ምርጫና አፈና አብረው አይሄዱም!
ዓመታቱ ዞረው መግጠማቸው የተፈጥሮ ሕግ ነውና በሃገራችን የ2002 „”የምርጫ” ግርግር አልፎ የ2007 ምርጫ ግርግር ጀምሯል። ህወሓት/ ኢሕአዴግ ዝግጅቱን የጀመረው በ2002ቱ ምርጫ ማግሥት ሲሆን፤ ተቃዋሚዎች ደግሞ የተቀላቀሉት ሰሞኑን እንደሆነ እንመለከታለን። ሸንጎ ይህንን የምርጫ ጉዳይ አስመልክቶ መጋቢት ወር 2006 ዓ. ም (ከ ዘጠኝ ወራት በፊት ማለት ነው) የመልዕክቱ ዋና ጉዳይ አድርጎ ያቀረበው ይህንኑ በ2007 ዓ. ም ይካሄዳል የተባለውን ምርጫ እንደነበር እናስታውሳለን። በዚህም መልዕክት ምርጫው ነፃና ፍትሃዊ እንዲሆን፤ በቅድሚያ መሟላት አለባቸው በማለት አስቀምጧቸው የነበረውና የምርጫው ጊዜ እየተቃረበ ባለበት ባሁኑ ጊዜም ያለው ሁኔታ እንደገና እንድንመለስባቸው የተገደድንባቸው ጉዳዮች የሚከተሉት ነበሩ። –-[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]—-
The post የሸንጎ ድምጽ ቅጽ 3 ፣ ቁ 3 appeared first on Zehabesha Amharic.