Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማዕከላዊ የሚታሰሩት የጋምቤላ ክልል ነዋሪዎች ቁጥር አሻቅቧል * በርካታ የጋምቤላ ክልል ነዋሪዎች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል

የህወሓት/ኢህአዴግ ባለስልጣናት በኢንቨስትመንት ስም የጋምቤላን ክልል ነዋሪዎች እያፈናቀሉ በያዙት መሬት ምክንያት እንደተቀሰቀሰ የሚነገርለትና ለወራት በዘለቀው ግጭት ተሳታፊ ናቸው የተባሉ በርካታ የጋምቤላ ክልል ነዋሪዎች ዛሬ ጥቅምት 20/2007 ዓ.ም በአራዳ ምድብ ችሎት መቅረባቸው ታወቀ፡፡ ነዋሪዎቹ ከጋምቤላ ክልል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ስኳር ህሙማን ለምን ስኳር ይከለከላሉ?

በቅርብ ጊዜያቶች ስለ ስኳር በሽታ ይቀርቡ የነበሩ መረጃዎችን አንብቤያለሁ፡፡ በአጠቃላይ ከተዘረዘሩት ውስጥ በተለየ ሁኔታ ስለ ሃይፖግላይሴሚያ ማብራሪያ እፈልጋለሁ፡፡ ይኸውም በሽታው ሃይፖግላይሴሚያ፣ በደም ውስጥ የስኳር ማነስ ነውና ለምን የስኳር ምግቦችን በሽተኛው እንደሚከለከል አልገባኝም፡፡ እኔ የስኳር በሽታ ተጠቂ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport:ኢትዮጵያ ከወር በኃላ የሚጀመረውን የሴካፋ ዋንጫ ማዘጋጀት እንደማትችል በመጨረሻ ሰአት አሳወቀች

* ሴካፋ በኢትዮጵያ ውሳኔ ክፉኛ አዝኗል! ኢትዮኪክ እንደዘገበው:- የምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ አገራት የሚሳተፉበት የሴካፋ ውድድር ከአንድ ወር በኃላ November 24 – December 10 በኢትዮጵያ አዘጋጅነት ይካሄዳል ቢባልም ኢትዮጵያ ውድድሩን ማዘጋጀት እንደማትችል ለሴካፋ በመጨረሻ ሰአት አሳወቀች።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: የቱሬ እንቆቅልሽ: እውን የሲቲ አማካይ ክፍል ችግር አይቮሪኮስታዊው ነው?

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የያያ ቱሬ ጎሎች ለማንቸስተር ሲቲ ድል ወሳኝ እየሆኑ መጥተዋል፡፡ ሲቲ በእንግሊዝ እግርኳስ ከአናት እንዲቀመጡ የእርሱ አስተዋፅኦ እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡ ችግሩ በማጥቃት እንቅስቃሴው ላይ የሚያሳርፈው በጎ ተፅዕኖ እየጎላ በሄደ ቁጥር የመከላከል ድክመቱ መጋለጡ ነው፡፡ በመሆኑም ያያ ቱሬ በሲቲ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Breaking News: አብርሃ ደስታ; ሀብታሙ አያሌው; የሽዋስ አሰፋ ; ዳንኤል ሺበሺ በይፋ ክስ ተመሰረተባቸው

• አብርሃ ደስታ የሁለት ድርጅቶች አባል ነው የሚል ክስ ተመስርቶበታል • ወደ አዲስ አበባ ማረሚያ ቤት እንዲዘዋወሩ ታዟል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በልደታ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ምድብ ወንጀል ችሎት ዛሬ ጥቅምት 21/2007 ዓ.ም ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ በተሰየመው ችሎት 10 ተከሳሾች በፌደራል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ኾኑ

ሐራ ዘተዋሕዶ ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ፤ የከምባታ ሐዲያ ጉራጌና ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የሰንበት ት/ቤቶች ማ/መምሪያ የበላይ ሓላፊ ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ፤ የከምባታ ሐዲያ ጉራጌና ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ሊቀ ጳጳስ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬ፣ ጥቅምት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቢራቢሮ … (ከሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 31.10.2014 (ሲዊዘርላንድ –  ዙሪክ)   ነይ እሰኪ ዘንድሮ አለፈልግም ከርሞ የለኝም አርምሞ               ሁለመናዬ አሮ               በበቀል ተነክሮ              ቀለም የለሽ ኑሮ፣              መስቃ ተዘርዝሮ              መብቴ ተዘሮ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በልብ በሽታ የሚሰቃዩት አቶ በረከት ስሞኦን ለዳግም ህክምና ሳውዲ አረቢያ ሾልከው ገቡ

ኢትዮጵያን ሃገሬ ጅድ በዋዲ ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው በልብ በሽታ የሚሰቃዩት አቶ በረከት ስሞን ህመሙ ጠንቶባቸው ከሁለት ወር በፊት በሼክ አላሙዲን የግል አውሮፕልና ተጭነው በድበቅ ለህክመና ሳውዲ አረቢያ መግባታቸው ይታወሳል። በወቅቱ ሳውዲ አረቢያ ጅዳ የሚገኝ አንድ «ቡግሻን» hospital እየተባለ የሚጠራ ሪፈራል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶስ: ማኅበረ ቅዱሳን እየተመራበት ባለው መተዳደርያ ደንቡ እስከ መጪው ግንቦት እየሠራ እንዲቆይ...

