Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዛሬው የባህርዳሩ ተቃውሞ 3 ሰዎች ሲገደሉ 7 ሰዎች መቁሰላቸው ተሰማ

(ዘ-ሐበሻ) ዛሬ ጠዋት ባህርዳር ከተማ ላይ የተነሳውን የህዝብ ተቃውሞ ፖሊስ በኃይል ለመበተን የሃይል እርምጃ እየወሰደ ሲሆን ህዝቡ በብዛት ተቃውሞውን እየተቀላቀለ መሆኑን ከቦታው የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡ ለዘ-ሐበሻ እንደደረሱት መረጃዎች ከሆነ ፖሊስ በተኮሰው ጥይት ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ የ3...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቴዲ አፍሮ ፓስፖርቱ ተመለሰለት

(ዘሐበሻ) ላለፉት ፫ ሳምንታት ከሃገር እንዳይወጣ ታግዶ የነበረው ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ፓስፖርቱ ተመለሰለት። ፍርድ ቤት ሳያዝ ማን እንደከለከለው ሳይታወቅ በድህነንቶች ፓስፖርቱን ተቀምቶ ሲጉላላ የነበረው ቴዲ ኣፍሮ በዚህ የተነሳ በፊንላንድ እና በሆላንድ ኮንሰርቱን ለመሰረዝና የ፫፪ ሺ ዩሮ ኪሳራ ሊደርስበት ችሉዋል።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተስፋዬ ገ/አብ ገዳ              ከሰመረ አለሙ      

  ተስፋዬ ገ/አብ ለኤርትራ ነጻነት ታግሎ አገሬ የሚለዉን አገር ነጻ ከወጣ በሗላ በየጊዜዉ ኢትዮጵያን ሰፈር የሚያደርገዉን ቅሌት አስመለክተዉ ብዙዎች ዘግበዉታል በተለይም የተከበሩ የኢትዮጵያ ልጂ ኢንጂነር ዘዉገ አስፋዉ ተስፋዬ ስለሰዬ የማላዉቀዉ የለም ብሎ ሲቀባጥር በምሁር ብእራቸዉ ቢያበራዩትም ግለሰቡ ለእዉቀት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለጎንደር ሕዝብ ቁ. 3

ጎንደር ተወልደን ያደግን ሁሉ እንደምናዉቀዉ ህዝባችን እንግዳ ተቀባይ፤ ሽራፊ እንጀራውን ተካፍሎ አዳሪ፤ እንዲሁም በደስታም ሆነ በመከራ አብሮ ከመቆም ባህሪው በመለስ፤ በየዘመኑ ሊያጠቁን እና እናት አገራችን ሊወሩ የመጡብንን ጠላቶቻችን፤ መሪ ሲኖረው ከመሪው ጋር። መሪ ሳይኖረው ጀግኖቹን የጎበዝ አለቃ አድርጎ በመምረጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከ3 ሳምንት እንግልት በኋላ ቴዲ አፍሮ ወደ አውሮፓ በረረ

በክንፉ አሰፋ ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ከ3 ሳምንት እንግልት በኋላ ዛሬ ምሽት ከቦሌ አውሮፕላን ማረፍያ ተነስቶ ወደ ኦስሎ ኖርዌይ ጉዞውን ጀምሯል። ኢትዮጵያዊው የፖፕ እና ሬጌ ሚዚቃ አቀንቃኝ በአውሮፓ ከተሞች የሙዚቃ ዝግጅቱን ለማድረግ ከአዲስ አበባ ተነስቶ የነበረው በወሩ መጀመርያ ላይ ነበር። ባለፈው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይህም አልፎ እናየው ይሆናል

ከደቂቃዎች በፊት ሠንጋተራ አካባቢ ነበርኩ፡፡ አንድ ቦታ ላይ ችምችም ብለው የተሠሩና በመጠናቀቅ ላይ ያሉ ሦስት ትላልቅ ሕንጻዎችን አየሁ፡፡ ለቀድሞው ቁጭራ ሠንጋራ ከፍተኛ ግርማ ሞገስ አላብሰውታል፡፡ ከአንድ ሰው ጋር ስለነበርኩ ወሬ ለማጧጧፍ ፈለግሁና በቀልድ መልክ “እርግጠኛ ነኝ እነዚህ ሕንጻዎች የትግሬ መሆን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድንቄም ጠቅላይ ሚኒሴቴር!

