ስለ ዳግማዊ ምንሊክ የ”ኒዎርክ ታይምስ ጋዜጣ”ያወጣው ጽሁፍ
ጋዜጣ (ኅዳር 7/1909 ዓም እ ኤ አቆጣጠር) የዛሬ 96 አመት የፃፈው ፅሁፍ ለአሁኑ ትውልድ ታሪካዊ ማስረጃ ነው ኢትዮጵያ በየዘመኗ በሕልውናዋ ላይ የተቃጣባት የመበታተን አደጋን ያለፈችበት መንገድ የጦርነት መንገድ ብቻ አይደለም።ሆኖም ግን ከነበሩን የግጭት ታሪኮች በዘለለ በሕዝብ ዘንድ ተወዳጅ የነበሩ እና በሕዝብ...
View ArticleHealth: ደም ማነስ! (የቀይ ደም ህዋሳት ለቅሶ)
ደም /Blood/ የሰው ልጅ ከተለገሰው ስጦታ አንዱና ዋነኛው ደሙ ነው፡፡ ከሙቅ የቀጠነው፣ ከውሃ የወፈረው ደማችንን ወገቡ ላይ ብንከፍለው ሁለት ዓበይት ቡድኖች ይፈለፈላሉ፡፡ እነዚህም ፈሳሽ ክፍሉና ህዋስ ክፍሉ ናቸው፡፡ 55% እና 45% እንደየቅደም ተከተላቸው ይይዛሉ፡፡ ፈሳሽ ክፍሉ የተለያዩ ኤሌክትሮላይቶችን...
View Articleአባይ ጸሐዬ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የዛቱበት ድምጽ ተለቀቀ –“በአ.አ. ማስተር ፕላን ላይ ዳግም ጥያቄ ካነሱ ልክ...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ም እመናንን ለሁለት በመክፈል የኢሕአዴግን የስልጣን ዘመን ያረዘሙት ሕወሓቱ አባይ ጸሃዬ ሰሞኑን በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ዛቱ:: ድምጻቸው ተቀርጾም በኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ በኩል ለሕዝብ ይፋ ሆነ:: አባይ ጸሓዬ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላንን ጉዳይ እንዲራዘም የተደረገው ሕዝቡ...
View Articleእናንተ ለአገልግሎት ነበር። እነሱ ዘበኛ ነው የሚፈልጉት። –ዳዊት ዳባ
እርጉዝ ነኝ እያለችህ ሴትን ልጅ ሆዷን ረግጠህ ፅንስ አስወረድክ። አሮጊትና ሽማግሌ በጫማ ጥፊ ሳይቀር የሚደበድቡ አሉ። አንድን ሚስኪን ወገን አስርና አስራ አምስት ሆነው ለጉድ ሲቀጠቅጡም በተደጋጋሚ አየን። መፍክር ብቻ በጁ ይዞ የጋራ ለሆነ መብትና በደል ሊያሰማ አደባባይ የወጣ ዜጋ አቅማቸውን ለማሳየት በብዙ...
View Articleኦብኮ በገዥው ፓርቲ ወከባ እየደረሰብኝ ነው አለ
‹‹በጋራ ምክር ቤቱ እየተጠቀምን አይደለም›› አቶ ቶሎሳ ተስፋዬ የኦብኮ ሊቀመንበር ኦብኮ ኢህአዴግን ጨምሮ ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎች የመሰረቱት የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባል ሆኖ እየተንቀሳቀሰ ቢሆንም የምክር ቤቱን ስምምነት በጣሰ መልኩ በአባላቱ ላይ ከፍተኛ ወከባ እየደረሰባቸው እንደሚገኝ እና የጋራ...
View Articleምርጫ ቦርድ ሰማያዊ ፓርቲን ከምርጫ ለማገድ ፍላጎት እንዳለው ታወቀ
• ‹‹ሰማያዊ ሳይጠብቁት በመላ አገሪቱ ዕጩ በማቅረቡ ደንግጠዋል›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ምርጫ ቦርድ በየወረዳው ለሚገኙ የምርጫ ቦርድ አስፈፃሚዎች ‹‹ከቦርድ የሚጠበቅ ውሳኔ ስላለ፣ ሰኞ ተሰብስበን እስክንወስን ድረስ የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎቹን ወደ ቅጽ 4 እንዳታዘዋውሩ›› የሚል መልዕክት ማስተላለፉን እና ሰማያዊ...
View Articleማኅበረ ቅዱሳን በሚኒሶታ የቴሌቭዥን ስርጭት ጀመረ
(ዘ-ሐበሻ) በሚኒሶታ የማኅበረ ቅዱሳን የሚዲያ ክፍል ሃላፊ( ተጠሪ) የሆኑት አቶ መለሰ አበበ ለዘ-ሐበሻ እንዳስታወቁት ማኅበረ ቅዱሳን በሚኒያፖሊስ እና በሴንት ፖል ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሚሆን የቴሌቭዥን ስርጭት ጀመረ:: በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን ማኅበረ ቅዱሳን...
