Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ድንገት የሚያፋቅረን ማግኔት የት ይገኛል?

ሊሊ ሞገስ (ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 77 ላይ ታትሞ የወጣ) ሁልጊዜ የሚስማማቸውን የፍቅር ሰው ለማግኘት ከራሳቸው ጋር የሚመክሩና ከተፈጥሮ ጋር የሚሟገቱ ሰዎች ጥቂት አይደሉም፡፡ በቅፅበት እይታም የሚመለከቱትን ሰው ‹‹ምነው የእኔ ቢያደርገው በሚል የምኞት መንሰፍሰፍ ላጤነታቸውን የሚኮንኑም ጥቂት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: የአሰልጣኙን ቀልብ የገዛው ቻድሊ ምስጢር

ስለ አመጋገብ ስነስርዓት ምክር ብጤ ካሻችሁ ናስር ቻድሊን አድምጡት፡፡ ታሪኩን እህ ብላችሁ ስሙ፡፡ በዚህ የውድድር ዘመን ያልተጠበቀ ነገር እየሰሩ ከሚገኙ ተጨዋቾች አንዱ ነው፡፡ በቶተንሃም ሆትስፐር አይነኬ ሆኗል፡፡ ይህ ይሆናል ብለው የገመቱ ጥቂት ናቸው፡፡ ቻድሊ ከአምናው ይልቅ ዘንድሮ ሸንቃጣ፣ ፈጣን እና ጠንካራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኦሮምያ ክልል የፌደራል ፖሊሶች ሁለት የቤተሰብ አባላትን በጥይት መትተው አመለጡ

(ፎቶ ከፋይል) በምእራብ ሸዋ ዞን በባኮ ወረዳ በቴቢ ከተማ ከሩሰንጎት ቀበሌ ገበሬ ማህበር ነዋሪ የሆኑት አቶ ተሙሻ በርጫ እና የ13 አመት ታዳጊ ልጃቸው ፋንቱ ተሙሻ የካቲት 2 ቀን 2007 ዓም በፌደራል ፖሊሶች በጥይት ተመትተው አምቦ ሆስፒታል መግባታቸውን ኢሳት ዘገበ:: እንደ ኢሳት ዘገባ ከሆነ ታዳጊዋ ወጣት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የእሥር ማዘዣ በመዉጣቱ አቶ ጸጋዬ አላምረው አገር ለቀው ተሰደዱ

የአንድነት ፓርቲ ምክትል አፈጉባኤ የሆኑትና በቅርቡ ሰማያዊ ፓርቲ የተቀላቀሉት አቶ ጸጋዬ አላምረው፣ ከወያኔ የፀረ-ሽብር ግብረ ኅይል እንዲታሰሩ የማዘዣ ወረቀት በመዉጣቱ፣ ለተወሰነ ቀናት አገር ቤት ራሳቸውን ሰዉረውከቆዩ በኋላ፣ በአሁኑ ጊዜ ከኢትዮጵያ ዉጭ እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል። አቶ ጸጋዬ የአንድነት ፓርቲ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤቱን እንዲለቅ ክስ ቀረበበት • በወር 40 ሺህ ብር ኪራይና 250,000 ብር ለ‹‹ኪሳራ›› እንዲከፍል...

photo File (ነገረ ኢትዮጵያ) ሰማያዊ ፓርቲ የካ ክ/ከተማ በቀድሞው መጠሪያው ቀበሌ 15 እንዲሁም በአዲሱ መጠሪያው ወረዳ 6 የቤት ቁጥር 460 የሆነውን ጽ/ቤቱን 25000 ሺህ ብር ቅጣት ከፍሎ እንዲለቅ በአከራዮቹ በኩል ክስ ቀረበበት፡፡ በከሳሽ እነ አቶ ሚስጥረ ሽበሽ የተመሰረተው ክስ ‹‹ቤቱን ለቀው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባው ባቡር መንገድ ሁለተኛውን የመኪና አደጋ አስተናገደ

(ዘ-ሐበሻ) የአዲስ አበባ ሕዝብ “ባቡሩን ሳንሄድበት አደጋ ጨረሰው” ማለት ጀምሯል:: ከሁለት ሳምንት በፊት የተመረቀውና ሥራ የጀመረው የአዲስ አበባ ባቡር ሃዲድ አጥር ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ የመኪና አደጋ ማስተናገዱን ዘ-ሐበሻ መዘግቧ አይዘነጋም:: ዛሬም ከአዲስ አበባ በፎቶ ግራፍ ተደግፎ ያገኘነው መረጃ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተሂዶበት ከሚፈለገው ቦታ ባላደረሰ መንገድ ተመላልሶ መጓዝ ችግሩ የመንገዱ ሣይሆን የተጓዡ ነው

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት             ረቡዕ የካቲት ፭ ቀን ፪ሺህ፯  ዓ.ም.                       ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲   ሰሞኑን የትግሬ-ወያኔ እጀታ የሆነው የምርጫ ቦርድ፣ በመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና በአንድነት ለፍትሕና ዲሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) ላይ «ከምርጫ ውድድር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከአራት ዓመት በፊት መጠናቀቅ የነበረበትና ከፍተኛ ገንዘብ የፈሰሰበት የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ከሙስናና ብልሹ አሰራር ጋር...

