Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በማንነት ፍለጋዉ ጉዞ –የአፋሩን ቅኔ፤ በእኔ ቅኝት

ከ ኆኅተበርሃን ጌጡ /ጀርመን አጠገቡ ሆኖ ሲያወሩት ጨዋታዉ ለዛለው። ተፈጥሮዉ ሆኖ የ…….. ጠንጋራ ሳይቀር ለይቶ ያዉቃል። በጨዋታ መካከልም ሁለት አይነት ሳቆች አሉት። የዘወትርና  የክት። ወደ ደም ስር ዘልቆ የሚገባ ቀልድና ቁምነገር ከገጠመዉ  ደግሞ ከልቡ ይፍነቀነቃል። ካልጣመዉም በዘወትሩ የለበጣ ሳቅ ያልፈዋል።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ፀኃፊ አቶ ግርማ በቀለ በማህበራዊ ድረ ገጽ በሰጡት አስተያየት መልስ ሰጡ

የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ፀኃፊ አቶ ግርማ በቀለ በማህበራዊ ድረ ገጽ በሰጡት አስተያየት ትብብሩ ያለ ቅድመ ሁኔታ ወደ ምርጫ እንደሚገባ በማህበራዊና በሌሎች ሚዲያዎች ተላልፏል፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ ጥያቄ ያቀረብንላቸው አቶ ግርማ እንደሚከተለው መልስ ሰጥተውበታል፡፡ ‹‹እኛ ቅድመ ሁኔታ ያስቀመጥነው ምርጫ ላይ ሳይሆን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ደማቅ ህዝብዊ ስብሰባ በኖርዌ በርገን ከተማ ቅዳሜ Dec 13.2014 ዓ.ም ተካሄደ

ለዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት በኖርዌ በርገን ቅርንጫፍ አዘጋጂነት የተካሄደው ይህ ህዝባዊ ስብሰባ ከመላው የኖርዌ ከተሞች እና በአቅራቢያዊ ከሚገኙ አጎራባች ሀገሮች የመጡ ኢትዮጵያዊያኖች ተሳታፊ ሆነውበታል: ስብሰባው የተጀመረው ኢትዮጵያ ውሰጥ ባለው አስከፊ ስርዓት በቀጥታ የመንግስት ትእዛዝ በስውርም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የስቃይ ድምጾች በሦስተኛ ፖሊስ ጣቢያ

በላይ ማናዬ ካዛንቺስ በተለምዶ እንደራሴ በተባለው ቦታ ቅዳሜ ህዳር 27 ቀን 2007 ዓ.ም ረፋድ ላይ የሆነው እንዲህ ነው…. በቅርቡ በሰማያዊ ፓርቲ እና በሌሎች 8 ፓርቲዎች ስምምነት የተመሰረተው የ9ኙ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ስብስብ ለአንድ ወር የሚቆይ የመጀመሪያ ዙር የትግል መርሃ-ግብር ማሳረጊያ ሊደረግ በነበረው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያን ዲሞክራሲ ለመዉለድ ስንት ዘመን ይፈጃል? (ከ ቶፋ ቆርቾ)

ከ ቶፋ ቆርቾ የምርጫ ወግ ምርጫ ደርሷል አይደል? ለዛ መሆን አለበት በአንድ በኩል EBC ‘ምርጫ ቦርድ ለምርጫ አስፈፃሚዎች ስልጠና ሰጠ … ኮሮጆ አሰራጨ’… ሌሎች መገናኛ ብዙሃን ደግሞ ‘ምናምን የሚባል ፓርቲ ሰልፍ ጠራ’ … ‘የነእከሌ ፓርቲ ትየንተ ህዝብ በፖሊስ ሃይል በሃል ተበተነ’ ….. ዱዱዱዳ…እንዲያም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ከዓለም የቦንድ ገበያ እንድንበደር የተፈቀደልን እስከ ሁለት ቢሊዮን ዶላር ነው›› ሚኒስትር ሱፍያን አህመድ

ረፖርተር የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ አቶ ሱፍያን አህመድ፣ ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፍ የቦንድ ገበያው አንድ ቢሊዮን ዶላር ብድር ማግኘቷን፣ ፓርላማው ደግሞ እስከ ሁለት ቢሊዮን ዶላር የቦንድ ገበያ ብድር እንደፈቀደ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ ማክሰኞ ዕለት በጽሕፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ በቦንድ ሽያጩ በ6.625...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ሽመልስ ከማል ከአቶ ሬድዋን ሁሴን ጋር በመጋጨታቸው አኩርፈው ቤት መቀመጣቸው ተሰማ

