ግፍና አፈና ዐመጽን ይወልዳሉ! –ከያሬድ ኃይለማርያም (ብራስልስ፣ ቤልጂየም)
የዐመጸኛ አፍ ጥልቅ ጉድጓድ ነው (መ. ምሳሌ ም. 22፣ ቁ. 14) ከያሬድ ኃይለማርያም ብራስልስ፣ ቤልጂየም ታኅሣሥ 10፣ 2007 ያሬድ ኃይለማርያም ለ7 ዓመታት ያህል ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ካውንስል ጋር አብሮ የሠራና የኖቬምበር 1 እማ 2ቱን ጭፍጨፋ ተከትሎ ከሃገር ብዙ ምስጢሮችን ይዞ በመውጣት ለአውሮፓ...
View Articleበ44 ማዞሪያ ለገዳዲ 4536 ቤቶች ሕገወጥናቸው ተብሎ ሊፈርሱ ነው * የአካባቢው ነዋሪ ‘መሄጃ የሌለን የሃገር ውስጥ...
(ዘ-ሐበሻ) “በ44 ማዞሪያ ለገዳዲ የሚባል ቦታ ላይ ድንጋይ ፈልጠን ከሠል ተሸክመን ቀን ሥራ ሠርተን ለአንገት ማሥገቢያ የሠራናትን ጎጆ ከስሯ ልትነቀል ታህሳስ 14/2007ን በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች” ሲሉ አባወራዎች ለዘ-ሐበሻ ብሶታቸውን ገለጹ:: “እኛ መሠደጃ የሌለን ኢትዮጵያዊ ሆነን ኢትዮጵያዊ ያልሆነው...
View ArticleHiber Radio: ኢሳያስ አፈወርቂ ስለሂሊኮፕተር አብራሪዎቹ ሊናገሩ ነው ስለመባሉ…የሳዑዲ ፖሊሶች ከኢትዮጵያውያን ጋር...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 19 ቀን 2007 ፕሮግራም < …የዘንድሮ ምርጫም እንደከዚህ ቀደሙ የገዢው ፓርቲ መጫወቻ ቅርጫ ለመሆን እንኳን ያልቻለ ነው። …የተቃዋሚው ሀይል ለምን አትተባበሩም ሲባል አንዱ አንዱን ቡዳው እሱ ነው ቡዳው እሱ ነው ይባባላል ዛሬም ካለፈው ስህተት ተምሮ መፍትሄ...
View Article“የባህር ዳር መስዋዕትነት የማይቀረዉ ድል ዋስትና ነዉ”–ግንቦት 7 ንቅናቄ
ወያኔ በየአመቱ ህዳር ወር መጨረሻ ላይ የኢትዮጵያን ብሄር ብረሰቦች ሰብስቦ ዘፈን የሚያስዘፍንበትን በዐል ሲያከብር በተደጋጋሚ ከሚያሳማቸዉ መፈክሮች አንዱ የብሄር ብሄረሰቦች መብትና እኩልነት በህገመንግስታችን ተከበረ የሚል እጅግ በጣም አሳሳች የሆነ መፈክር ነዉ። በእርግጥም ወያኔ ለይስሙላ ወረቀት ላይ ያሰፈረዉ ህገ...
View Articleየህወሃት በዓል ሳሞራ፣ አባዱላ፣ ንዋይ ደበበና ሰራዊት ክፍል1
የህወሃት በዓል ሳሞራ፣ አባዱላ፣ ንዋይ ደበበና ሰራዊት ክፍል 1 ሰሞኑን የ40ኛውን አመት የህውሃት ምስረታን በማስመልከት ብዙ የኪነጥበብ ሰዎች እና ጋዜጠኞች ወደ ትግራይ ክልል በማምራት የወያኔን የትግል ታሪካዊ ስፍራዎችን ሲጎበኙ ከርመዋል:: ከጉብኝቱም በኋላ ብዙ የተለያዩ አስተያየቶችንም ሰጥተዋል ተብሎ...
View Articleየምዕራብ ጎጃሟ ፍኖተ ሰላም ከተማ ውሃ ጠማት
(ዘ-ሐበሻ) የምዕራብ ጎጃሟ ፍኖተ ሰላም ከተማ በውሃ እጦት የተነሳ ነዋሪው እየተሰቃየ መሆኑን ከስፍራው ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ አመለከተ:: የአካባቢው ነዋሪዎች ለዘ-ሐበሻ እንዳስታወቁት በፍኖተ ሰላም ከተማ ውሃ ከጠፋ አንድ ወር የሆነው ሲሆን በዚህ የተነሳ ነዋሪው በ ዕለት ተ ዕለት ማህበራዊ ሕይወቱ ላይ ችግር...
