Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲ በፀረ -ሽብር ሕጉ ላይ ሕዝባዊ ንቅናቄ ሊጀምር ነው

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከአራት ዓመት በፊት የፀደቀውን የፀረ-ሽብር ሕጉን ለማሰረዝና ይሄንኑ ሕግ ተላልፈዋል ተብለው በእስር ላይ የሚገኙ የፓርቲውን አመራሮችንና ጋዜጠኞችን ለማስፈታት በአይነቱና በይዘቱ ለየት ያለ ሕዝባዊ ንቅናቄ እንደሚጀምር አስታወቀ። የፓርቲው የስራ አስፈፃሚ አባልና የሕዝብ ግንኙነት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሙስና ምርመራ እየተወሳሰበ ነው! “መበላላት እንዳይጀመር ስጋት አለ”

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ Sheraton Addis, Addis Ababa, Ethiopia በጉምሩክና ገቢዎች ባለስልጣን የተጀመረው የጸረ ሙስና ዘመቻ ተከትሎ እየተካሄደ ያለው ምርመራ እየተወሳሰበ መሔዱ ተሰማ። በከፍተኛ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ተከሳሾች የሚሰጡት መረጃ መበላላት ያስነሳል የሚል ፍርሃቻ እያስነሳ ነው።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ የደቡብ አፍሪካው ጨዋታ ተጨማሪ 3 ነጥብ አይቀነስባትም ሲሉ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ተናገሩ

ከይርጋ አበበ ኢትዮጵያ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያው ከቦትስዋና ጋር ሎባትሴ ላይ ባደረገችው የመልስ ጨዋታ ላይ ሁለት ቢጫ የማስጠንቀቂያ ካርድ የተመለከተውን ምንያህል ተሾመን አለአግባብ ማሰለፏን ተከትሎ በርካታ የደቡብ አፍሪካ የመገናኛ ብዙኃን « ተጫዋቹ አንድ ጨዋታ መቀጣት ሲገባው ሳይቀጣ ከደቡብ አፍሪካ ጋር በተደረገው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጅቡን ከነሕይወቱ አጥምዶ በአህያ ጋሪ በመጫን በመቂ ከተማ ሲዘዋወር የነበረው ግለሰብ ታሰረ

(ዘ-ሐበሻ) “ወይ ጉድ!” ሊያስብል የሚችል ዜና እንደሆነ ይሰማናል። ይህን ዜና ከነምስሉ የበተነው በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ሥር የሚታተመው ‘ፖሊስና እርምጃው” የተሰኘው ጋዜጣ ነው። “ይህ የምትመለከቱት ፎቶ ሰሞኑን በምሥራቅ ሸዋ ዞን ቱግጃ ወረዳ መቂ ከተማ ውስጥ የተከሰተ ሲሆን በምስሉ ላይ የሚታየው ተከሳሽ ጅቡን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጋምቤላ ክልል ነዋሪዎች ኢትዮጵያዉያን አይደሉምን ? ታዲያ ለምን?

አበራ ሽፈራው                                                        ከጀርመን                                                                                                   አበራ ሽፈራው የኢትዮጵያዉያንን ችግር ያባባሰዉ ጉዳይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአባይ ግድብ ዲፕሎማሲ አጀንዳ! (ከግርማ ሞገስ )

  The Nile River has become a point of contention between Egypt and Ethiopia. በአለም አቀፍ ደረጃ እንደ አባይ ግድብ አወዛጋቢ የሆኑ ጉዳዮች ተፈጻሚነት የሚያገኙት አለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ትግል በማድረግ አለም አቀፍ ደጋፊ ማብዛት ሲቻል ነው። የዲፕሎማሲ ትግል ደግሞ ሰላማዊ...

View Article

«ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ግንባር» የሚል ስም ይኖረናል –ሌንጮ ባቲ

የቀድሞ የኦነግ መስራችና አመራር አባላት በብዛት ያሉበት፣ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፎረም በሚል ስም፣ አንድ ድርጅት መቋቋሙ ይታወቃል።  ድርጅቱ የመገንጠል ጥያቄ ጎጂና ጠቃሚ እንዳልሆነ በማተት የኢትዮጵያን አንድነትና ሉአላዊነት በጠበቀ መልኩ የሁሉም መብት የሚከበርባትን ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ ለመገንባት እንደሚታገልም...

View Article

ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች በሕዝባዊ ንቅናቄ እንዲረጋገጡ ጫና እናደርጋለን!!!