የመንግስት ኮምኒኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ የሆኑት አቶ ሽመልስ ከማል ከ ሚኒስትሩ ሬድዋን ሁሴን ጋር መግባባት ባለመቻላቸው አኩርፈው ቤት በመቀመጥ መደበኛ ሥራቸውን እያከናወኑ አለመሆኑን ምንጮች ገልጸዋል። አቶ ሽመልስ ከደባል ሱስ ጋር በተያያዘ በመደበኛ የስራ ሰዓታቸው ሊገኙ ባለመቻላቸው ሚኒስትሩ ይህን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: 5 ቁምነገሮች ስለ ነስር – Epistaxis

ማንነቱ የህክምና ሰዎች ኤፒስታክሲስ (Epistaxis) እያሉ የሚጠሩትን የሀገራችን ሰዎች ደግሞ ነስር ይሉታል፡፡ ቋንቋ ቢያለያያቸውም የምስጢር ጽንሳቸው ከአንድ ማህፀን የተገኘ ነው፡፡ ስለዚህ ነስር የሚለውን ቃል ስንፈታው ምንጩ አፍንጫን መሰረት ያደረገ ድንገተኛ መድማት ነው፡፡ ጥናቶች እንደሚያትቱት በህይወት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ የፍርድ ቤት ጉዳይ ላይ ጠ/ሚ/ሩ የሰጠት አስተያየት እና የጠበቃ ተማም አባቡልጉ...

ልዩ የዜና ትንታኔ በሳዲቅ አህመድ በህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ የፍርድ ቤት ጉዳይ ላይ ጠ/ሚሩ የሰጠቱት አስተያየት እና የጠበቃ ተማም አባቡልጉ መከሰስ የፍትህ ስርዓቱ መበላሸቱን አመላካች ነዉ ሲሉ የህግ ባለሙያዉ ዶክተር ፍጹም አቻሜለህ ይተነትኑታል። ጠበቃ ተማም አባቡልጉ

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ …አስገራሚው ትዕይንት “በተስፋዋ”የአረብ ምድር በሳውዲ   !

ነቢዩ ሲራክ ታህሳስ 8 ቀን 2007 ዓም * የገቡት ይወጣሉ ፣ የወጡት ተመልሰው ይመጣሉ * የሳውዲ መንግስት “ህገ ወጦችን” የማጽዳቱ ዘመቻ ቀጥሏል * ስፍር ቁጥር የሌላቸው ዜጎች ከሞት ጋር ተፋጠው እየተሰደዱ ነው * የሳውዲ መንግስት ማስጠንቀቂያና እርምጃ …   የሳውዲ መንግስት የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸውንና ህጉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ብጉር መንስኤው እና መፍትሄው ምንድን ነው?

በተለይ ከአፍላ ወጣትነት ዕድሜ ጋር ተያይዞ ከሚከሰቱ እና የቆዳ ውበትን በመቀነስ የስነ ልቦና ጫና ከሚፈጥሩ ነገሮች መካከል አንዱ ብጉር ነው፡፡ በተለያዩ የቆዳ ህክምና መስጫዎች ሳጠና የታዘብኩት ነገር ለህክምና ከሚመጡ ሰዎች ውስጥ አብዛኛዎቹ ወጣቶች ከብጉር ጋር በተያያዘ ነው፡፡ ብዙዎቹ ቆዳቸው በብጉር ምክንያት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አክራሪ … አሸባሪ … የሰለቸን መንግስታዊ መዝሙር … የፖለቲካ የበላይነት የፈጠረው አክራሪነት/አሸባሪነት የህዝቦች ስጋት...

ምንሊክ ሳልሳዊ ሃገሪቱን የሚያሰጋት የሃይማኖት አክራሪነት/አሸባሪነት ሳይሆን የፖለቲካ የበላይነት የፈጠረው አሸባሪነት ጽንፈኝነት እና አክራሪነት ነው:: ጥላችሁን እንዳታምኑ እየተባለ ሃይማኖት መንግሥታዊ ቅርጽ ይዞ እንዲወጣ ለማድረግ መሞከር አክራሪነት ነው፡፡ «መጾም፣ መጸለይ፣ ሥርዓተ-አምልኮን መፈጸም ሃይማኖታዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በነአብርሃ ደስታ ላይ ለታህሳስ 15 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ ∙ ተከሳሾቹ የክስ መቃወሚያ አቅርበዋል

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙት የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮችን ጨምሮ 10ሩም ተከሳሾች ለታህሳስ 15 ቀን 2007 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቶባቸዋል፡፡ ዛሬ ታህሳስ 9 ቀን 2007 ዓ.ም በፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምርጫ የዴሞክራሲያዊ ስርአት መገለጫ ብቻ ሳይሆን የሰላማዊ ትግል ስልት አካል ጭምር ነው!

