ሁሉንም ነገር ለፖለቲካ ፍጆታ ለማዋል የቆረጠ ፓርቲ የሀገርን ሉዓላዊነት አደጋ ላይ መጣሉ የማይቀር ነው!!! ከአአንድነት...
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) ሀገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሀብቷ የታደለች፤ በመልክዓ ምድራዊ አቀማመጧ ለብዙ ፈታኝ ሁኔታዎች የተጋለጠች አገር ናት፡፡ በአንፃራዊነት ሲታይም ምንም እንኳን በተፈጥሮ ሀብት የታደለች ብትሆንም ዜጎቿ...
View Articleከፍተኛ የደህንነት ሹም ከስልጣን ተነሱ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
የሕወሐት አባልና የአገር ውስጥ ደህንነት ዋና ሃላፊ አቶ ወልደስላሴ ከስልጣናቸው እንዲነሱ መደረጉን የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። ወ/ስላሴ ከስልጣን እንዲነሱ ያደረጉት የደህንነት ዋና ሹም አቶ ጌታቸው አሰፋ መሆናቸውን ምንጮቹ ጠቁመዋል። የሁለቱ ሹማምንት ፀብ ውስጥ ለውስጥ ሲብላላ ቆይቶ መጨረሻ መፈንዳቱ ታውቋል።...
View Articleየታማኝ በየነ ሾው –በኢሳት
Related Posts:በአዲስ አበባ የተደረገውንና…‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ…የኮሜዲያን አዜብ መስፍን አዲስ…ቦንድ ለመሸጥ ሳዑዲ የገባው ወያኔ…ጽናት – ሁሉም ሊያየው የሚገባ…
View ArticleSport: በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 10ሩ አክሳሪ ተጫዋቾች
ከይርጋ አበበ እለታዊው የእንግሊዙ ዘሰን ጋዜጣ በስፖርት አምዱ ላይ ባለፉት አሥር ዓመታት ቀጣሪዎቻቸውን ለከባድ ኪሳራ ያጋለጡ አሥር ከዋክብት ብሎ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተጫዋቾች አቅርቧቸዋል። ተጫዋቾቹ ክለቦቹን ሊያከስሩ የቻሉት ከተገዙ በኋላ ጥሩ መጫወት ባለመቻላቸው እንደገና ለገበያ ሲቀርቡ የተሸጡበት ዋጋ...
View Articleቡድናችንና ግብፃዊ ዳኛ …… (አብርሃ ደስታ ከመቀሌ)
ዛሬ እሁድ ማታ ለሚካሄደው የዋልያዎችና የባፋናዎች የእግርኳስ ግጥምያ መቐለዎች ለድጋፉ ካሁኑ ሽርጉድ ጀምረዋል። የሀገራችን ባንዲራ የያዙ ወጣቶች በብዛት ይታያሉ። የተወሰኑ ወጣቶች እንደነገሩኝ የዛሬ ጨዋታ አስጨናቂ ነው። ምክንያቱም (1) ለዓለም ዋንጫ የምናልፍበት ወሳኝ ጨዋታ ነው። (2) የመሃል ዳኛው ግብፃዊ ነው...
View Articleዜና ፍትሕ ከትግራይ ክልል፡ የ12 ሰዎች አስከሬን በአንድ ቤተክርስትያን በጅምላ ተቀበረ…እና ሌሎችም
አብርሃ ደስታ ከመቀሌ አንድ በአፅቢ ወረዳ (ጣብያ ሩባ ፈለግ፣ ቁሸት ደብረሰላም) የሚኖሩ አርሶ ኣደሮች በግጦሽ መሬት ይገባኛል ምክንያት ከመንግስት ጋር ተጣሉ። መንግስት በፓኬጅ ፕሮግራም (‘ፓኬጃዊ ምትእትታው’) መሰረት በ’ፍትሓዊ ልቃሕ’ (‘ፍትሓዊ ብድር’ መሆኑ ነው) አማካኝነት ገበሬዎቹ ብድር ወስደው ከብቶች...
View Articleበአ.አ 6 መምህራን በህፃናት ላይ ግብረሰዶም ፈጽመዋል በሚል ተጠርጥረው ታሰሩ
በቦሌ ክፍለ ከተማ ልዩ ቦታው ሩዋንዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኘው ካራክተር ሆልማርክ አካዳሚ በሚባል ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ፣ በሁለት ወንድ ሕፃናት ላይ ግብረሰዶም ፈጽመዋል የተባሉ ስድስት መምህራን ተጠርጥረው ክስ ተመሠረተባቸው ሲል ሪፖርተር ጋዜጣ ዘገበ። ተጠርጣሪዎቹ የአካዳሚው ዳይሬክተር አቶ ደሳለኝ...