View Articleበሚኒሶታ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለማህሙድ አህመድ ያላቸውን ክብር ገለጹ
(ዘ-ሐበሻ) “የትዝታው ንጉስ” በሚል በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ላይ በትልቁ ስሙ የሚጠራው ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ በሚኒሶታ ደማቅ የሙዚቃ ኮንሰርት አቀረበ:: 74ኛ ዓመቱን የያዘው አርቲስት ማህሙድ አህመድ ትናንት የቫለንታይን ደይን በማስመልከት በሚኒሶታ በተደረገው የሙዚቃ ኮንሰርት ላይ ያሳየው ብቃት ሙዚቃ ምን ያህል...
View Article‹‹ሰላማዊ ትግሉ ሲጠናከር ስርዓቱ ወደ አውሬነት ይቀየራል››
ነገረ ኢትዮጵያ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት • ‹‹ቃል ኪዳናችንን ማጥበቅ አለብን!›› (በዛሬው ዕለት ለቀድሞው የአንድነት አመራሮችና አባላት የተዘጋጀው የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል ላይ ከተናገሩት) ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ፓርቲ ጣኦት አይደለም፡፡ ኢህአዴግ ቅንጅትንም አፍርሶታል፡፡ አንድነትንም አልፈረሰም ብለው...
View Articleእየከፋ በመጣው የሰብአዊ መብት ረገጣ ላይ የጋራ አቋም መግለጫ ከፖለቲካ ፣ ሲቪክ ፣ የሃይማኖት ድርጅቶችና ታዋቂ ግለሰቦች
«ለውጥ በማይቆም ተሽከርካሪ የሚጓዝ አይደለም፤ የተከታታይ ትግል ውጤት ነው። ነጻነት የምንፈልግ ሁሉ ጀርባችንን ቀና አድርገን መታገል አለብን። ራሳችን ካልፈቀድንለትና ካልተሸማቀቅን፤ ማንም ሰው እንደ ከብት ሊጋልበን ከቶ አይችልም” ነበር ያሉት ዶር ማርቲን ሉዘር ኪንግ ጁኔር ። በማንኛውም አገር ቢሆን፣ ነጻ የሆነ...
View Articleየኢሳያስ ቃለመጠየቅና የብሔርተኞች ጫጫታ
ቶኮላ ኢሳት ወደ ኤርትራ ተጉዞ የኤርትራውን ፕሬዝዳንት ማናገሩ ከተሰማ ወዲህና በተለይም የቃለመጠይቁ ቅንጣቢ ከቀረበ ቦኋላ እየበገኑ ያሉት ወያኔዎች ብቻ ሳይሆኑ በወያኔ የብሄር ፖለቲካ እናተርፋለን ብለው ሲዳክሩ አመታት ያስቆጠሩ ብሄርተኞች ጭምር መሆናቸውን ጭፍሮቻቸው በሶሻል ሚዲያ ላይ ለማስተጋባት ከሚሞክሩ...
View Articleየዲሞክራሲዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ 60ኛ አመት የልደት በአል በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ
በፌብርዋሪ 14, 2015 አጠቃላይ የአባላት ስብሰባ ፌብርዋሪ 14, 2015 በኖርዌይ የሚኖሩ የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ መተዳደሪያ ደንቡ በሚያዘው መሰረት የአባላት ጠቅላላ 3ኛ እና 4ኛ ሩብ ዓመት መደበኛ ስብሰባ የሥራ ክንውን ሪፖርት የቀረበበት የተሳካ አጠቃላይ ስብሰባ አድርገዋል።...
View Articleበሬ ሆይ ሳሩን አገኘሁ ብለህ ገደሉን ሳታይ… የግል አጭር አስተያየት
ከአበባዉ ላቀው (labebaw@gmail.com) ሰሞኑን የኤርትራዉ “ፕሬዘዳንት” ኢሳያስ አፈወርቂ ለኢሳት ቴሊቪን ጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል። በዚህም እርሱ የተናገረዉን ትርጉም ስሰማና አንዳንድ ወንድሞችና እህቶች ልባቸዉ ሲማልል ስሰማ በጣሙን አዘንሁ። ምክንያቱም እያንዳዱ ኢትዮጵያዊ ይህን እብድ ጠንቅቆ ያውቀዋል...