ተሾመ ዳባ ምርጫ በአንባገነን መንግስት ውስጥ? ምርጫ የዴሞክራሲያዊ ስርአት መገለጫ የሚሆነው ነጻ፣ ፍትሃዊና ተወዳዳሪ (free, fair and contested) ባህሪያትን የተላበሰ እንደሆነ ብቻ ነው፡፡ በኢ-ዴሞክራሲዊ መንግስት ውስጥ የሚደረጉ ምርጫዎች በምንም መመዘኛ የዴሞክራሲ ስርዓት መገለጫዎች አይሆኑም፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የባህርዳር ህዝብ አደባባይ በመውጣት ተቃውሞውን በማሰማት ላይ ነው

ነገረ ኢትዮጵያ እንደገለጸው ዘገባ ‪#‎Update‬ የባህርዳር ህዝብ ተቃውሞውን እየተቀላቀለ ነው ዛሬ ጠዋት ባህርዳር ከተማ ላይ የተነሳውን የህዝብ ተቃውሞ ፖሊስ በኃይል ለመበተን ጥረት እያደረ ቢሆንም ህዝቡ በብዛት ተቃውሞውን እየተቀላቀለ መሆኑን ከቦታው የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡ በአሁኑ ወቅት ከቀበሌ 10...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለሚመለከተው ሁሉ! የሽዋስ አሰፋ (ከቂልንጦ እስር ቤት)

የሽዋስ አሰፋ በአዲስ አበባ ቂሊንጦ እስር ቤት በ3 ዞኖች ውስጥ የሚገኙ ተጠርጣሪ እስረኛ የአዕምሮ ህሙማን ወንድማችን አስቸኳይ የሆነ እርዳታ የሚሹ ስለሆነ በምትችሉት ፍጥነት መጥታችሁ እንድትጠይቋቸው በፈጣሪ ስም እለምናለሁ፡፡ የእነዚህ ወንድሞቻችን ችግር የህክምና፣ የምግብና የልብስ እንዲሁም የንፅህና ቁሳቁስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተደራጅ 2007 ለለውጥ‬ (Andnet’s Youths – UDJ)

ለለዉጥ ተደራጅ ሲባል!!!! ለለዉጥ ተደራጅ ሲባል በዋነኝነት በአንድነት ፓርቲ ዉስጥ ታቀፍ፤የፓርቲ ሃላፊነት ወስደህ ለዚህ ክቡር ህዝብ፤ ለዚህች ጥንታዊትና ነጻ ሀገር ዘላቂ አንድነት፤ሰላምና እድገት ባለህ አቅም ሁሉ ተረባረብ ማለት ነዉ፡፡ተደራጅ ሲባል የፓርቲዎች ዉህደትና ትብበረንም ያጠቃልላል፡፡ ተደራጅ ሲባል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እስማኤል አሊ ስሮ ለረዥም ጊዜ በክልል ፕረዝድንትነት የቆዩ ብቸኛ የኢህአዴግ አገልጋይ የሆኑበት ምክንያት ምንድነው ?

አኩ ኢብን ከአፋር የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕረዝደንት የነበሩት አቶ ገብሩ አስራት በ 2006 ዓ.ም በጻፉት ሉዓላዊነትና ዲሞክራሲ በኢትዮጲያ በተሰኘው መጽሀፍ ላይ ሰለ እስማእል ዓሊ ሲሮ ሲገልፁ እንዲህ ይላሉ…. (አፋር ክልልን ፍልሥሥ ብሎ የሚመራው ኢስማኤል አሊስሮ ይህ ነው) በ1993 በኢህአዴግ ውስጥ ቀውስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአዲስ አበባ በኑር (በኒ) መስጅድ ህዝበ ሙስሊሙ ድንገተኛ ተቃውሞ አደረገ

(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ በኑር (በኒ) መስጅድ ህዝበ ሙስሊሙ ድንገተኛ ተቃውሞ በማድረግ አስገራሚ ተቃውሞውን ገለጸ:: ድንገት በተደረገው በዚህ ተቃውሞ ላይ የተለያዩ መፈክሮችን የያዙ ፊኛዎች ወደ ተውለብለበዋል ያሉት ዘገባዎች ፊኛዎቹ የተለያዩ መፈክሮች የተጻፈባቸው ሲሆን ከነዚህም መካከል : -” ትግሉ ይቀጥላል...

View Article

ዛሬ በኑር መስጅድ ከፍተኛ የተካሄደውን ተቃውሞ በምስል ይመልከቱ

  http://youtu.be/370C_Jyh0BE በአሁኑ ጊዜ በኑር መስጅድ ከፍተኛ ተቃውሞ ተቃውሞ ተካሄደ ፡፡  የተለያዩ መፈክሮችን የያዙ ፊኛዎች ወደ ተውለብለበዋል ፊኛዎቹ የተለያዩ መፈክሮች የተጻፈባቸው ሲሆን ከነዚህም መካከል ትግሉ ይቀጥላል ፍትህ ነጥፏል ፤ሂጃብ መለያችን፤ኒቃብ ውበታችን ፤ትግላችን ቀጥሏል...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>