View Articleስለዐባይ መገደብ ጉዳይ እኔም የምለው አለኝ ( ከቃል-ኪዳን ይበልጣል)
The Nile River has become a point of contention between Egypt and Ethiopia. ( ቃል-ኪዳን ይበልጣል) ሰሞኑን ኢትዮጵያውያንን አነጋጋሪ ሆኖ ያለው የዐባይ መገደብ ጉዳይ ነው፡፡ አንዳንድ ወገኖች ሁኔታውን ከቀኝ ከግራ፣ከፊት ከኋላ ሳያዩ ከመለስ ዜናዊ ድንክዮች ባላነስ መንገድ...
View Articleበኢትዮጵያዊያ የመሳፍንት ዘመን አጭር ታሪክ
ከታክሎ ተሾመ ( አውስትራሊያ) መምህር ገብረኪዳን ደስታ “ለVOA” ለሰጡት መልስ የግል አስተያየት ከኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ ሳንገባ ለዚህ ጽሁፍ መነሻ እንዲያመች ትንሽ ቀንጨብ ማድረግ አስፈላጊ ነው። በ1529 – 1543 ዓ.ም ኢማም አህመድ የተባለው የአፋር ተወላጅ በሐረር አካባቢ የሚገኙ ደጋፊዎቹን በማስተባበር...
View Articleየቤቲ እናት “ልጄ በፍጹም ይህን ድርጊት አልፈጸመችም፤ አትፈጽምም”አሉ
(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ በሚሰራጨው በሸገር ራድዮ የታዲያስ አዲስ የራድዮ ፕሮግራም ላይ የቀረቡት ከሰሞኑ ኢትዮጵያውያንን እያነጋገረች የምትገኘው የቤቲ እናት ወ/ሮ አየለች ልጃቸው ከሴኒጋላዊው ጋር አልጋ መጋፈፏንና በቪድዮ ላይ መታየቱን “አላምንም፤ ልጄ በፍጹም ይህን ድርጊት አልፈጸመችም፤ አትፈጽምምም” ሲሉ...
View Articleየድምጻዊት አበበች ደራራ መታሰቢያ ፕሮግራም በእስራኤል የኢትዮጵያ ቲቪ ቀረበ
(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ከዚህ ዓለም ያለፈችው ድምጻዊት አበበች ደራራን በማስመልከት በእስራኤል የኢትዮጵያ ቲቪ የመታሰቢያ ፕሮግራም አዘጋጀ። በዚህ የመታሰቢያ የቲቪ ፕሮግራም ላይ የተለያዩ በ እስራኤል የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች ስለአበበች የሚሰማቸውንና ያሳለፏቸውን መልካም ጊዜያትና የድምጻዊቷን ሥራዎች ዳስዋል።...
View ArticleSport: የኢትዮጵያን ደስታ የፊፋ ዜና አቀዘቀዘው
ከፍሰሃ ተገኝ (www.total433.com) አዲስ አበባ ላይ የደቡብ አፍሪካ ብሄራዊ ቡድንን ያስተናገደው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጌታሁን ከበደ እና የደቡብ አፍሪካው የፊታ አጥቂ በርናርድ ፓርከር በራሱ ጎል ላይ ባስቆጠሯቸው ጎሎች 2 ለ 1 አሸንፏል። የደቡብ አፍሪካ ብሄራዊ ቡድን በተላይ በመጀመሪያዎቹ 20 እና...
View Articleበቡድናችን ድል ደስታቸውን ለመግለጽ አደባባይ ከወጡት መካከል መኪና ተገልብጦ ሁለት ሰዎች ሞቱ
በባህርዳር ከተማ በብሄራዊ ቡድናችን ድል ደስታቸውን ለመግለጽ አደባባይ ከወጡት መካከል በአንድ መኪና ላይ ደስታቸውን ሆነው ሲገልጹ ከነበሩ ወገኖቻችን መካከል 2ቱ ሕይወታቸው ሊያልፍ መቻሉ ተዘገበ። በሌላ በኩልም – ኢትዮጵያ ትናንት ደቡብ አፍሪካን ማሸነፉዋን ተከትሎ ምሽት ላይ በነቂስ ወደ አደባባይ ወጥተው ድጋፍ...
View ArticleHiber Radio: ዩ.ኤን.ኤች. ሲ.አር ግብጻውያን በአገራቸው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን እንዲጠብቁ ጠየቀ
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋእንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሰኔ 9 ቀን 2005 ፕሮግራም << አባይን ግብጽም ሆነ በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ ለፖለቲካ ጥቅም ሊያውሉት ይችላሉ። መንግስት በግልጽ ብሄራዊ እርቅ ብሄራዊ መግባባት እንዲኖር ማድረግ አለበት። የሰብዓዊ መብት ጉዳይ መረሳት...