የካቲት ፭(አምስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-ከሕንድ መንግስት በተገኘ 640 ሚሊየን ዶላር በተገኘ ብድር እ.ኤ.አ በ2008 ሥራ የጀመረው ይህው ፋብሪካ ከሙስና ጋር በተያያዘ ጥራት ያለው ማሽነሪግ ባለመከናወኑና ሥራው በተገቢው ቁጥጥርና ክትትል ባለመታገዙ ተጠናቆ ወደ ስራ መግባት የነበረበት እ.ኤ.አ በ2010 መጨረሻ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህብር ራድዮ 5ኛ ዓመት በዓል በላስቬጋስ

የህብር ራድዮ 5ኛ ዓመት በዓል በኔቫዳ ላስቬጋስ ከተማ ይከበራል:: ሁላችሁም ተጋብዛችኋል:: The post የህብር ራድዮ 5ኛ ዓመት በዓል በላስቬጋስ appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሀብታችን ነጻነት እንጂ ባቡር አይደለም

አሁን አሁን እጅግ እየከፋ የመጣው የወያኔ አምባገነናዊ አገዛዝ ፀረ ዴሞክራሲ እና ፀረ ሰላም መሆኑ በይበልጥ ግልጥ እየሆነ ከቀን ወደ ቀን እየተሰፈረ ያለው የግፍ ፅዋ ሞልቶ የመፍሰሱ ጉዳይ አለም ሁሉ የሚያውቀው የወቅቱ ዘገባ ነው። የሰብዓዊ መብት ጥሰቱ እየጋመ የኢትዮጵያ ህዝብ በሁሉም አቅጣጫ መከራና ግፍ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተማረ ይግደለኝ –ከ በላይ ገሰሰ (ያንባቢ አስተያየት)

ዕድሜ ለማሕበራዊ ሚዲያዎችና ድህረ ገፆች፣ የሀገራችንና ያካባቢያችንን ሁኔታ የሚገልፁ በርካታ ፅሑፎች ስለሚወጡ ብዙ የማናውቃቸውንና የማንገምታቸውን ሀሳቦችና ትምህርቶች እናገኛለን። በተመሳሳይ መልኩ ሰሞኑን በተለያዩ ሚዲያዎችና ድህረ ገፆች ወጥተው ካነበብኩዋቸው ድንቅ ፅሑፎች ውስጥ “ይኸውና ኤርትራ ሞተች” ትግል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቫላንታይንስ ዴይ (የፍቅረኞች ቀን)

ሠዓሊአምሳሉ ገ/ኪዳንአርጋው amsalugkidan@gmail.com አበባን በስጦታ ማበርከት ከእኛ የተወሰደ ባሕል መሆኑን ያውቃሉ? ቫላንታይንስ ዴይ (ፍቅረኞች ቀን) ከወደ ምዕራቡ ከተዋስናቸው ወይም ከተጫናቸው በዓላት አንዱ ነው፡፡ ይህ በዓል በእኛ ዘንድ አሁን ያገኘውን ያህል ተቀባይነት እንዲያገኝ ከማድረግ አንጻር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ላልቀረልን ሀገርንና ሕዝብን የመታደግ ትግል ተነሡ! –ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው amsalugkidan@gmail.com ላልቀረልን ሀገርንና ሕዝብን የመታደግ ትግል ተነሡ! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ሥልጣንን ይዞ ሀገርንና ሕዝብን ለማሥተዳደር ሁለት የትግል አማራጮች አሉ፡፡ በሀገራችን ሁለቱም ዓይነቶች በሚገባ ይታወቃሉ ተሞክረዋልም፡፡  አንደኛው ሕዝብ በሚያደርገው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድንገተኛና ደማቅ የፊኛ መልቀቅ ተቃውሞ በአንዋር መስጊድ ተካሄደ