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ)       ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ ፓርቲያችን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ለኢትዮጵያ የሚገባትን ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ሳይሸራረፍ በሰላማዊ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኛ ነገር፡ የአባይ ችግር፡ የአያልሰው ምክር፡ ከልጅ ተክሌ፤ ተረንቶ

ከልጅ ተክሌ፤ ከተረንቶ ክፍል 4 (ክፍል ሁለትና ሶስት ይመጣሉ) ብዜ ግዜ የአቶ አያልሰው ደሴ ጽሁፎች ረዣዥሞች ስለሆኑ፤ እንዲሁም ክፍል ስለሚበዛቸው (1፣ 2፣ 3፣ 4፣ … )፤ ርእሳቸውን ብቻ እያየሁ አልፋቸው ነበር። በዚህ በአባይ ጉዳይ ግን የጻፉት አነበብኩት። ጽሁፉ በርስ በርስ ቅራኔ የሚንተከተክና በኢህአዴግ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዓባይና የአሜሪካ ጨዋታ –ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም

ከመስፍን ወልደ ማርያም (ፕ/ር) ሰኔ 2005 በአሥራ ዘጠነኛው ምዕተ-ዓመት አስተሳሰብ ከዚህ ቀጥሎ የተጠቀሰው ዓላማ ለአውሮፓ ቄሣራውያን ዋና ግባቸው ሆኖ እስከሃያኛው ምዕተ-ዓመት ዘልቆአል፤ አሀን ፈጽሞ በተለየ ዘመን አሜሪካ ይህንን አስተሳሰብ ይዞ የተነሣ ይመስላል። ኢትዮጵያን የተቆጣጠረ ዓባይን ይቆጣጠራል፤ ዓባይን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም. እና ኢትዮጵያ –ከገብረመድህን አረአያ (አዳዲስ መረጃዎች)

ወደ ግንቦት 20ቀን, 1983 ዓ.ም. ከመግባታችን በፊት ትንሽ ወደ ኋላ መለስ በማለት የደርግ ስርዓትን በትንሹ እንቃኘው:: ደርግ የካቲት ወር 1966 ዓ.ም. የዘውድ አገዛዙን ስርዓት በመቃወም በአርሶ አደሩ ፣ በተማሪው ፣ በአስተማሪው ፣ በመንግስት ሰራተኛው ፣ በወዛደሩ ፣ በነጋዴው እና በመለዮ ለባሹ ወዘተ ፣...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከትናንቱ ሰልፍ በኋላ ዛሬ በአ.አ 40 ወንድና 2 ሴት የአንድነት አባላት ታሰሩ (ስም ዝርዝራቸውን ይዘናል)

(ዘ-ሐበሻ) አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ትናንት በደሴና በግንደር ሰላማዊ ሰልፉን አድርጎ በሰላም ካጠናቀቀ በኋላ ዛሬ ሐምሌ 8 ቀን 2005 (ጁላይ 15 ቀን 2013) ዓ.ም መንግስት የአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ ዞን የወረዳ አመራሮችንና አባላትን በዘመቻ ማሰር መጀመሩ ተዘገበ፡፡ አንድነት ፓርቲ በድርጅቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትንሽ ስለጃዋራዊያን –ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)

የጃዋር ንግግር ያበሳጫቸው ብዙ የፌስ ቡክ ወዳጆቻችን ቁጣቸውን በቻሉት መንገድ ሁሉ እየገለጹ ነው። ነገሩ ከቁጣ ወይም ከውግዘት ወይም ከይቅርታ መጠየቅ ወይም አቋምን ከመግለጽ ባለፈ በደንብ ተብላልቶ መታየት ያለበት ይመስለኛል። በመጀመሪያ ፣ ጃዋር የዚህ ትውልድ ( የህወሀት ዘመን ልጅ ነው)። እርሱ ቢክደውም ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጃዋር እና ኢስላማዊት ኦሮሚያ – (ከያሬድ አይቼህ)

ከያሬድ አይቼህ – ጁላይ 15፥2013 አቶ ጃዋር መሃመድ የኢስላምና የኦሮሞ ትግል አይነጣጠሉም የሚል ሃሳብ ያቀረበበትን ቪዲዮ ተመለከትኩ። ሀጂ ነጂብም “80% የኢትዮጵያ ሙስሊም ኦሮሞ ነው” ማለታቸውንም ሰምቻለሁ። እነዚህ ወገኖቻችን ሃሳባቸውን የመግጽና የእምነት መብታቸውን አከብራለሁ። ያሳሰበኝ ጉዳይ ግን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

30ኛው የኢትዮጵያውያን ባህልና ስፖርት ፌዴሬሽን ዝግጅት እንዴት አለፈ?