ወንድሙ መኰንን፣ ከብሪታኒያ 19 December 2014 ብዙ ተብሏል። እኔም አንድ ነገር ልጨምርና ልገላገለው። “የጊዮርጊስን መገበሪያ የበላ ሲለፈልፍ ይኖራል” ነው የሚባለው? ተናግሮ ከሚያናግር ይሰውራችሁ! ውሀን ምን ነበር የሚያናግረው? ድንጋይ! የሰውም ድንጋይ እራስ አለ! ይቅርታ አንጀቴ አርሮ ነው! ሦስት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድምፃዊ ፋሲል ደሞዝ በአሜሪካ በዱርዬዎች የደረሰበት ዝርፊያ እና ድብደባ ለክፉ የሚሰጥ እንዳልሆነ ተገለጸ

(ዘ-ሐበሻ) በዋሽንግተን ዲሲ የገና ገበያ ቆይቶ እየወጣ ነበር:: አካባቢው ዱርዬዎች ወይም በአሜሪካ አጠራር ጋንግ የሚሰባሰቡበት ነበር:: በቅርቡ እንቆቅልሽ የሚለውን አልበም አውጥቶ; እንዲሁም ባለፈው ቅዳሜ በሚኒሶታ የተሳካ ኮንሰርቱን አቅርቦ የተለመለሰው ይኸው ድምፃዊ ፋሲል ደሞዝ ከሱቁ እንደወጣ አይፎን ስልኩን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምርጫ ቦርድ በETV የሚለው ሌላ፤ በደብዳቤ የሚለው ሌላ!

    በምርጫ ቦርድ ደባ አንድነት አይደናገጥም! ********************************************************************** ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህዝብ ያለው ድምጽ ነው፤ ግን ይህን ድምጽ የሚሰበስበው ማን ነው?

ዊት ሰለሞን በአዲስ አበባ በታላቁ ኑር መስጊድ ለመቶ ምናምን ግዜኛ ጨዋው ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ድምጹን አሰምቷል፡፡የታሰሩት ያለ ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ፣መጅሊሱ ከመንግስት ተጽእኖ እንዲላቀቅ ወዘተ ጠይቀዋል፡፡ተቃውሞው ከተጀመረ ሶስተኛ ዓመቱን ይዟል፡፡… ደርግ አሸንፎ በመምጣቱ ምንም ነገር እንደማያቅተው የሚያምነው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ኦ ባህር ዳር! ” (ነቢዩ ሲራክ)

ሀገር ይዘን ፣ ሀገር አጥተን ሰው ሞልቶ ፣ ሰው ጠፍቶብን ባህር ወደን ፣ ባህር አጥተን ባህር ይዘን ፣ ውሃ ጠምቶን እውንት ይዘን ፣ ውሸት ተብለን ድህነትን አቅፈን ፣ አድገት እያልን ሰብዕናውን ሳናስቀድም ትተን በእድገታችን ልማት ተመጻድቀን የመናገር መጻፍ ፣ መቃወሙን ፈጣሪ የሰጠንን መበት ተነፍጎን ፈጣሪ አያለ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግርማ ሠይፉ፣ ሠራዊት ፍቅሬና ቴዎድሮስ አድሐኖም ያልመረጥናቸው የህዝብ ልዑካን (ሁኔ አበሲኒያ)

ከሠሞኑ ወደግብፅ የሚያቀና ህወሀታዊ የልዑካን ቡድን ሲቋቋም ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሊጠብቀው በማይችለው መልኩ የልኡካን ቡድኑ ውስጥ የአንድ ሠው ስም ተሠማ “ግርማ ሠይፉ” የሚል በርካቶች ተገረሙ ወይ አንቺ ሐገር ሲሉም አዘኑ፡፡ ከዚህ ቀደም ብቸኛ የተቃዋሚ ፓርቲ አባል በፓርላማ ተብለው በተቀመጡባቸው ያለፉት 4 ዓመታት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፍረጃ ፖለቲካ አይጠቅመንም!  መልስ ለሁኔ አቢሲኒያ ( ግሬስ አባተ)

በመጀመሪያ ይህን ፅሁፍ የምፅፍልህ ሌላውን ወገን ወግኜ ሳይሆን ይህ አካሄድ በመሰረታዊነት ትግሉን የሚጎዳ ስለሚመስለኝ ነው፡፡ በምንም ጉዳይ ትግሉን አንድ ኢንች በሚጎዳ ነገር ዝምታን አልመርጥም፡፡ ሲጀመር ሰራዊት ፍቅሬንና የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉን በአንድ ሚዛን ላይ የሚቀመጡ ግለሰቦች አንዳይደሉ በደንብ የምታውቅ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት መንገድ! (አስራት አብርሃም)