View Articleቀና በል ይሉኛል–ወዴት ልበል ቀና
ቀና በል ይሉኛል– ወዴት ልበል ቀና ከላይ ተደፍቶብኝ- አገር እንደቁና ጣራው ባጡ ቀርቦኝ በር አልባ ግድግዳ- እንደ ዝናር ከቦኝ በጫጩት ጉልበቴ- እየተወራጨሁ እንባየን ዘግኘ- ሽቅብ እየረጨሁ ወደ አማልክት ብጮህ-ጠሎቴን አይሰሙት በየት በኩል ኖሬ በየት በኩል ልሙት:: በምን ይገለጻል- የትውልዴ አበሣ ከመንበርከክ...
View ArticleHiber Radio: የህወሓት አስተዳደር የክርስትና ዕምነት ተከታዮችን ሀሳብን በነፃ የመግለፅ መብት እየተጻረረ መሆኑ.....
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ የካቲት 8 ቀን 2007 ፕሮግራም እንኳን ለ78ኛው የየካቲት 12 የሰማእታት መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ <...ምርጫ ቦርድ ሆን ብሎ በሰማያዊ ፓርቲ ላይ ህገ ወጥ እርምጃ ለመውሰድ ዝግጅት ያለው ይመስላል … ትግላችንን ግን የበለጠ አጠናክረን እንቀጥላለን...> ኢንጅነር...
View Articleተመስገን ደሳለኝ ምልክታችን ነው! –ከበድሉ ዋቅጅራ
ተመስገን ደሳለኝ ምልክታችን ነው፤ ልንሸፍነው ያልቻልነው ምልክት፡፡ ተመስገን የተከሰሰውና የተፈረደበት ከአሸባሪዎች ጋር ግንኙነት አለው ወይም ደግሞ አሸባሪ ነው ተብሎ አይደለም፤ የተከሰሰውም የሶስት አመት እስር የተፈረደበትም በጻፈው ጽሁፍ ነው፡፡ በመሆኑም ተመስገን ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ ህገመንግስታዊ መብታችን...
View Articleሌንጮ ለታ፤ ኦኤምኤን ፤ አባዱላ ገመዳ እና የሞራል ኪሳራ –እንደ ተጨማሪ ማብራሪያ
ከታምራት ነገራ (የቀድሞው አዲስ ነገር ጋዜጣ ጋዜጠኛ) ይህ ፅሁፍ በክፍል አንድ ( ኦኤምኤን ፤ አባዱላ ገመዳእና የሞራል ኪሳራ) በሚል ርስዕስ ላይ ባነሳኋቸውን አንዳነድ ነጥቦች ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ለመስጠት ይሞክራል፡፡ በክፍል አንድ ጽሁፍ በጥቂቱ ኦኤምኤን እንደሚዲያ ተጠያቂነቱ ለአንድ ቡድን ወይንም ፓርቲ ሳይሆን...
View Article(ዜና ፎቶ) ታክሲዋ ባንክ ገባች
(ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚሰሙት የመኪና አደጋዎች እጅጉን እየበዙ መጥተዋል:: በየቀኑ የሚደርሰው የመኪና አደጋም በሰውና በንብረት ላይ እያደረሰ ያለው ጉዳት ተጽፎ የሚያልቅ አይደለም:: ከአዲስ አበባ ወሬዎች ያገኘነው የፎቶ መረጃ እንደሚያመለክተው ዛሬ የካቲት 4 ቀን 2007 ዓ.ም....
View Article(አሳዛኝ ዜና) ሲኖ ትራክ እና ሚኒባስ በመጋጨታቸው በተፈጠረ እሳት የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ
ዘ-ሐበሻ በተደጋጋሚ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚከሰቱ አሳዛኝ የመኪና አደጋዎችን ስትዘግብ ቆይታለች:: ዛሬ ያገኘነው ዜና ደግሞ እሽጅግ አሰቃቂ ነው:: በቡራዩ ከተማ በደረሰ የመኪና አደጋና ተከትሎት በተነሳው የ እሳት ቃጠሎ የ11 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተዘገበ:: በቡራዩ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ሁለት ልዩ ስሙ ቀርሳ በተባለ...
View Articleየተስፋ ጣዝማ –የአሻም ብራ! -ሥርጉተ ሥላሴ
ከሥርጉተ ሥላሴ 17.02.2015 /ዙሪክ – ሲዊዘርላንድ/ ዛሬ የካቲት 17 ቀን 2015 ጀግና ሃይለመድህን አበራ የአሻምን ብራ ችቦ ጄኔባ ላይ በተግባር ያዘመረበት ዕለት ነው። ልክ አመቱ። አሻም የወያኔ ሃርነት ትግራይ ማንፌስቶ በማለት በዝምታ፤ አንዲት ቆራጣ ንብረት ሳይወድም፤ አንድ ትንፋሽ ከመኖር ሳይቋረጥ፤...
View Article