‹‹ሲፈልግ ሾማቸው ሲፈልግ ሻራቸው!!›› አርብ የካቲት 6/2007 ድምጻችን ይሰማ እንደዘገበው:- የመንግስት እጆች ዛሬም በመጅሊስ ውስጥ እንደተዘፈቁ ያረጋገጠውን በቅርቡ የተካሄደውን ህገወጥ የመጅሊስ ሹማምንት ሹም ሽር በመቃወም ደማቅ ድንገተኛ ተቃውሞ በአዲስ አበባ በታላቁ አንዋር መስጊድ ተካሄደ፡፡ ተቃውሞው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስለታላቁ አንዋር መስጅድ ቅጽበታዊ ተቃውሞ የቢቢኤን የድምጽ ዘገባ ያድምጡ

በማህበራዊ ሚዲያዎች ሳይነገር; በሚዲያ ሳይይጠራ ውስጥ ለውስጥ በተደረገ ግንኙነት ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ውስጥ ለውስጥ በህቡዕ በመነጋገር ዛሬ በአንዋር መስጊድ ደማቅ ተዋውሞ አካሂደዋል:: ቢቢኤን የተቃውሞውን ሁኔታ አስመልክቶ ሰበር ዘገባ አዘጋጅቷል – ዘ-ሐበሻ እንደሚከተለው አካፍላችኋለች:: The post ስለታላቁ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሲሸልስ 4 የደደቢት ተጨዋቾች ሃገሯ እንዳይገቡ አገደች * ቅዱስ‬ ጊዮርጊስ እና ደደቢት በካፍ ክለቦች ጨዋታቸውን ነገ...

ለአፍሪካ የክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ የማጣሪያ ጨዋታን ለማድረግ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ አባላት አልጄሪያ ይገኛሉ። ቅ.ጊዮርጊስ የፊታችን ቅዳሜ ምሽት 12:00 ሰአት ከአልጄሪያው ኤም ሲ ኤል ኤልማ ክለብ የሚያደርገው ጨዋታ የቀጥታ ስርጭቶች በቲቭ እንደሚያገኝ የደረሱን መረጃዎች ያመላክታሉ:: ሌላኛው የኢትዮጵያ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘንድሮ ምርጫ ያለ አይመስልም፣ አዲስ አበባም እንቅልፍ ላይ ናት -በላይ ማናዬ

አዲስ አበባ ከዛሬ ነገ ትነቃለች ተብላ ብትጠበቅም እንቅልፍ ውስጥ ናት፡፡ ጭልጥ ብላ ተኝታለች፡፡ 10 ዓመት ሙሉ እንቅልፍ ያልሰለቻት ከተማ ብትኖር አዲስ አበባ ናት፡፡ የዛሬ 10 ዓመት በዚህ ወቅት ከተማዋ የምር ንቁ ሆና ነበር፡፡ እድሜ ለቅንጅትና ለህብረት እንጂ ያኔ በዚህ ወቅት ላይ አዲስ አበባ በየዕለቱ አዲስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና አቶ አስገደ ገ/ስላሴ በፖሊስ እየታደኑ ነው

አቶ አስገደ ገ/ስላሴ አቶ አስገደ ገ/ስላሴ በፖሊስ እየታደኑ ነው በዘንድሮው ምርጫ ሰማያዊን ወክለው በመቀሌ ለውድድር የቀረቡት አቶ አስገደ ገ/ስላሴ በፖሊስ እየታደኑ መሆኑን ገለጹ፡፡ አቶ አስገደ አሁን ላይ ከቤታቸው ውጭ ከተማ መውጣታቸውን ገልጸው፣ ቤታቸው ሦስት ፖሊሶች ሄደው ‹‹አቶ አስገደ የት ናቸው?...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኣሸጎዳ የንፋስ መብራት ማመንጫ ሃይል ዲናሞ በመቃጠሉ ምክንያት ከጥቅም ውጭ ሆነ

ከአምዶም ገብረሥላሴ በመቐለ ምስራቃዊ ክፍል የሚገኝ የኣሸጎዳ በንፋስ የሚሰራ ኤለክትሪክ ማመንጫ ሃይል በዲናሞ መቃጠል ምክንያት ከስራ ውጭ መሆኑ ታውቋል። የተቃጠለው ዲናሞ 150 ሜጋዋት የማመንጨት ኣቅም የነበረው ሲሆን ምክንያቱ ባልታወቀ ምክንያት በመቃጠሉ ሃይል የማመንጨት ኣቅሙ ሙሉ በሙሉ ማቆሙ ታውቋል። የተቃጠለው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ለአንድነት አባላት የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል ሊያደርግ ነው

ሰማያዊ ፓርቲ ምርጫ ቦርድ በአንድነት ፓርቲ ላይ ውሳኔ ማስተላለፉን ተከትሎ ፓርቲን ለተቀላቀሉትን የቀድሞ የአንድነት አባላት እሁድ የካቲት 8/2007 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል እንደሚያደርግ ሊቀመንበሩ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ፕሮግራሙን ማዘጋጀት...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live