Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሃገራችን ኢትዮጵያ በፈረንጆች ኣዲስ ዓመትስ? -ገብረየሱስ!

በደርግም ይሁን ላለፉት 23 ዓመታት፤ በኛ በኢትዮጵያውያን የኣዲስ ኣመት መለዋወጫ ግዜ የኣመለካከት እና የተግባር ስራ መሻሻል ስለማናደርግ እስቲ በኣውሮፓውያን ኣዲስ ዓመት መለዋወጫ እንመኩረው ብየ ኣሰብኩኝ። ምን ነው የሌሎች መዋስ መረጥክ የሚል ኣይጠፋም። የውጭ ስልጣኔ ያልተማጸነ ኣልነበረም መጥፎውን እየተውን።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለምን ወለድናቸው?። –ዳዊት ዳባ።  

ፖሊስ የደብረ ማርቆስ ተማሪዎችን እየደበደበ ነው፡፡ የትናንትናው ተቃውሞ በኢሳትና በሌሎች ሚዲያዎች መተላለፉን ተከትሎ ‹‹ማን ነው ከኢሳትና ከሌሎች ሚዲያዎች ጋር እየተደዋወለ መረጃ የሚሰጠው?›› እንዲሁም ‹‹የተቃዋሚ ፓርቲ አባል ካለ ተናገሩ›› በሚል ተማሪዎቹን አሳልፈው እንዲሰጡ ከፍተኛ ደብደባ እየፈጸመ መሆኑን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ያልተመለሱ ወሲብ ነክ ጥያቄዎቻችሁ እና አዳዲስ የሕክምናው ሳይንስ ምላሾች

የ‹‹ጂስፖት›› አገር ከወዴት ነው? ወሲብ በብርሃን ወይስ በጨለማ? በሴቶች በኩል የሚደፈር ርዕሰ ጉዳይ አይሁን እንጂ በርካታ ወንዶች በጋራ ሲሰበሰቡም ሆነ አንድ ለአንድ ሲያወሩ ወሲብ ነክ ጉዳዮችን አንዴ ወይም ሌላ ጊዜ ማንሳታቸው አይቀርም፡፡ በሴቶቹ ክብ ውስጥ ተገኝቼ ውይይታቸውን ባላዳምጥም እነርሱም ቢሆኑ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሃቶች በደደቢት ለአርቲስቶቹ የነገሯቸው እና ያልነገሯቸው ታሪኮች ሁሉ የሚያሳዩት አሁንም ህወሓት ስለመንደሩ እንጂ...

ፎቶ -በ1997 ዓም በአዲስ አበባ በአጋዚ ጦር የተገደሉ ኢትዮጵያውያን መንደርደርያ ኢትዮጵያ በታሪክ የእርስ በርስ ጦርነትን እንደ ትልቅ ታሪክ የምትዘክር ሀገር ሆና አታውቅም።እንደዚያ ቢሆን ኖሮማ ዘመነ መሳፍንት የብዙ የእርስ በርስ ጦርነቶች ባለ ታሪክ ነበር።ሆኖም ግን የወቅቱ የሀገራችን መሪ ግዜያዊ ድል ሲያገኝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምክር እስከመቃብር(ካልፎሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ)- ክፍል ሁለት –በእውቀቱ ሥዩም

እንደምነሽ ሸገር የከሰመው ወንዝሽ የከሰመው ወዝሽ የሚታየው ነጥፎ እንደምነው ጣፎ እንዴት ነው ቀበና እስቲ ድንጋይ ላጥምድ መረብ ልጣልና፡፡ በነገራችን ላይ በኣዲስ ኣበባ የሚገኙ ካፌዎችና ምግብ ቤቶች“ ኒውዮርክ”“ ዴምቨር” “ወዘተረፈ ተብለው የሚጠሩትን ያክል ባውሮፓና በኣሜሪካ ያሉ ሬስቶራንቶች ደግሞ ”ዱከም“ ፤...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹እንደ ኢህአዴግ ያለ አሸባሪ የለም›› አብርሃ ደስታ (ከቂሊንጦ እስር ቤት)

መልዕክት ከቂሊንጦ እስር ቤት! በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ‹‹እንደ ኢህአዴግ ያለ አሸባሪ የለም›› አብርሃ ደስታ (ከቂሊንጦ እስር ቤት) “እዚህ እስር ቤት ውስጥ በሽብር ስም የገባ ሰው በፈጠራ ወንጀል እንደገባ ነው የሚታመነው፡፡ ስለዚህ የሽበር ክስ ተመስርቶባቸው የታሰሩትን ሰዎች ማንም ወንጀለኛ አድርጎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአርቲስቶቻችን ክፍያ እና ግነቱ –እውን የአርቲስቶቻችን ክፍያ እንደሚባለው ነው? ነው ወይስ ያጋንኑታል?

