Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ መንግስት እስካሁን ድረስ በአፋር ህዝብ ላይ ያየውን ትዕግስት እንደ ፊራቻ ወይም አለማወቅ ወሰዶታል

አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው፦ በአፋር ህዝብና በዒሳ ብሄረሰብ መሀከል ለብዙ ዘመናት የቆየው የብዙ ሰዎች ህይዎት ያለፈበት የድምበር ግጭት በብዙ መንግስታት ዘላቂ መፍትሄ ሳያገኝ ለዚህ አሰከፊ ደረጃ ላይ ደርሷል። ይሁንና የአፋር ህዝብና ሶማሊኛ ተናጋሪው የዒሳ ብሄረሰብ አሁንም በኢህአዴግ መንግስት ዘላቂ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ዝንጅብል ለጤና ያለው 10 ጠቀሜታ

ዝንጅብል ውስጡ ባለው የቫይታሚን ሲ፣ የማግንዚየም እንዲሁም ሌሎች ንጥረ ነገሮች ለጤና ከፍተኛ ጥቅም እንደሚሰጥ ይነገራል። ከእነኚህ መካከል አስሩን እነሆ፦ 1/ ካንሰርን መከላከል ከ 17 በላይ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ዝንጅብል የካንሰር እድገትን የሚያቆም ንጥረ ነገር በውስጡ የያዘ በመሆኑ ከ101 በላይ በሽታዎችን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹የኢትዮጵያና የጂቡቲ ሕዝቦች ፍላጎት ከሆነ ውህደትን ተግባራዊ ማድረግ አለብን›› የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ዑመር ጌሌ

  የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ዑመር ጌሌ ረፖርተር የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ዑመር ጌሌ፣ ጥንታዊና ታሪካዊ የሆነው የኢትዮጵያና የጂቡቲ ግንኙነት በአሁኑ ጊዜ ጥልቅ እየሆነ መምጣቱንና አንዱ አገር ለአንዱ አስፈላጊ የሆነበት ደረጃ ላይ መድረሱን ገለጹ፡፡ የሁለቱ አገሮች ሕዝቦች የውህደት ፍላጎት ካላቸውም ይህንኑ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከዓመታት በፊት ነው፡፡ የአእምሮ ዕድገት ውስንነት ያለባት ሴት አስገድዶ ከደፈራት ታረግዛለች፡፡ የልጇን አባት በውል...

ረፖርተር ከዓመታት በፊት ነው፡፡ የአእምሮ ዕድገት ውስንነት ያለባት ሴት አስገድዶ ከደፈራት ታረግዛለች፡፡ የልጇን አባት በውል የማታውቀው ይህችው እናት ከወለደች በኋላ በርካታ ችግሮች ከፊቷ ተጋረጡ፡፡ ገቢ አልነበራትም፡፡ በመሆኑም በቂ ገቢ ከሌላቸው ዘመዶቿ ጋር ከጅላ መኖር ግድ ሆነ፡፡ በቂ ምግብና እንክብካቤ የሕፃኗ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት በጥቂት ቀናት ውስጥ የጠራው ጠቅላላ ጉባኤ በስክት ተጠናቋል

አንድነት በጥቂት ቀናት ውስጥ የጠራው ጠቅላላ ጉባኤ በስክት ተጠናቋል፤ የፓርቲው ተ/ም/ፕሬዝዳንት አቶ ተክሌ በቀለ የጉባኤውን የመዝጊያ ንግግር በማድረግ ላይ ናቸው፡፡ አቶ ተክሌ በንግግራቸው አንድነት በብሔርም ሆነ በህብረብሔር ፓርቲዎች ጋር አብሮ ለመስራት መዘጋጀቱን እንዲሁም ከአንድነት ጋር ተመሳሳይ ፕሮግራም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቅስቀሳው ወቅት የታሰሩት አመራሮችና አባላት አሁንም አልተፈቱም

ነገረ ኢትዮጵያ ለ24ቱ ሰልፍ ቅስቀሳ ላይ እያሉ የታሰሩት ማቲያስ መኩሪያ የሰማያዊ ፓርቲ የአዲስ አበባ ስራ አስፈጻሚ ህዝብ ግንኙነትና የምርጫ ጉዳይ ኃላፊ፣ ባህረን እሸቱ የምርጫ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ኃላፊ እንዲሁም ሲሳይ ዘርፉ እስካሁን ድረስ አልተፈቱም፡፡ ባህረን እሸቱና ማቲያስ መኩሪያ ከ30 በላይ እስረኞች ሶስት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጀግኖችን እያሰብን የበኩላችንን እንወጣ!! በመስዋዕትነት ነፃነት ይረጋገጣል፤ ሰላም ይሰፍናል። (በስደት የኢትዮጵያ...