View Articleደብረማርቆስ፣ ባሶ ሊበንና ሞጣ የመሰናዶ ተማሪዎች የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› ስልጠና ላይ ተቃውሙ አሰሙ
• በሶስት ከተሞች ረብሻዎች ተነስተዋል (ነገረ ኢትዮጵያ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ሁሉም ትምህርት ቤቶች የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል መሰናዶ ተማሪዎች ትምህርታቸውን አቁመው እንዲወስዱ የተደረገውን የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› ስልጠና ላይ ተቃውሞ ማሰማታቸውን ምንጮን ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ (ደብረማርቆስ ከተማ)...
View ArticleHealth: በሽታን ተከላካይ የሆኑ አረንጓዴ ተክል ምግቦች
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የአረንጓዴ ተክሎች ለጤና ጠቃሚ መሆን የማያጠራጥር ሲሆን ለዛሬ በጥቂቱ ስለተክሎቹ አይነትና ጥቅሞቻቸዉ ልነግራችሁ ወደድኩኝ፡፡ ✔ ብሮኮሊ ይህ አትክልት በቫይታሚን ሲ እና በፋይበር የበለጸገ ሲሆን በዉስጡ የያዛቸዉ ንጥረ ነገሮች በሽታን የመከላከል አቅማቸዉ ከፍተኛ ነዉ፡፡ የሳንባ እና...
View Articleስለ ኢትዮጵያ ብለህ ተነስ!!! –ከ- ሳሙኤል አሊ (ኖርዌይ)
የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚደርሰውን በደል መሸከም ከምንችለው በላይ ሆኗል። ከጫንቃችን በላይ ሸክም፣ ከአእምሮአችን በላይ መከራ የሚደርስብን እየሆነ ከመጣ ዘመናቶች አልፈዋል። አሁን በዚህ በ21 ክፍለ ዘምን ላይ ዓለም በሰለጠነችበት እና እንደ ኔት ዎርክ በቀላሉ የዓለም ህዝብ በሚገናኝበት ዘመን ይህ ሁሉ በደልና አንባ...
View Articleበሰላማዊ ትግል የህዝብ ድምፅ የሚረጋገጠው በምርጫ ነው ብለን እናምናለን –የሰማያዊ ም/ሊቀመንበር
አቶ ስለሺ ፈይሳ የሰያማወኢ ፓርቲ ም/ሊቀመንበር ናቸው። በድርጅቱ ደንብ መሰረት፣ የምርጫ ጉዳይ ሃላፊ ናቸው። በመጪው ምርጫ ዙሪያ ከሚሊዮኖች ድምጽ ጋዜጣ ጋር ቃለ መልልስ አድርገዋል። የሚሊዮኖች ድምጽ ጋዜጣ በአንድነት ፓርቲ ኤዲቶሪያል ቦርድ ታትማ ከሕዝብ የምትሰራጭ ጋዜጣ ናት። ይች ጋዜጣ ከፍኖተ ለነጻነት ጋዜጣ...
View ArticleHealth: 10 ከደስታ መንገድ የሚጎትቱህ እንቅፋቶች
ከሊሊ ሞገስ (ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ላይ ታትሞ ወጥቷል) የደስታ መንገድህን ለመጥረግ ደስታህ በተሸረሸረበት፣ በጠፋበት፣ በተጨነክ ጊዜ ብታደርጋቸው ፍቱን ናቸው ስለሚባሉ መፍትሄዎች ዛሬ ብንጨዋወትስ? እስቲ እንደው! ከደስተኛነት ስሜት የሚገቱህን ነገሮች የምትወረወርበት ማጠራቀሚያ እና ማስወገጃ አለ ብለን እናስብና፤ በአሁኑ...
View Articleምክር እስከመቃብር – (ከኣልፎ ሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ) –በእውቀቱ ሥዩም
እንደምነሽ ሸገር እንደምነሽ ሸገር የቤት ኣከራየ የጋሽ ጣሰው ኣገር እየመጣሁ ነው፡፡ ወደ ኣዲስ ኣበባ እየመጣሁ ነው፡፡እናቶች ኣባቶች ልጆች ኦርጅናሎች ሰልቫጆች! እኔ ሳልመጣ ውጊያውን እንዳትጀምሩት ኣደራ፡፡ ኣጭርና ጣፋጭ ይሁን እንጂ በማንኛውም ትግል ላይ ለመሳተፍ ዝገጁ ነኝ፡፡የጥይት መከላከያ ቆብ ሹራብና ሱሪ...
View Articleፖሊስ የደብረማርቆስ ተማሪዎችን እያፈሰ እያሰረ ነው • ‹‹ኢህአዴግ አይገዛንም!›› ተማሪዎቹ
ፖሊስ የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› ስልጠናን የተቃወሙ የደብረማርቆስ የመለስተኛ ሁለተኛ እና የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ (መሰናዶ) ተማሪዎችን እያፈሰ እያሰረ እንደሚገኝ የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ገለጹ፡፡ ተማሪዎቹ በትናንትናው ዕለት ኢህአዴግን የሚተቹ አስተያየቶችንና ጥያቄዎችን በማንሳታቸው ይሰለጥኑበት ከነበረው ሰፊ አዳራሽ...
