜጠኛው በዛሬው እለት በብርጭቆ አካባቢ ኮንዶሚኒየም ይኖር የነበረው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መዓት አውርድ! –አስራት አብርሃም

አስራት አብርሃም በዘመነ አፄ ልብነድንግል ጦርነት በመጥፋቱ ንጉሱ ጦርነት አውርድ ተብሎ በየቤተክርስቲያኑ ፀሎት እንዲደረግ ትዕዛዝ አውርዶ ነበር እየተባለ በአፈ ታሪከ ይነገርለታል፤ 24 ዓመት የሞላው የህወሀት/ኢህአዴግ ስርዓትም ጦርነት አውርድ፣ መዓት አውርድ እያለ እንደሚገኝ ከደርጊቶቹ ሁሉ መረዳት የሚቻል ነው።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዕቢያ አፈር ልሶ ተነሳ –ከአበበ ከበደ

ደርግ ወገቡን እየደበደበ ያቆሳሰለው በመጨረሻም በጾረናና ዛላንበሳ ጦር ሜዳ ላይ ራሱን ክፉኛ የተቀጠቀጠው እባብ አፈር ልሶ ተነሳ። እባብ ራሱን ተቀጥቅጦ ሞቶ እንኳን ቢሆን ሊነሳ ይችላልና መፍትሄው የዛፍ ቅርንቻፍ ላይ ወይም ገመድ ላይ ሰቅሎ መተው እንደሆነ ይታወቃል። ይህ እላይ የተሰቀለ እባብ ድንገት ቢነቃ እንኳን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ2007ቱን ሀገራዊ ምርጫ ሂደት እና ከምርጫዉ ዉጭ ያሉ አዋጭ አማራጮችን በተመለከተ የአርበኞች ግንቦት 7: የአንድነትና...

አርበኞች ግንቦት 7: የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሰላማዊ፣ ተዓማኒና ፍትሀዊ በሆነ ምርጫ የማይፈልጋቸውን መሪዎች መሻር፤ የሚፈልጋቸውን ደግሞ መሾም የሚያስችሉትን መሠረቶች ለመጣል የሚታገል ንቅናቄ ነው። እንደሚታወቀው የሕዝብ እውነተኛ ፍላጎት የሚገለጽበት እውነተኛ ምርጫ እንዲኖር ገለልተኛና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“እንኩሃንም ከናንተ ጓሮ በቀልኩ!” –የጐንቻው

“እንኩሃንም ከናንተ ጓሮ በቀልኩ፤ ‘ካድዋም አድዮ’ ሁኘ ገዘፍኩ፤ እህል ሰቡን’ እያቀጨጭኩ፤ [ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]— Download (PDF, 425KB)   The post “እንኩሃንም ከናንተ ጓሮ በቀልኩ!” – የጐንቻው appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምርጫ ቦርድ ከ200 በላይ የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎችን ሰረዘ

• ‹‹ምርጫ ቦርድ ሰማያዊ በምርጫ ሂደቱ እንዲቆይ አይፈልግም›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ሰማያዊ ፓርቲ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ከ200 በላይ ዕጩዎቹ በምርጫ ቦርድ ትዕዛዝ እንደተሰረዙበት የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ በመላ አገሪቱ በተለይም በደቡብ ወሎ፣ በሰሜን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለቅሶ በራፍ ፍርድ ቤት ( የልጅና የአባት መተያየት) –ለገሰ ወልደሃና

  ዘመነ ምህረት እና መለሰ መንገሻ ከተያዙ አንድ ወር ከአንድ ቀን ሆናቸው በዛሬው እለት ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ተብሎ የመኢአድ አባላት እና ይህ በፎቶ የምታዩት አንድነት ዘመነ ከእናቱ ጋር ከሰሜን ጎንደር ሌሎችም የዘመነ ቤተሰብም ተገኝተዋል ዘመነ የመኢአድን ጠቅላላ ጉባኤ ተካፍሎ ከተመለሰ በኋላ አላገኘነውም አይኑን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምርጫ ቦርድ ከ200 በላይ የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎችን ሰረዘ

• ‹‹ምርጫ ቦርድ ሰማያዊ በምርጫ ሂደቱ እንዲቆይ አይፈልግም›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ሰማያዊ ፓርቲ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ከ200 በላይ ዕጩዎቹ በምርጫ ቦርድ ትዕዛዝ እንደተሰረዙበት የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ በመላ አገሪቱ በተለይም በደቡብ ወሎ፣ በሰሜን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለመሆኑ ለወደፊቱ የየካቲት ፲፪ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓ.ም. ሠማዕታትን የሚዘክር ተተኪትውልድ ይኖረን ይሆን?

ኢትዮጵያውያን በታሪክ በተለያዩ ዘመኖች ከውጭ ወራሪዎች ጋር ተፋልመዋል። ሁሉም የውጭ ወራሪዎች ዘለቄታዊ ግባቸው ተመሣሣይ ነበር፦ ኢትዮጵያን ቅኝ ግዛታቸው አድርገው ሕዝቧን በባርነት ቀንበር ሥር መግዛት። በዚህ ረገድ አረቦች ከ፰ኛው (ስምንተኛው) መቶ ክፍለዘመን ጀምሮ በእስልምና ኃይማኖት ማስፋፋት ሽፋን ተደጋጋሚ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ስለ እርግዝና መከላከያዎች 10 ነጥቦች

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ያልተፈለገ እርግዝናን ለመከላከልና ራስዎን ከአባላዘር በሽታዎች ለመጠበቅ ሲባል የተለያዩ መንገዶችን ይጠቀሙ ይሆናል፡፡ ነገር ግን የእነዚህን መከላከያዎች እውነታዎች አውቆና ተረድቶ ጥቅም ላይ ማዋል እጅግ ጠቀሜታ ይኖረዋል ብዬ ስለማስብ ይህን ጽሑፍ አዘጋጅቼላችኋለሁ፡፡ 1) በወር...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>