መምሀር የኔሰው ገብሬ በዳውሮ ከተማ ነዋሪና ትጉህ መምህር ነበር። እንደማንኛውም አገር ወዳድና የወገን ተቆርቋሪ እርሱም የወያኔ/ኢህአዴግ ሥርዓተ መንግሥት በሕዝብ ላይ የሚያደርሰውን ገደብ የለሽ ሰቆቃ መቀበል ባለመቻሉ ፣ በአንፃሩ በተቃውሞ አቋሙን በአደባባይ የሚገልጽና ይህ እኩይ ድርጊት እንዲቆም ታግሎ ለማታገል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመድረክ ሰለማዊ ሰልፍ ተጠናቀቀ::

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) : የመድረክ የወጣቶች ክንፍ ከፖሊስ እና ከፀጥታ አካላት እጅና ጓዋንት ሆኖ የክትትል፤ የኢንተለጀንስ እና የቁጥጥር ስራውን በአግባቡ እንዲሚወጣ ለመግለፅ እንፈልጋልን፡፡ የሚል የህዝብ ግንኙነት ስራ ትዝብት ውስጥ የጣለው የመድረክ ፓርቲ ከገንፍሌ ተነስቶ፣ በኣዋሬ ኣልፎ በየካ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: 12ቱ የኦቾሎኒ አስደናቂ የጤና ጠቀሜታዎች

ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ታትሞ የወጣ የስኳር በሽተኛ ከሆኑ ወይም ከፍተኛ የደም ግፊት የሚያስቸግርዎ ከሆነ ኦቾሎኒ ይጠቅምዎታል፡፡ በናያሲን (ቫይታሚን ቢ3) የበለፀገ ነው፡፡ ይህም ጎጂውን የኮሌስትሮል አይነት መቀነስ የጠቃሚውን መጠን ይጨምራል፡፡ ኦቾሎኒ በደም ቅዳዎች ላይ ዕጢዎችን እንዳይፈጠሩ የሚከላከለውን እና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ናሚቢያ፤ ሌላዋ የፍትሕ ጀግና! ኢትዮጵያስ? –ኪዳኔ ዓለማየሁ

“ዘ ጋርዲያን” (The Guardian) በተሰኘው ታዋቂ ጋዜጣ እ.አ.አ ነሐሴ 15 ቀን 2006 እንደ ተዘገበው፤ የጀርመን መንግሥትን በመወከል፤ ወ/ሮ ሔይደማሪ ዊዞረክ-ዜዩል (Mrs. Heidemarie Wieczorek-Zeul)፤ የጀርመን የልማት ሚኒስትር፤ ሐገራቸው እ.አ.አ. በ1904 በናሚቢያ ነዋሪዎች (ሔሬሮዎች)...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ሽመልስ ከማል ከአቶ ሬድዋን ሁሴን ጋር በመጋጨታቸው አኩርፈው ቤት መቀመጣቸው ተሰማ

የመንግስት ኮምኒኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ የሆኑት አቶ ሽመልስ ከማል ከ ሚኒስትሩ ሬድዋን ሁሴን ጋር መግባባት ባለመቻላቸው አኩርፈው ቤት በመቀመጥ መደበኛ ሥራቸውን እያከናወኑ አለመሆኑን ምንጮች ገልጸዋል። አቶ ሽመልስ ከደባል ሱስ ጋር በተያያዘ በመደበኛ የስራ ሰዓታቸው ሊገኙ ባለመቻላቸው ሚኒስትሩ ይህን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነቱን ጉባዔ በወፍ በረር (ዳንኤል ተፈራ)

እንደ መነሻ ዳንኤል ተፈራ ከሁለት ወር በፊት አንድነትን እንዲመሩ በጠቅላላ ጉባዔ የተመረጡት ኢ/ር ግዛቸው ሺፈራው ጥቅምት ሁለት ቀን 2007 ዓ.ም ካቢኔያቸውን በትነው ስልጣናቸውን በፈቃዳቸው ለብሔራዊ ምክር ቤቱ አስረከቡ፡፡ የቀድሞው ፕሬዘዳንት ኢ/ር ግዛቸው ለምክር ቤቱ ባሰሙት ንግግር በአመራራቸው ያልተደሰቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: ኢትዮጵያና ግብጽ በአባይ ግድብ ጉዳይ የጀመሩትን ድርድር አቋረጡ፤ ኢራን ኤርትራ ላይ ወታደራዊ ቤዟ...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 5 ቀን 2007 ፕሮግራም < … የህወሃት ካንጋሮ ፍርድ ቤት የይስሙላ የመጨረሻ ውሳኔ ማለቁን ለአቶ ሀይለማሪያም ተነግሯቸው ይሆናል… ኮሚቴዎቹ ግን ቀድሞም ፖለቲካዊ ውሳኔ እንደሚሰጥ… የሙስሊሙ ተወካይ የሆኑትን ጀግኖቹን የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች አስሮ በጎን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሰማያዊ ፓርቲ የፋይናንስ ጉዳይ ኃላፊ የሆኑትን አቶ ወሮታው ዋሴን ከስራ አባረረ