(ቴዲ – አትላንታ) ከተመሰረተ 30 ዓመት ያስቆጠረው የባህልና ስፖርት ፌዴሬሽኑ ሠላሳኛ ዓመቱን ከጁን 29 እስከ ጁላይ 6 በሜሪላንድ ዋሽንግተን አክብሯል። በዚህ ዝግጅት ላይ ምን ያህል ሰው እንደተገኘ ከፌዴሬሽኑ በይፋ የተነገረ ነገር እስካሁን ባይኖርም ፣ ከ30ሺ ያላነሰ ሰው እንደነበር መገመት ግን ይቻላል።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: እስራኤል ከአገሯ በሚባረሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ምትክ ለኢህአዴግ መንግስት የጦር መሳሪያ ለመስጠት...

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሐምሌ 7 ቀን 2005 ፕሮግራም ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ<< …በጎንደር በሰልፉ ላይ እንዳይገኝ ቤት ለቤት ከማስፈራራት፣በዘመቻ ፖስተር ከመቅደድ, እኛን ከማገት እና እንገላለን ብለው ከማስፈራራት አልፈው ጠዋት ሕዝቡ ወደ ተቃውሞ ሰልፉ እንዳይመጣ ወደ ከተማዋ የሚያስገቡና ሰልፉ በሚሄድባቸው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዋልድባ ገዳም የሚገኘው የስኳር ፕሮጀክት ነዳጅ ማራገፊያ የመሬት መንሸራተት አጋጠመው

የዋልድባ ገዳም አባቶች የድረሱልኝ ጥሪያቸውን ያሰማሉ“በዋልድባ ገዳም የሚገኘው የስኳር ፕሮጀክት ነዳጅ ማራገፊያ የመሬት መንሸራተት አጋጠመው” አንድአድርገን የተሰኘው ሃይማኖታዊ ድረ-ገጽ ዘገበ። ድረ ገጹ ዛሬ ባሰራጨው ዜና “መንግስት እገነባቸዋለሁ ካላቸው የስኳር ፋብሪካዎች ውስጥ ብዙ ውዝግብ ያስነሳው ፤ ብዙ ዋጋ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ዋሊያዎቹ ኡጋንዳን ቢያሸንፉም ለቻን ዋንጫ ትኩረት ይስጡት

ከቦጋለ አበበ ፕሮፌሽናል ተጫዋቾች የማይሳተፉበት የአፍሪካ ዋንጫ (የቻን ) ጨዋታ ላይ ለመሳተፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጨረሻው የጥሎ ማለፍ ድልድል ከሩዋንዳ አቻው ጋር ትናንት በአዲስ አበባ ስታዲየም የመጀመሪያውን ጨዋታ አካሂዷል፡፡ ዋልያዎቹ ጨዋታውን በአስራት መገርሳ ብቸኛ ግብ አንድ ለባዶ ማሸነፍ ቢችሉም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: በአርሴናል የማይፈለጉ 11 ተጫዋቾች

ከይርጋ አበበ የሰሜን ለንደኑ አርሴናል ባለፉት ዓመታት ወደ ክለቡ ያዘዋወራቸውና የተጠበቀውን ያህል መጥቀም ያልቻሉትን ተጫዋቾች የመውጫ በሩን የከፈተላቸው ሲሆን ከእነዚህ በርካታ ተጫዋቾች መካከል የተለያዩ ምንጮች የዘረዘሯቸው አስራ አንድ ተጫዋቾች የሚከተሉት ናቸው። 1 ግብ ጠባቂ ማኖኒ ጣሊያናዊው የ25 ዓመት ወጣት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በረከት ስሞዖን “መርጋ አድማሱ”በሚል የብዕር ስም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ስለ ግንቦት 7ና ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጻፉ

ኤርትራዊው አቶ በረከት ስምዖን መርጋ አድማሱ በሚል የብዕር ሥም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ “«ግንቦት ሰባት» ያመነው ተላላኪነቱና አንድምታው” በሚል ርዕስ ጽሁፍ ማስፈራቸው ተጋለጠ። ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ ቅርብ የሆኑ ሰዎች እንዳጋለጡት ከዚህ ቀደምም አቶ መለስ ዜናዊ እንዲሁ በብእር ስም በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከመፃፍ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live