ዋለልኝ መኮንን-አፈና ያልገታው የአመጽ ድምጽ
ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ —– ተነገወዲያ ህዳር ህዳር 29/2007 ዘጠነኛው የብሄርና ብሄረሰቦች ቀን ሊከበር ነው፡፡ ይህ ቀን ለበዓሉ አከባበር የተመረጠው የኢፌዴሪ ህገ-መንግሥት የጸደቀበት ቀን ስለሆነ ነው ተብሏል፡፡ ታዲያ በዚሁ ቀን አንድ ታላቅ አብዮታዊ ተገድሎ ነበር፡፡ የሚገርመው ደግሞ በዚያች ቀን የሞተው ሰውዬ...
View Articleዜሮን በሞራ፤ በሁሉም የወደቀ ዱለኛ። (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 10.12.2014 /ሲወዘርላንድ – ዙሪክ/ ዛሬ እንደ አውሮፓውያኑ አቋጣጠር ታህሳስ 10 ቀን 2014 ነው። ይህ ቀን በዓለምአቀፍ ደረጃ በአንባገነኖች ጫና ሥር የተሰዉ ሰምዕት በጸሎት የሚታሰቡበት፤ በህይወት እያሉ ሰብዕናቸው ለሚጠቀጠቅ ምልዕት አትኩሮት በአፅህኖት የሚሰጥበት ብሩክ ቀን ነው። እንዲሁም...
View Article‹‹መንግሥት ባለበት አገር በጠራራ ፀሐይ ቤቴን ተቀማሁ›› ወ/ሮ ዘውዴ ወልደማርያም፣ የየካ ክፍለ ከተማ ነዋሪ
የዛሬ ‹‹ምን እየሠሩ ነው?›› ዐምዳችን እንግዳ ወ/ሮ ዘውዴ ወልደማርያም ይባላሉ፡፡ ዕድሜያቸው 70 መሆኑን ይናገራሉ፡፡ የሚኖሩት በየካ ክፍለ ከተማ በቀድሞ ቀበሌ 11/12 ወይም በአሁኑ ወረዳ ሰባት ውስጥ ነበር፡፡ ወ/ሮ ዘውዴ በ2001 ዓ.ም. በ1,700,000 ብር የገዙትን ቤት ላለፉት ስድስት ዓመታት የኖሩበት...
View Articleየጂቡቲ መንግሥት ኢትዮጵያ ላይ ትኩረት ያደረጉ የ9.8 ቢሊዮን ዶላር ፕሮጀክቶቹን ይፋ አደረገ
የጂቡቲ መንግሥት እ.ኤ.አ. ከ2015 ጀምሮ በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት ተግባራዊ የሚሆኑና የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ መሠረት ያደረጉ የ9.8 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንቶቹን ይፋ አደረገ፡፡ ፕሮጀክቶቹ በአብዛኛው ወደብና ወደብ ነክ አገልግሎቶችን ያካተቱ ናቸው፡፡ ፕሮጀክቶቹን ይፋ ያደረጉት የጂቡቲ ፖርትና ፍሪ ዞን...
View Articleየዓለም ባንክና አይኤምኤፍ መንግሥት ከምዕራብ የፋይናንስ ተቋማት እንዲበደር አሳሰቡ
የዓለም ባንክና የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ለኢትዮጵያ መንግሥት በጋራ በጻፉት ደብዳቤ፣ መንግሥት ለካፒታል ፕሮጀክቶች ከአንድ የገንዘብ ምንጭ ብቻ መበደር እንደሌለበትና ይልቁኑም ለምዕራብ የገንዘብ ተቋማት በሩን ክፍት ሊያደርግ እንደሚገባ ምክረ ሐሳብ ለገሱ፡፡ ሁለቱ ግዙፍ የገንዘብ ተቋማት በኅዳር ወር...
View Articleአሳዛኙ ብሔራዊ ውርደታችን
ኢትዮጵያ መንግስት አላት ወይ? የአሜሪካ አምባሳደር ለኢትዮጵያ መንግስት በቀይ ባህር ለሞቱት ኢትዮጵያውያን የሃዘን መግለጫ ላኩ።ኢህአዲግ/ወያኔ እስካሁን አንዳች አልተነፈሰም።Statement by Patricia Haslach, U.S. Ambassador to Ethiopia Patricia Haslach, U.S....
View Articleሚስጢረኛ መፅሐፍ ተናግሮ አናጋሪ (በላይ ገሰሰ)
አቶ ገብሩ አስራት “ አቶ ገብሩ አስራት “ሉኣላዊነትና ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ” በሚል ዓቢይ ርእስ የፃፉትን ድንቅ መፅሐፍ ምክንያት በማድረግ በዋሽንግተንና አከባቢዋ የሚኖሩ በርካታ ኢትዮጵያውያን በመተባበር ዲሰምበር 7, 2014 ዓ.ም ለአቶ ገብሩ አስራት ታላቅ የሽልማት” የአድናቆትና የምሳ ዝግጅት አድርጓል:: በዕለቱ...
