Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ኢትዮጵያ ከደቡብ አፍሪካ የፊታችን እሁድ በአ.አ. ወሳኝ ጨዋታ ይጠብቃታል

ከአሰግድ ተስፋዬ ለ2014 የአለም ዋንጫ ተሳትፎ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከደቡብ አፍሪካ አቻው ጋር ይጫወታል። ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ይህን የእሁዱን ጨዋታ አሸንፎ ምድቡን በበላይነት ካጠናቀቀም አህጉሪቱን በብራዚሉ የአለም ዋንጫ የሚወክሉ 5 ቡድኖችን ለመለየት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ወንድሞቻችንን እና ልጆቻችንን የገደሉትን መንግስት ቢወድቅ እንኳ አንረሳም”ኦባንግ ሜቶ

“ወንድሞቻችንን እና ልጆቻችንን የገድሉትን መንግስት ቢወድቅ እንኳ አንረሳቸውም” ሲሉ ኦባንግ ሜቶ አስታወቁ። ኦባንግ ሜቶ ይህን ያስታወቁት ከላስቬጋስ ከተማ ከሚሰራጨው የሕብር ራድዮ ጋር ባደረጉት ቆይታ ነው። ኦባንግ በተለይ ስለሰኔ አንድ 1997 ዓ.ም ጭፍጨፋ፣ በሰማያዊ ፓርቲ የተቃውሞ ስልፍ ዙሪያ እንዲሁም “አቶ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ቤቲ አዋረደችን!” ከያሬድ አይቼህ

ኢትዮጵያዊቷ ቤቲና ፥ ቢግ ብራዘር አፍሪካ 2013 (Big Brother Africa 2013) በሚባለው የቴሌቪዥን ትርዒት ላይ ፥ ሴራሊዮናዊው ቦልት ያደረጉትን ‘ወሲብ’ ያዩ ሰዎች “ቤቲ አዋረደችን” ሲሉ ሰማሁ። ለመሆኑ ምናችን ነው የተዋረደው? ከየት ወዴት ነው የወረድነው? ክብር እና ውርደት አንጻራዊ ቢሆኑም ፡ መጠን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ ፓርቲ ተስፋ

ታክሎ ተሾመ ወያኔ / ኢሕአዴግ ኢትዮጵያን ከተቆጣጠረበት ቀን ጀምሮ በአገርና በሕዝብ ላይ የሚደርሰው እልቂት ከፍተኛ ስለመሆኑ ነጋሪ የሚያስፈልግ አይመስለኝም። የከፋፍለህ ግዛውን ይትባህል ለማስወገድም ሆነ እድሜውን ለማስቀጠል በደጋፊና በተቃዋሚ መካከል ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረ ትግል ተካሂዷል። በዘር ላይ የተመሰረተ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዶ/ር መሠረት ቸኮል አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቃ

(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ያረፉት ዶ/ር መሠረት ቸኮል ላለፉት 8 ዓመታት ሲለፉባት የነበረውና የኢትዮጵያን የ100 የፕሬስ ታሪክ የሚያሳይ መጽሐፍ ለገበያ መቅረቡን ቤተሰቦቹ ገለጹ። ጥልቀት ባላቸው ትንታኔዎቹና ቀላል አቀራረቡ የሚታቀው ጋዜጠኛና መምህር ዶ/ር መሠረት ቸኮል የጻፈው ታሪካዊው መጽሐፍ “The Quest for...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬም እዚያው ነሽ ወይ – (ሸንቁጤ ከአዲስ አበባ)

ዛሬም እዚያው ነሽ ወይ! የዱሮ ግጥሞች መሰረታቸው የማይነቃነቅ፤ ትርጉማቸው ረቂቅ በመሆናቸው እወዳቸዋለሁ፡፡ለምሣሌ እዚያው ነሽ ወይ ዛሬም እዚያው ነሽ ወይ አስሮ የሚቀጣ ዘመድም የለሽ ወይ ዛሬም እዚያው ነሽ ወይ? ይህ የተባለላት መግባባት ተስኗቸው ከተለያዩ በኋላ እንቅፋት በመታ፤ አስደንጋጭ ነገር በተሰማ ቁጥር፤...