View Articleየአባይ ጉዳይ የዛፍ ላይ እንቅልፍ የሆነባት ግብጽ እና ለስልጣን ጸብ ጫሪው ህውሃት! ግርማ ሞገስ
አቶ ግርማ ሞገስ የአባይ ጉዳይ ለግብጽ የዛፍ ላይ እንቅልፍ ነው። ዛፍ ላይ ሆነህ እንቅልፍ ይወስድሃል? ሸለብ እንኳን ያደርግሻል ዛፍ ላይ ሆነሽ? እነደዚያ ነው የአባይ ጉዳይ ለግብጽ። ይኽ እንቅልፍ ማጣት እና ስጋት ዛሬ የጀመረ አይደለም። ባጭሩ ልተርክ። ሪቻርድ ፓንክረስት በግብጽ የተገኙ መረጃዎችን መሰረት በማድረግ...
View Articleአስገደ ገ/ስላሴ ለህክምና አሜሪካ ገቡ
(ፎቶ – ኢትዮሚድያ) የታቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ አባል ሆነው በፖለቲካ አቋማቸው ብቻ ሁለቱ ልጆቻቸው ያላንዳች ጥፋት እስርቤት መወርወራቸውን አይተው በቅርቡ ለኢትዮጵያ ህዝብ “ይግባኝ” ያሉት አቶ አስገደ ገ/ስላሴ ታመው ለህክምና አሜሪካ ገብተዋል። አቶ አስገደ በአሁኑ ጊዜ በጆርጅ ዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል እየታከሙ...
View Articleየኢትዮጵያ እግር ኳስ ደጋፊዎችን ልፋት፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አፈር ድሜ አስጋጠው
ከግርማ ደገፋ ገዳ (ጋዜጠኛ) ደስ ይበልህ ፌዴሬሽን! ሁሌም ውርደት የማያጣው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን፣ ዘንድሮም እንደለመደው አሳፋሪ ቅሌት ለመላ ኢትዮጵያ የስፖርት አድናቂ አከናነበ! ይህ እጅግ አሳፋሪ ነው! ሁሉ ነገር ከአፍሪካ አንደኛ የማለት ነገር ይቀናናል። ይህስ ከአፍሪካ ስንተኛ ውርደትና ቅሌት ነው?...
View Articleፓርላማው የሚኒስሮች ም/ቤት መመልከት የሚገባው ረቂቅ አዋጅ ላይ መወያየቱ ጥያቄ አስነሳ
- የአካባቢና የደን ሚኒስቴር ሊቋቋም ነው - የሁለት ሚኒስቴር መ/ቤቶች ስያሜ ይሻሻላል በፍሬው አበበ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት በውክልና ለሚኒስትሮች ም/ቤት የሰጠውን ሥልጣን ሥር የሚወድቀውን ረቂቅ አዋጅ እንዲያጸድቅ መቅረቡ ጥያቄ አስነሳ። ፓርላማው በትላንት ውሎው የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ታጥፎ “የአካባቢና...
View Articleየጁነዲን ሳዶ ባለቤት ወ/ሮ ሀቢባ መሐመድን ጨምሮ የ32ቱ ሰዎች ክስ ለሕዝብ ክፍት እንዲሆን ጠበቆቹ ጠየቁ
በዘሪሁን ሙሉጌታ .ዐቃቤ ሕግ 197 የሰው ምስክር ለማቅረብ ጠይቆ 89 ምስክሮችን ብቻ አሰማ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የኢፌድሪ የወንጀል ሕግ አንቀፅ 32(1)(ሀ)(ለ)፣ 38(1) እና የፀረ ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652 /2001 አንቀፅ 3(1) (4) (6) እና 4 ስር የተመለከቱትን ድንጋጌዎች በመተላለፍ...
View Articleየግለሰቦች እንዝላልነት ቡድኑን ዋጋ አስከፍሏል ለድረገፅ ጥገኛ ጋዜጠኞቻችን ውድቀት ሆኗል ዋልያዎቹ የአለም ዋንጫ እድል...
በቆንጂት ተሾመ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን አሁንም ደጋፊዎቹን በደስታ ያሳበደ ውጤትን በአዲስ አበባ ስታዲየም አስመዝግቧል። እሁድ እለት የደቡብ አፍሪካ አቻውን 2ለ1 በማሸነፍ ለብራዚሉ የአለም ዋንጫ የመጨረሻ ምዕራፍ ማለፉ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ከመጠን በላይ አስፈንጥዟል። ለብዙዎችም ውጤቱ ለማመን የሚከብድ...
View Article