ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ Eኔ Eንደ ግለሰብ በራሴ ተነሳሽነትና ፍላጎት ያዘጋጀሁት ነው። በስተጀርባዬ ሆኖ የገፋፋኝ ማንም ኃይል ወይም የፓለቲካ ድርጅት የለም። በመሆኑም፡ በጽሑፉ ላይ የሰፈረውን ይዘትም ሆነ ስርጭት በሚመለከት ኃላፊነት የምወስደው Eኔ ራሴ ብቻ መሆኔን በቅድሚያ ለማሳሰብ Eወዳለሁ። ይህ መልEክት በስEለ ድምጽ፡ ማለት በAውዲዮ ቪዲዮ፡ የተቀረጸ ሲሆን በጽሁፍ ደረጃም በትግርኛና በAማርኛ ይኸው ተሰራጭቷል።
ይህንን ጽሑፍ መጀመርያ በትግርኛ Aዘጋጅቼ ለመጨረስ፡ ሀገራዊና ህዝባዊ ፍቅር ያላቸው ኤርትራውያን ወገኖቼ በተለያየ መንገድ ድጋፋቸውን ሰጥተውኛል። Aንዳንዶቹ መረጃ በማቀበል ሲሳተፉ ሌሎች ደግሞ ጽሑፉን ገና በግርድፉ Eያለ ወስደው በማንበብና ጥያቄዎችን ከማቅረብ ባሻጋር ጠቃሚ የሆኑ Aስተያየቶችንም ጭምር ለግሰውልኛል። ሌሎቹም Eንደዚሁ መልEክቱን በኮምፒዩተር ተጽፎ ከተጠናቀቀ በኋላ፡ ከመሰራጨቱ በፊት ወስደው በጥንቃቄ በማንበብ የፊደላት ግድፈቶችን Aርሟል።–--[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]—–
The post ይኸውና! ኤርትራ ሞተች ትግል ለሀገር ትንሳኤ!! – ተስፋጽዮን መድሃኔ (ፕሮፈሰር) appeared first on Zehabesha Amharic.