View Articleግንቦት ሰባት ሆይ…. ከሄኖክ የሺጥላ
Henok Yeshitila ውድ ወዳጆቼ ሆይ ፣ ዛሬ ተክሌን መሆን አምሮኛል ( ተክሌ ይሻውን ሳይሆን ተክለሚካዔል ሳህለ ማርያምን )። ልጅ ተክሌ መቼም እኔ’ነቴን ለምን ወሰድክብኝ እንደማትለኝ ነው ። እንኩዋን እኔነት ፣ የእኔነት መፈጠሪያ የሆነችውን ሀገርህን ወስደዋትስ የለ ። የዛሬ ጽሁፌ የሚያጠነጥነው ትልቁንና እና...
View Articleደህንነቶች እስረኞችን ነጣጥለው እያዋከቡ ነው
የገዥው ፓርቲ ደህንነቶች የአዲስ አበባ ፖሊስ ጣቢያ (ሶስተኛ) የሚገኙትን የተወሰኑ እስረኞች ‹‹አብራችሁን ካልሰራችሁ አንለቃችሁም!›› እያሉ እያዋከቡ ነው፡፡ ሶስተኛ ታስረው ከሚገኙት መካከል ሳሙኤል አበበ፣ ምኞት መኮንን፣ ሜሮን አለማየሁና መርከቡ ሀይሌ ውጭ ሌሎቹ የመታወቂያ ዋስ አምጥተው እንዲለቀቁ የተጠየቁ ሲሆን...
View Articleየኢትዮጵያ መንግሥት ገመና (ተመስገን ደሳለኝ)
ተመስገን ደሳለኝ (ከዝዋይ እስር ቤት) መሐሙድ የሱፍ የተወለደው በ1980ዓ.ም ከሶማሌ ክልል ርእሰ-መዲና ጅጅጋ 500 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በምትገኘውዶሀን ከተማ ነው፡፡ ለቤተሰቡ ሰባተኛ ልጅ ሲሆን፤ አምስት እህቶችእና ሦስት ወንድሞች አሉት፡፡ በጅጅጋ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት እስከ አስረኛ ክፍል ድረስ...
View Articleባለፈው ዓመት ከሳዑዲ አረቢያ ከተባረሩት ኢትዮጵያውያን መካከል 85ሺው ተመልሰው መሄዳቸው ተዘገበ
ባለፈው ዓመት ከሳውዲ አረብያ ከተባረሩት ከአንድ መቶ ሰባ ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን 50% (ከ 85ሺህ በላይ የሚሆኑት) ተመልሰው ሳውዲ አረብያ መግባታቸውን አዲስ አበባ ላይ ዛሬ በወጣ አዲስ የዳሰሳ ጥናት ተገለፀ:: (የጉዳያችን አጭር ጥንቅር) Photo File ኢትዮጵያ ውስጥ የኑሮ መክበድ፣የነፃነት ማጣት እና...
View Articleየአንድነት ፓርቲ ልዩ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዬ ተጀመረ::
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የጠራው ጠቅላላ ጉባኤ የተጀመረ ሲሆን ተሳታፊዎች የብሔራዊ ምክር ቤት አባላት አረንጓዴ ፤የአዲስ አበባ ምክር ቤት ቢጫ፤ የክልል ዞን ተወካዮች ቀይ ቲሸርቶችን በመልበስ ለጉባኤው ድምቀት ሰጥተውታል፡፡ አንድነት ፓርቲ በበኩሉ ሀምሌ 30 ቀን 2006 ዓ.ም ለተጠየቁት ጥያቄዎች ማብራሪያ...
View Articleስምንት ጠቃሚ ነጥቦች ከእስራኤላውያን -ክፍል 6 (ዮፍታሔ)
ከዚህ ቀደም በነበሩት 5 ክፍሎች የእስራኤልን ታሪክ በአጭር በመቃኘት ስለአንድ ማዕከላዊ ድርጅትና ስለተቋማት አስፈላጊነት፣ ትግሉን ዓለምአቀፋዊ ስለማድረግ፣ ስለዳያስፖራው ወሳኝ ሚና፣ የጋራ ቋንቋ ለአንድ አገር ያለውን ጥቅም በሚመለከትና በአገር ጉዳይ የሀይማኖት መሪዎችና አገልጋዮች ሊኖራቸው ስለሚገባው የመሪነትና...
View Article„ከአዞ ዕንባ –ከዝንብ ማር አይጠበቅም“ (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 11.12.2014 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ውዶቼ – የእኔዎቹ አንድ ነገር ከተሳራ በኋላ ተከፍቶ ቢያድር ተወሳክ ይገባበታል። ለጤናም ይበክላል። ጹሑፉ ቅናዊ ቢሆንም ትንሽ ማነፃጸሪያዎችን በማቅረብ ሃስብን መሰብስብ የዘበኝነት ተግባሬ ግድ ስለሚለው ተፃፈ። መቼም ቅጥል – እርር – ካሉ ቅን ወገኔ የተጻፈ...