View Articleነባር ተመዝጋቢዎች በቅርቡ ይተላለፋሉ በተባሉ ኮንዶሚኒየም ቤቶች ዕጣ አወጣጥ ተደናግጠዋል
‹‹በተከታታይ ስድስት ወራት ያልቆጠቡና ቆጥበው ያቆሙ አይካተቱም›› የቤቶችና ልማት አስተዳደር ኤጀንሲ መንግሥት በ2007 ዓ.ም. በመጋቢት ወር 75,000 ቤቶችን ለነባር ተመዝጋቢዎች እንደሚያስተላልፍ የገለጸ ቢሆንም፣ ተመዝጋቢዎች ግን ከቁጠባ ጋር በተያያዘ ዕጣ ውስጥ አይገቡም በመባሉ ሥጋት ውስጥ መውደቃቸውን...
View Article‹‹የግብፅ የውኃ ድርሻ እንደማይጐዳ ኢትዮጵያ በሰነድ እንድታረጋግጥ እንፈልጋለን›› የግብፅ ፕሬዚዳንት አልሲሲ
የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ ኢትዮጵያ የግብፅ የውኃ ድርሻ እንደማይጐዳ በሰነድ እንድታረጋግጥ እንፈልጋለን አሉ፡፡ ፕሬዚዳንቱ እ.ኤ.አ. በጃንዋሪ ወር መጨረሻ ላይ ኢትዮጵያን ይጐበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ባለፈው ሰኞ ከሦስት የግብፅ መንግሥት ጋዜጦች ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ በኢትዮጵያና...
View Article‹‹ከአንድ ሊቅ በሚጠበቅ መልኩ በተጠያቂነት ደረጃ ሙሉ አገልግሎት በመስጠት መላ ዘመናቸውን አሳልፈዋል›› – የሊቀ ካህናት...
(ሚያዝያ ፲፱ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓ.ም. – ታኅሣሥ ፲፱ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም.) ከትምህርት ቤትና ከመጻሕፍት ያገኙት ዕውቀት አራት ዓይና ያደረጋቸው ሊቁ ሊቀ ካህናት ክንፈ ገብርኤል አልታዬ በተጠያቂነት ደረጃ የሚገኙና አገልግሎታቸውም ሙሉ ነበር፡- ቀዳሽና መዘምር፤ ጋዜጠኛና ሰባኬ ወንጌል፤ ጸሐፊና ተርጓሚ፤ አስተዳዳሪና...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች እንኳን አደረሰን ! –ይድነቃቸው ከበደ
ከምንም በላይ ግን ያኔ ከመነሻው ለአገር እና ለህዝብ የሚጠቅም ፓርቲ እንመስርት ብለን፣ገንዘባችን፣ ጊዜያችን፣ እውቀታችን ሳንሰስት በመስጠት፤በወቅቱ ፓርቲ እንመስርት ማለታችን ትክክል እንደነበር የዛሬ ውጤታችን ምስክር ነው ! —————————– ሰማያዊ ፓርቲ ከተመሰረተ አሁን ሦስተኛ ዓመቱ ነው፣የአገራችን አሉታዊ እና...
View Articleአርማጮ በአማራ ንቅናቄ ሰራዊት እና በወያኔ ሰራዊት በውጊያ ተወጥራለች
(ምንሊክ ሳልሳዊ) በአርማጮ አከባቢ በአማራ ንቅናቄ ሰራዊት እና በወያኔ ሰራዊት መካከል ከባድ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑን የንቅናቄው ምንጮች ከአከባቢው አስታወቁ::የህዝቡ ተሳትፎ በከፍተኛ ደረጃ እየታየ ባለበት እና ህዝቡ እና የንቅናቄው ወታደሮች በመቀናጀት ዱር ቤቴ ብለው ወደ ጫካ መግባታቸው ሲታወቅ በመተማ ሸዲ...
View Articleአቶ በረከት እሱን መች ጠየቅንህ?
January 1, 2015 ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) የተመሠረተበትን አርባኛ ዓመት ለማክበር ሽር ጉድ እየተባለ ባለበትና በመጠኑ ከፍተኛ የሆነ የሀገሪቱ የገንዘብ ወጭ ተደርጎBereket-Simon አስረሽ ምችው የሚደለቅበት ሰአት ላይ ያለን ሲሆን የዘድሮው በዓል አከባበር ደግሞ የተለየ ሆኗል አስቀድመው...
View Articleየግቢዬ ዛፎች –ከተማ ዋቅጅራ
አንድ በእድሜ ባለጸጋ የሆኑ አባት በግቢያቸው 14ት አይነት ዛፍ እየተንከባከቡ ያሳድጉ ነበረ። እነዚህ ዛፎችን አባዝተው ግቢያቸውን ሞልተውታል። የግቢያቸው ስፋት የዛፎቹ ልምላሜና የከለር ድምቀት ላየ ልብን ይማርካሉ። ህይወት ማለት እጽዋት እጽዋት ማለት ህይወት እንድሆነ በግቢው ያሉት ዛፎች ይናገራሉ። የዛፎቹ ልምላሜ...
View Article