የቁምነገር መጽሄት ትንታኔ መነሻ በሀገራችን የኪነ ጥበብ ሙያ ውስጥ በሙያው አንቱ የተባለ አንድ አርቲስት ከዓመታት በፊት በአንድ ፊልም ላይ እንዲተውን ጥያቄ ይቀርብለታል፡፡ ጥያቄውን ተቀብሎ በክፍያውም ተስማምቶ ፊልም ይሰራል፡ ፡ የፊልሙ ምረቃ እየተዘጋጀ ባለበት ወቅት ከፊልሙ ፕሮውዲውሰሮች መሀከል አንዱ ወደ እዚህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ይግባኝ ለታህሳስ 30 ተቀጠረ * ዝዋይ እስር ቤት ሆኖ በፕላዝማ ችሎቱን ተከታትሏል

(ዘ-ሐበሻ) ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት ያስገባው የይግባኝ ጥያቄን ለመስመት ስድስት ኪሎ የሚገኘው ፍርድ ቤት ተሰይሞ የነበረ ሲሆን ጉዳዩን ተመስገን እስር ቤት ሆኖ በፕላዝማ ተከታትሏል:: ከ’ፍሪ ተመስገን ደሳለኝ” የፌስቡክ ገጽ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ዛሬ ታህሳስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከህወሓት ጉያ ስለ እናት ኢትዮጵያ –ህወሓቶች ስለ ህወሃት ሲናገሩ ––የጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ የድምጽ ልዩ ዘገባ

(ክፍል አንድ) ህወሓት ለአማራ ህዝብ ስር የሰደደ ጥላቻ አለዉ፣ኦሮሞዎችን ነጥሎ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ከፍቷል ይላሉ ህወሓቱ። ሳዲቅ አህመድ ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። (ሳዲቅ አህመድ)

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግርማ ሞገስ እና አዳነች ፍስሃዬ በምርጫ 2007 ዙሪያ –ቪ.ኦ.ኤ –ክፍል 1

ግርማ ሞገስ እና አዳነች ፍስሃዬ በምርጫ 2007 ዙሪያ – ቪ.ኦ.ኤ – ክፍል 1

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ለኢትዮጵያ አንድነት በጽናት እንቆማለን” –ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

(የፀሐፊው ማስታወሻ — ይህን ፅሁፍ በነጻነት ለሀገሬ ስም ለአማርኛ አንባቢዎቼ አቀርባለሁ። የነፃነት ለሀገሬ ትርጉሞች የረቀቁና የተጣሩ ናቸው። የነፃነት ለሀገሬን ድጋፍ በማግኘቴ ታላቅ ደስታና ክብር ይሰማኛል። ነፃነት ለሀገሬ ያልተዘመረለት/ያልተዘመረላቸው የኢትዮጵያ ጀግና/ጀግኖች ናቸው። ከፍተኛ ክብርና አድናቆቴን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአስገራሚው ክስ አስገራሚ የክስ ቻርጅ (ይመልከቱ)

ከሃገር ቤት የተላከልን የአስገራሚው ክስ አስገራሚ የክስ ቻርጅ የሚከተለው ነው:: በለቅሶ ቤት ውስጥ “መለስ እንኳን ሞተ ብላችሁ ተናግራችኋል…” በሚል ፍርድ ቤት የቀረቡት ግለሰቦች በሃሰተኛ ወሬ በማሰራጨት ወንጀል እንደተከሰሱ ይኸው የክስ ቻርጅ ያሳያል:: ይመልከቱ::

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍትሕ አያረጅም! የኢትዮጵያና የአርሚኒያ ትግል

ኪዳኔ ዓለማየሁ መግቢያ፤ ኢትዮጵያንና አርሚኒያን ከሚያመሳስሏቸው ጉዳዮች አንደኛው የአንድ ዓይነት የኦርቶዶክስ ሃይማኖት የእምነት መሠረት (ዶግማ) ተከታዮች ያሉባቸው ሐገሮች መሆናቸው ነው። በዚህ ጽሑፍ የማተኩርበት ተመሳሳይነት ግን ሁለቱም ሐገሮች በከባድ የጦር ወንጀሎች ተጠቅተው እያንዳንዳቸው ቢያንስ አንድ ሚሊዮን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድ ምሽት ከቴዲ አፍሮ ጋር በፍራንክፈርት 