View Article

EHSNA 3rd Annual Festival 2013

Related Posts:የኢህአዴግ መተካካት ፖለቲካ –…ግርማዊነታቸው የአቡነ ጴጥሮስን…ጂሃዳዊ እርምጃን በኢትዮጵያ ላይ…ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ በብራስልስ!!…የመሪ ያለህ! – በዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ በግብፅ ላይ ተመጣጣኝ የኃይል እርምጃ ለመውሰድ 1ሺ 500 ኪሎ ሜትር የሚወነጨፍ ሚሳኤል መታጠቅ ብቻ ይበቃታል

በፋኑኤል ክንፉ    የግብፅ ፕሬዝዳንት መሐመድ ሙርሲ የሕዳሴውን ሃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታን በተመለከተ ሁሉም አማራጮች በጠረጴዛ ላይ ናቸው ማለታቸውን ተከትሎ፣ አንድ የቀድሞ መንግስት ከፍተኛ ወታደራዊ ኤክስፐርት የግብፅ መንግስት ላይ ተመጣጣኝ እርምጃ ለመውሰድ 1ሺ 500 ኪሎ ሜትር የሚወነጨፍ ሚሳኤል መታጠቅ ብቻ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በውጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በምርጫ እንዲሳተፉ ሊደረግ ነው

በዘሪሁን ሙሉጌታ በተለያዩ የውጪ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያላቸው ዜጎች በሀገሪቱ በሚካሄዱ የምርጫ ስርዓት በመሳተፍ ድምፅ እንዲሰጡ ሊደረግ ነው። በኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ህግና ደንብ መሰረት በአረብ አገራት ፣ በሰሜን አሜሪካ እና በአውሮፓ እንዲሁም ደቡብ አፍሪካን ጨምሮ በሌሎች አገሮች የሚኖሩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኮንዶሚኒየም ፎቅ ላይ የወጣውን ጅብ ለማስወጣት በተከፈተ ተኩስ አንድ ወጣት ቆሰለ

በመስከረም አያሌው በሐያት ኮንዶሚኒየም ሶስተኛ ፎቅ ላይ ወጥቶ አልወርድም ያለውን ጅብ ለማስወጣት በተተኮሰ ጥይት አንድ ወጣት ቆስሎ ሆስፒታል ገባ። በህንጻው ላይ የሚኖሩ የአይን እማኞች እንደገለፁት፤ ከትናንት በስቲያ ከምሽቱ አራት ሰዓት ገደማ ወደ ህንጻው በማምራት ሶስተኛ ፎቅ አንድ መኖሪያ ቤት በር ላይ የተኛውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጀርመን የሚገኙ የፖለቲካና የሲቪክ ማህበረሰብ አባላት ኢቲቪ ላቀረበው ቪዲዮ ምላሽ ሰጡ (Video)

Related Posts:ጽናት – ሁሉም ሊያየው የሚገባ…በጎንደር ህዝቡ ደፍሮ በአደባባይ…በኖርዌይ የሚኖሩ ጀግና…በአዲስ አበባ የተደረገውንና…የኢሕአዴግ መንግስት በጄኔቭ…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከአረብ ሃገራት ሰማይ እስከ ሚሊንየም አዳራሽ!

ከነቢዩ ሲራክ እኔን ያሰፈራኝ ጎርበጥባጣው መንገድ . . . ኢትዮጵያውያን በግብጽ . . . ሰሞነኛ የማለዳ ወጌን ወደ እናንተ ላደርስ አንዱን አንስቼ አንዱን ስጥል አንድ ወዳጀ ስልክ ደውሎ በግብጵ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአባይን ግድብ ውዝግብ ተከትሎ አደጋ ላይ መሆናቸውን መረጃ ቢጤ አቀበለኝ ። በማስከተልም ከጥቆማ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሠርቶ ወይንስ ሰርቆ? ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ሰሞኑን አዲስ አበባን የሚዘዋወር ሰው በብዙ አካባቢዎች ከሚያያቸው ወያኔያዊ መፈክሮች አንዱና ጎልቶ የሚታየው “በሀገር ውስጥ ሠርቶ መለወጥ ይቻላል!” የሚለው ነው፡፡በትላልቅ የጨርቅ ጀንዲዎች ላይ ከባባድ ተምኔቶችን በመፈክርነት ጽፎ በየአደባባዩ መስቀል የወያኔ ትልቁ መገለጫ ነው – የደርግም፡፡ ግን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ የቁንጅና ፈቃድ ቢሮ ሃላፊ

ፋሲል አ. የአለምነህ ዋሴን አስተያየት ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ ቤቴልሄም አበራ(ቤቲ) ሰሞኑን ቤቴልሄም አበራ(ቤቲ) የተባለች ወጣት ኢትዮጵያዊት በቢግ ብራዘር አፍሪካ  ትእይንት (show) ላይ ከሴራሊዮኑ ቦልት ጋር ፈጸመችው ስለተባለው ወሲብ በተለየዩ  ማህበራዊ ድረ-ገጾች እና መገናኛ ብዙሃን የሚሰጠው አስተያየት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዕውን እንደሚባለው የትግራይ ሕዝብ በወያኔ አገዛዝ ተጠቃሚ አልሆነም?

