የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የሚደርሰውን በደል መሸከም ከምንችለው በላይ ሆኗል። ከጫንቃችን በላይ ሸክም፣ ከአእምሮአችን በላይ መከራ የሚደርስብን እየሆነ ከመጣ ዘመናቶች አልፈዋል። አሁን በዚህ በ21 ክፍለ ዘምን ላይ ዓለም በሰለጠነችበት እና እንደ ኔት ዎርክ በቀላሉ የዓለም ህዝብ በሚገናኝበት ዘመን ይህ ሁሉ በደልና አንባ ገነንነት ስርዓት አልበኝነት አገዛዝ በኢትዮጵያ መኖሩ ያሳዝናል። -—[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]—–