(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ በሚሰራጨው በሸገር ራድዮ የታዲያስ አዲስ የራድዮ ፕሮግራም ላይ የቀረቡት ከሰሞኑ ኢትዮጵያውያንን እያነጋገረች የምትገኘው የቤቲ እናት ወ/ሮ አየለች ልጃቸው ከሴኒጋላዊው ጋር አልጋ መጋፈፏንና በቪድዮ ላይ መታየቱን “አላምንም፤ ልጄ በፍጹም ይህን ድርጊት አልፈጸመችም፤ አትፈጽምምም” ሲሉ ተከራከሩ። በፌስቡክ ላይ ስለልጅቷ የሚወራውም የምቀኛ ወሬ ነው ሲሉ ተደምጠዋል። ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ቃል የተመላለሱት ወ/ሮዋ ህዝቡ ለልጃቸው ላይ እጁን እንዲያነሳ ጠይቀዋል። ቃለምልልሱን ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ
↧