View Article11ዱ የማዕከላዊ ገራፊዎችን እወቋቸው
ከዳዊት ሰለሞን በማዕከላዊ የወንጀል ምርመራ ጋዜጠኞችን፣ፖለቲከኞችን፣የሀይማኖት ምሁራንና ያለ ምንም ተሳትፎ ኦሮሞዎች በመሆናቸው ብቻ በኦነግነት ተጠርጥረው ታስረው የነበሩ መተኪያ አልባ ዜጎችን በማሰር ቃላት ሊገልጸውና የሰው ልጅ ሊሸከመው አይችልም ተብሎ የሚታሰብን ሰቅጣጭ ድርጊት በመፈጸም ረገድ ወደር የሌላቸው...
View Articleውይ! አምባሳደሩ ተናገሩ!
ወንድሙ መኰንን፣ ብሪታኒያ የዛሬ 30 ዓመት ገደማ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሒሣብ መዝገበ አያያዝ ትምሐርት አስተምር ነበር። ዛሬም በሱው ነው እንጀራዬን በስደት ዓለም ከስቃይ ጋር እንደወጥ እያጣቀስኩ የምበላው። ታዲያ ያኔ፣ የመምሕራን ካፌቴሪያ ለምሳ በየጠረጴዛው ዙሪያ በቡድን በቡድን እየተሰበሰብን አንዳንድ ክፍል...
View Articleአንዳርጋቸው ፅጌ እንዴት ተያዘ? –ከተስፋዬ ገብረአብ (Gadaa)
አንዳርጋቸው ፅጌን ለመጨረሻ ጊዜ ያየሁት የ2014 የፋሲካ በአል በዋለ ማግስት ነበር። ወደ ለንደን መንገድ ስለነበረው ከተከዜ በረሃ ወደ አስመራ መጥቶ ሳለ ደወለልኝና ተገናኘን። ሳገኘው ታሞ ነበር። ከምግብ ወይም ከውሃ ጋር የተያያዘ ቀላል ህመም እንደሆነ ነገረኝና ወደ ፋርማሲ ሄደን መድሃኒት ገዛን። እየደወልኩ ስለ...
View Articleበቴዲ አፍሮ ዙሪያ አዳዲስ መረጃዎች ይዘናል
ለዘሐበሻ የደረሰው ሰበር መረጃ እንደሚያመለክተው ከሆነ ቴዲ አሁንም ከሃገር እንዳይወጣ በመከልከሉ የተነሳ ነገ ቅዳሜ ሊደረግ የነበረው የ አምስተርዳም ኮንሰርት ተሰርዙአል። የዘሐበሻ ምንጮች አንዳሉት ከሆነ ቴዲ ለምን ከሃገር እንዳይወጣ እንደታገደ ፍርድ ቤት የጠየቀ ሲሆን ፍርድ ቤት ከምንም ነጻ ነህ፤ የትም ሃገር...
View Articleጠቅላይ ሚኒስቴር ሐይለማያም ደሳለኝና ዉሸታቸዉ –የሳዲቅ አህመድ መሳጭ ዜና ትንታኔ (ያድምጡ)
ጠቅላይ ሚኒስቴሩ የሚናገሯቸዉ ንግ ግሮች በጣም አሳፍሪ ናቸዉ። አቶ ሐይለማሪያም ሰብእናቸዉ የተዛባ ነዉ፣እፍረት ከሚባል የህሊና ሚዛን አፈንግጠዋል፣ አግራችንና ህዝባችንን ወክለዉ በ አለም መድረክ ላይ መንቀሳቀሳቸዉ ብሔራዊ ዉርደት ነዉ የሚሉ ብዙ ናቸዉ። ሳዲቅ አህመድ ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። ከታች ያለዉን ሊንክ...
View Articleሕወሐት ደ/ፂዮንን ጠ/ሚ/ር ለማድረግ አቅዷል * የአዜብና የደህንነቱ ሹም ያልታሳካ እቅድ
(ከኢየሩሳሌም አርአያ) የጠ/ሚ/ር ስልጣን ወደ ሕወሐት ለመመለስ የፓርቲው ቁልፍ አመራሮች በምስጢር ሲመክሩ መስንበታቸውን የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። በአቶ ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል፣ አባይ ፀሐዬ፣ ጌታቸው አሰፋ፣ ጄ/ል ሳሞራ የኑስ፣ ፀጋይ በርሔ፣ አርከበ እቁባይና ስብሃት ነጋ የሚመራው የሕወሐት ከፍተኛ አመራሮች ከዚህ...
View Article