$ 0 0 (ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ከዚህ ዓለም ያለፈችው ድምጻዊት አበበች ደራራን በማስመልከት በእስራኤል የኢትዮጵያ ቲቪ የመታሰቢያ ፕሮግራም አዘጋጀ። በዚህ የመታሰቢያ የቲቪ ፕሮግራም ላይ የተለያዩ በ እስራኤል የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች ስለአበበች የሚሰማቸውንና ያሳለፏቸውን መልካም ጊዜያትና የድምጻዊቷን ሥራዎች ዳስዋል። ዘ-ሐበሻ ይህን ፕሮግራም ለአንባቢዎቿ ታካፍላለች። ቪድዮው የሚከተለው ነው፦ Related Posts:ድምጻዊት አበበች ደራራ አረፈችበአዲስ አበባ የተደረገውንና…“ወንድሞቻችንን እና ልጆቻችንን…የኮሜዲያን አዜብ መስፍን አዲስ…ድምጻዊ ብዙአየሁ ደምሴ በካናዳ…