ማብራሪያና ምስጋና
ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ እኔ እንደ ግለሰብ በራሴ ተነሳሽነትና ፍላጎት ያዘጋጀሁት ነው። በስተጀርባዬ ሆኖ የገፋፋኝ ማንም ኃይል ወይም የፓለቲካ ድርጅት የለም። በመሆኑም፡ በጽሑፉ ላይ የሰፈረውን ይዘትም ሆነ ስርጭት በሚመለከት ኃላፊነት የምወስደው እኔ ራሴ ብቻ መሆኔን በቅድሚያ ለማሳሰብ እወዳለሁ።
The post ይኸውና! ኤርትራ ሞተች። ትግል ለሀገር ትንሳኤ!! – ተስፋጽዮን መድሃኔ (ፕሮፈሰር) – [ጊዜ ወስዶ ሊነበብ የሚገባ የመፍትሄ ሃሳብና አስተያየት] appeared first on Zehabesha Amharic.