አስራት አብርሃም አንድነት ለዴሞከራሲና ለፍትህ ፓርቲ በ2007 ምርጫ ከሁሉም ፓርቲዎች በተለየ ሁኔታ በጣም ግልፅና የማያሻማ የምርጫ እስትራቴጂ ነድፎ እየተንቀሳቀሰ ያለ ፓርቲ ነው። በዚህ ስሌትም የተዘጋውን የፖለቲካ ምህደር ህዝባዊ ንቅናቄ በመፍጠር ማስከፈት እንደሚችል አምኖ በምርጫው በሙሉ ልብ ለመሳተፍ ወስኗል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግፍና አፈና ዐመጽን ይወልዳሉ! (ያሬድ ኃይለማርያም)

የዐመጸኛ አፍ ጥልቅ ጉድጓድ ነው (መ. ምሳሌ ም. 22፣  ቁ. 14) ከያሬድ ኃይለማርያም ብራስልስ፣ ቤልጂየም ታኅሣሥ 10፣ 2007 ሰብአዊ መበቶችን በመጣስ፣ ግፍ በመፈጸምና አፈናን በማጠናከር እደሜ የሚሸምት የአገዛዝ ሥርዓት የእያንዳንዱን ሰው መንፈሳዊና አካላዉ ጥንካሬ የማዳከም፣ ቅስምን የመስበርና ፍርሃትን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በባህርዳር የሚኖሩ ወገኖቻችን ላይ የተደረገውን የጅምላ ግድያና ድብደባ እናወግዛለን

አገር በቀል የሆነው፤ የቅኝ አገዛዝና ዘረኛው የወያኔ ሰርአት በባህር ዳር የሚኖሩ ወገኖቻችንን ላይ በትናንትናው እለት ያደረገውን የጅምላ ግድያና ድብደባ አሁንም በታላቅ ቁጭትና ሀዘን ለማየት ተገደናል። በተለይ አካለ ስንኩላንና በእድሜ የገፉ አዛውንት በድብደባ ቆስለው ማየት ምን ያህል ልብ የሚያደማና የስርአቱን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲ የሴቶችን ተሳትፎ የሚያሳድግ የምክክር መድረክ አደረገ

በዛሬው እለት 11/4/2007 ዓ.ም አንድነት ፓርቲ በፅ/ቤቱ የሴቶች ተሳትፎ በመጪው ምርጫ የሚኖራቸው ተሳትፎ እና በታዛቢነት የሚኖራቸው ሚና በሚል ውይይት አደረገ

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሁለት የኢትዮጵያ አየር ሀይል ኤም አይ 35 ሄሊኮፕተር አብራሪዎች የሚያበሩትን ሄሊኮፕተር ይዘው ጠፉ -\

ኢሳት ዜና –  ሁለት የኢትዮጵያ አየር ሀይል ኤም አይ 35 ሄሊኮፕተር አብራሪዎች የሚያበሩትን ሄሊኮፕተር ይዘው ጠፉ።የት እንደገቡ እስካሁን አልታወቀም። ለኢሳት በደረሰው መረጃ የ ኤም አይ 35 ተዋጊ ሄሊኮፕተር አብራሪዎቹ ሻምበል ሳሙ ኤል ግደይ እና መቶ አለቃ ቢልልኝ መኮንን ትናንት ጧት ለልምምድ እንደወጡ ነው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የታዛቢዎች ምርጫ ተከትሎ የሰማያዊ ፓርቲ ታጋዮች ኢየሩሳሌም ተስፋው እና እመቤት ግርማ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ

የታዛቢዎችን ምርጫ ለማወክ ተንቀሳቅሳችኋል::” – ፖሊስ ምኒልክ ሳልሳዊ እንደዘገበው:- ዛሬ በየቀበሌው የሚካሄደውን የታዛቢዎች ምርጫ ተከትሎ ወደ ሚኖሩበት ጉለሌ ክፍለከተማ ወረዳ 3 ያመሩት የሰማያዊ አባላቶቹ ኢየሩሳሌም ተስፋው እና እመቤት ግርማ የታዛቢዎችን ምርጫ ለማወክ ተንቀሳቅሳችኋል በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ስር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንጀሊና ጆሊ እና መልካም ሥራዎቿ –“የበጎ ፈቃድ ንግሥት”መባል ያንሳት ይሆን?

አንጀሊና ጆሊ የዛሬ የኪነጥበብ አምድ እንግዳችን ናት፡፡ ይህቺ እንስት ተዋናይት ከትወና ባሻገር በርካታ መልካም ስራዎችን በመሥራት ትታወቃለች፡፡ በኢትዮጵያም ዘሀራ የተባለች ልጅ በጉድፈቻነት እያሳደገች ሲሆን በተለያዩ ጊዜያት በሀገራችን በመምጣት በጎ ስራዎችን አከናውናለች፡፡ አንጀሊና ጆሊ ትውልድና እድገቷ እ.ኤ.አ....

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>