ከሁለት አመት በፊት በኢሜል ለህዳሴው ግድብ ገንዘብ እንዲያዋጡ በተጠየቁበት ወቅት ለተላከው የኢሜል መልዕክት አልከፍልም ብለው በመመለሳቸው ‹‹ሰራተኛ በማሳመጽ፣ የኢንዱስትሪ ሰላም በማናጋት›› በሚል ተከሰው ተባርረው በፍርድ ቤት ወደ ስራ መመለሳቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡አቶ ወሮታው ከስራ የተባረሩት ጥፋት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ጥሪ ከሚኒሶታው ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን

ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ጥሪ ከሚኒሶታው ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ደደቢት አሰልጣኙን አባረረ

ኢትዮ-ኪክ ኦፍ እንደዘገበው በ2007 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማሮው መልካም የነበረው የደደቢት ስፖርት ክለብ በተከታታይ ጨዋታዎች ካስተናገደው ተደጋጋሚ ሽነፈት በኃላ አሰልጣኙን አሰናብቷል። ክለቡ እንዳስታወቀው በአሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ የስራ ስንብት በሁለቱም አካላት ስምምነት እንደሆነ ቢገልፅም የቡድኑ በፕሪምየር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የምትፈልጋትን ዓይነት የፍቅር አጋር እንዴት ማግኘት ትችላለህ? (ለወንዶች ብቻ)

ዕድሜዬ 28 ነው፡፡ በአንድ መንግሥታዊ ባልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሬ እሰራለሁ፡፡ ራሴን በሚገባ የማስተዳድር ሰው ነኝ፡፡ ቤተሰቤ ያን ያህል የእኔን እርዳታ ባይፈልጉም አልፎ አልፎ ግን አንዳንድ ነገር አደርግላቸዋለሁ፡፡ ትዳር በዓመትና በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ የመመስረት ፍላጎት አለኝ፡፡ የምፈልጋትን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቴዲ አፍሮ በድጋሚ ለማክሰኞ ጠዋት ተቀጠረ (ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎች ከዘ-ሐበሻ ምንጮች ይዘናል)

ዘ-ሐበሻ ታዋቂው ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ከሃገር እንዳይወጣ ከኤርፖርት ከተከለከለበት ጊዜ አንስቶ የተለያዩ መረጃዎችን እያቀረበችላችሁ ትገኛለች:: በየዕለቱ ከአንባቢዎቻችን የሚደርሱን “የቴዲ ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ?” “ምን አዲስ ነገር አለ?” ጥያቄዎችም በርካታ ናቸው:: በዚህም መሠረት ለውድ አንባቢዎቻችን ለጉዳዩ ቅርበት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕዝባዊ ዕንቢተኝነት ለኢትዮጵያ ትንሳኤ!

ነብዩ ኃይሉ ባሳለፍነው ሳምንት ቅዳሜ ህዳር 27 ቀን 2007 ዓ.ም ዘጠኝ ፓርቲዎች ያቋቋሙት ትብብር የጠራው የአዳር የተቃውሞ ሰልፍ፣ በገዢው ቡድን ውንብድና ከተስተጓጎለ በኋላ ስለሰላማዊ ትግል አይረቤነት የተለያዩ አስተያየቶች በመሰጠት ላይ ናቸው፡፡ የተወኑት አስተያየቶች “ትግሉ አልጋ በአልጋ መሆን አለበት” ከሚል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የኢትዮጵያን ህዝብ የስልጣን ባለቤት አደርጋለሁ አለ (VOA)

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የሚልዮኖች ድምጽ ለነጻና ፍትሀዊ ምርጫ ባለው ዘመቻ የኢትዮጵያን ህዝብ የስልጣን ባለቤት አደርጋለሁ አለ። ፓርቲው በአሁኑ ጊዜ በመላ የሀገሪቱ ክፍሎች መዋቅሩን መዘርጋቱናን በየትኛውም ደረጃ የምክር ቤት እጩዎችን ለማቅረብ እንደሚችል ገልጿል። አዲስ አበባ— አንድነት ለዲሞክራሲና...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>