በልጅግ ዓሊ የቴዲ አፍሮ ዝግጅት በፋራንክፈርት ሲደረግ በቦታው ተገኝቼ ነበር ። ብዙ ጊዜ ዘፋኝ ሲመጣ አልገኝም ። ዘንድሮ ግን ወያኔ በእሱ ላይ ያደረገውን ተንኮል መቃወም የሚቻለው በዝግጅቱ በመገኘት በመሆኑ ሰብሰብ ብለን ተገኝተን ነበር። ሰልፉ ሳይጠነክር ቀደም ብለን ለመግባት በጊዜ ነበር የደረስነው። ሰዓቱን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ወደ ጥርስ ሐኪም መሄድ የሚያስፈልግህ ለምንድን ነው?

የጀነራል ሳሞራ የኑስን ፎቶ ግራፍ ለምን ለዚህ የጤና ዘገባ ተጠቀማችሁት እንደማትሉን እርግጠኞች ነን:: ዘመናዊው የጥርስ ሕክምና ከመጀመሩ በፊት ሰዎች ከወጣትነታቸው ጀምሮ በጥርስ ሕመምና በጥርስ መውለቅ ይቸገሩ ነበር። ብዙ ሰዎች የጥርስ መበለዝ፣ መወላገድ ወይም መውለቅ ውበታቸውን ይቀንስባቸው ነበር። በዕድሜ የገፉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ ዜናዎች ዘገባዎች እና የተለያዩ ሃገራዊ ጉዳዮችን ያዳምጡ

የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ ዜናዎች ዘገባዎች እና የተለያዩ ሃገራዊ ጉዳዮችን ያዳምጡ

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ባርሴሎና ለሁለት ዓመታት ከተጫዋች ግዥ ታግዷል

የባርሴሎና ፕሬዚዳንት ጆሴፕ ማሪያ በፊፋና ዓለም አቀፉ የስፖርት ፍርድ ቤት ውሳኔ መበሳጨታቸውን በክለቡ ድረገፅ ላይ አስታውቀዋል፣ ዳግም ከበደ ባርሴሎና የዓለም አቀፉን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ህግ ጥሷል በሚል የተጫዋች ዝውውር እንዳይፈፅም ለሁለት ዓመታት የተጣለበትን ማዕቀብ ወደ ዓለም አቀፉ የስፖርት ፍርድ ቤት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ የጉራጌ ማህበረሰብ ከሌላው የህብረተሠብ ክፍል ለማጋጨት በወልቂጤ ዩኒቨርሥቲ እየፈጸመው ያለው ደባ ሁሉም ኢትዮጵያዊ...

By Seyoum Workneh ከላይ በርዕሱ ላይ የጉራጌ ማህበረስብ ከሌላው የህብረተሰብ ክፍል ብዬ የተጠቀምኩት ወያኔ/ኢህአዴግ በጉራጌ ዞን በቸሃ ወረዳ ጉብሬ ከተማ ላይ በህዝብ ድጋፍና እርብርቦሽ የተመሠረተችው ወልቂጤ ዩኒቨርሥቲ ውሥጥ በተግባር እያደረገ ያለውን ጉዳይ ነጠል አድርጌ ለማሣየት እንጂ ወያኔ በሁሉም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመስቀሉ ደም –ከሥርጉተ ሥላሴ

04.01.2014 ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ህማማት – ጸንሶ ዕንባውን – አፍሶ መስቀል ረገመ – በደም ተለውሶ በበላሃሰቦች ኪዳኑ – ተረግጦ። እህ! – እህህ –ህህህ —ህህህ – ህህህ ሆይ! አለህን!? – አለህን በቤትህ? – አለህ!?! እንሆ ——- ዘመን ተገርድሶ ቀዬውን ተወርሶ – ጢሶ – ጢሶ —— በትዕቢት –...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በተናጥል ሆኖ ፖለቲካውን ማራመድ ጎታች አይደለም –ይልቃል ጌትነት

ይልቃል ጌትነት የሚሊዮኖች ድምጽ አገር ቤት በአንድነት ፓርቲ ኤዲቶሪያል ቦርድ የምትታተም  ነፃ ጋዜጣ ናት። በሁለተኛ እትሟ የሰማያዊ ሊቀመንበር አቶ ይልቃ ጌትነትን ይዛ ቀርባለች። ሊቀመንበሩ ከሕዝቡ የሚነሱ ፣  አብሮ ከአንድነት ፓርቲ ጋር አብሮ በመስራት ዙሪያ ያጠነጠኑ ጥያቄዎች የቀረበላቸው ሲሆን፣ የአንድነቱ መሪ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>