በዓይን የታየንና በጆሮ የተሰማን እውነታ በመጨበጥ፤ በእውነት ፈራጅ ልብና መስካሪ አንደበት ይኖራል፤ የተለያዩ ሰዎች፣ ከሁሉም በላይ “ሕዝብ የማወቅ መብት አለው” ብለው ዕውነተኛ መረጃን ለሕዝብ ዓይንና ጆሮ የማድረስ ኃላፊነት አለብን ብለው የተሰለፉ ጋዜጠኞች፣ “ወያኔ አጥፊ ቡድን ነው! መወገድ አለበት” ብለው ሲጮኹ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለአባይ ባለበት…

ጉዳዩ፤ በጣም አበዛኸው…! The Nile River has become a point of contention between Egypt and Ethiopia. ይቺ ለአባይ የተፃፈች ደብዳቤ ናት፡፡ አፃፃፏ “ስዲ ወ ግጥሚ” አይነት ናት፡፡ ትንፋሽ ያለው ሰው እንደ ግጥም ቢወርዳት ግጥም ግጥም ትመስላለች፡፡ ትንፋሽ የሌለው ሰው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ገብረኪዳን ደስታ በትግርኛ “አጼ ምኒልክን ለሸዋ እንጂ ለኢትዮጵያ አልቆሙም ነበር”በሚል በጻፉት መጽሐፍ ላይ የሕዝብ...

መምህር ገብረኪዳን ደስታ በትግርኛ በጻፉት ባለ533 ገጽ መጽሐፍ የአጼ ዮሐንስን ታሪክ ከፍ አድርገው፤ የአጼ ምኒልክን ታሪክ በሚያንኳስ መልኩ ማቅረባቸውን በርከት ያሉ ታዛቢዎች እየተቃወሙ መሆኑን ለዘ-ሐበሻ እየገለጹ ነው። መምህሩ በቪኦኤ ላይ ቀርበው በድፍረት ወይም እኔ የማውቀውን ታሪክ ነው የምጽፈው በሚል “ምኒልክ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ አብርሃም ያዬህ የምላስዎትን አፈሙዝ በአቶ ገ/መድኅን አርአያ ላይ አያዙሩ!

ሸግዬ ነብሮ የዚህ ጽሑፍ መነሻ በቅርቡ አውራምባ ታይምስ የተባለው ድረ-ገጽ ከአቶ አብርሃም ያዬህ ጋር ያደረገው ቃለ-ምልልስ ነው። ወደ አቶ አብርሃም ቃለ – መጠይቅ በዝርዝር ከመግባታችን በፊት “ማን ያርዳ የቀበረ፣ ማን ይናገር የነበረ” የሚለውን የሀገራችንን ብሂል በማጤን አቶ አብርሃም ያዬህንም ሆነ አቶ ገ/መድኅን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲ ለመድረክ ምላሽ ሰጠ፤ የተደበቀውን አፍረጠረጠው

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ በመሠረቱ ፓርቲያችን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) መድረክ እንዲመሠረትና አሁን ያለበት ደረጃ እንዲደርስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገ ድርጅት ነው፡፡ ለመድረክ መፈጠርና መጎልበት በአደረገው ጉልህ ተሳትፎ ከፍተኛ ዋጋ የከፈለበት መሆኑን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ በግብጽ ጉዳይ መግለጫ ሰጠ

ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ June 14, 2013 ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ ወረራና ደባ መፈፀም የጀመረችው ኢትዮጵያ ዛሬ በአባይ ላይ ግድብ ለመስራት ከመነሳቷ እጅግ በርካታ አመታት በፊት ጀምሮ ነው፡፡ ሀገራችን ከግብፅም ሆነ ከሌሎች የተቃጣባትን ተደጋጋሚ ወረራዎች በመመከትና ጠላቶቿንም ድባቅ በመምታት ነፃነቷን ጠብቃ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>