ሐራ ዘተዋሕዶ የመተዳደርያ ደንቡን ማሻሻያ ረቂቅ ለግንቦቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ አዘጋጅቶ የሚያቀርብ በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት የሚመራ ኮሚቴ ተቋቁሟል፡፡ ማኅበሩ በጊዜአዊነት በሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ሥር ለመምሪያው የበላይ ሓላፊ ሊቀ ጳጳስ ተጠሪ ኾኖ አገልግሎቱን በመፈጸም ይቆያል፡፡ ጠቅላይ ቤቴ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግስት ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ እጥረት ገጥሞታል • ‹‹መንግስት የብርን ዋጋ በቅርቡ ‹ዲቫሊዌት› ሊያደርግ ይችላል››

ነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ እንደዘገበው፦ የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ የሆነ የውጭ ምንዛሬ እጥረት እንደገጠመው የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ገለጹ፡፡ አንድ ስማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ የብሄራዊ ባንክ ከፍተኛ የኢኮኖሚ አጥኚ እጥረቱ መኖሩን አረጋግጠዋል፡፡ ከ20 ቀናት በፊት እያንዳንዱ የንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የውጭ ምንዛሬ ይሸጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር “የተከበርከው የኢትዮጵያ ህዝብ እራስህን ከወያኔ አሽከርነት(መጠቀሚያነት) ልታርቅ ይገባል”አለ

(ፎቶ ፋይል) በህዝብ ላይ የሚደርሰው ጭቆናና እርዛት እስከመቼ? ከኢትዮጵያ መምህራን ድምፅ ይሰማ የተሠጠ መግለጫ የገዢው ፓርቲ ባለስልጣናት ዘወትር ስልጣናቸውን ለማራዘም ካላቸው ነቢራዊ ፍላጎት የተነሳ በህዝብ ላይ ግድያ እና እስር ከመፈፀም አልፈው ሐገራችን ኢትዮጵያን ከማትወጣበት ማጥ ውስጥ ለመክተት ደፋ ቀና እያሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወላይታ ዞን የአንድነት አመራሮች በመንግስት ሀይሎች ከባድ ድብደባ ተፈፀመባቸው

(ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ) የወላይታ ዞን የአንድነት ፓርቲ ሰብሳቢ አቶ ማሞ ገሞ እና የዞኑ ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ወኖ በዳሳ ትላንት ጥቅምት 22 ቀን 2007 ዓ.ም ከቀኑ በ 8 ሰዓት ከስብሰባ ወጥተው በወላይታ ሶዶ ከተማ በአንድ ሆቴል ውስጥ እያሉ በከተማው የፖሊስ አዛዥ መመሪያ በመንግስት ሀይሎች “እኛ ሀገር እመራን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶ/ር ኑሮ ደደፎ “ጀነራል ከማል ገልቹ ከኔ በላይ ሕግ የለም፤ ከኔ በላይ ሰው የለም በማለታቸው ከሥልጣን ተነስተዋል”አሉ

አዲሱ የኦነግ መሪ ዶ/ር ኑሮ ደደፎ በላስቬጋስ ከተማ ከሚሰራጨው ሕሊና ራድዮ ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ እነሆ፦

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአፋር ክልል ዱብቲ ከተማ አንድ ወጣት ባልታወቁ ኃይሎች ተገድሎ ተገኘ

አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው፦ በአፋር ክልል በዱብቲ ከተማ አንድ ወጣት ተገድሎ ተገኘ። ከሁለት ሳምንታት በፊት በዱብቲ ከተማ ሲዒድ አባተ የተባለ ወጣት ባልታወቁ ኃይሎች በከፉኛ ተደብድቦና ተገድሎ መገኘቱን ከቦታው ዘግይቶ ዛሬ የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ግድያውን የፈፀሙትን አካላት እሰካሁን አልተያዙም።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህገ ወጡ መጅሊስ አባላት እና ሲቪል ፖሊሶች ባዩሽ መስጂድን ለመንጠቅ ሙከራ ማድረጋቸው ታወቀ!

ድምፃችን ይሰማ እንደዘገበው፦ የህገ ወጡ መጅሊስ አባላት እና ሲቪል ፖሊሶች ባዩሽ መስጊድን ለመንጠቅ ሙከራ ማድረጋቸው ታወቀ:: ዛሬ ረፋዱ ላይ የህገ ወጡ መጅሊስ አባላት፣ ሲቪልና ፌደራል ፖሊሶች፣ እንዲሁም ወደሃያ የሚጠጉ በእድሜ የገፉ ሴቶች አንድ ላይ በመሆን የሴቶችን መስጂድም ጭምር በማስከፈት ወደመስጂዱ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በተለያዩ ክልሎች ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሂጃባችሁን አውልቁ በሚል ከትምህርታቸው እየተፈናቀሉ ነው

በአሶሳ እና በሽሬ እንደስላሴ ከተማ የሚኖሩ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ሙስሊም ተማሪዎች ሂጃባችሁን አውልቁ በሚል ከትምህርት ገበታቸው እየተፈናቀሉ እንደሚገኙ ተገለፀ:: አቡ ዳውድ ኡስማን በቤኒሻንጉል ጉምዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአሶሳ ከተማ በሚገኙ የ1ኛ ደረጃ ት/ቤት የሚማሩ ሙስሊም ተማሪዎች ሂጃብ ለብሰው መማር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹ጥቁሩ አብዮት›› እና ኢትዮጵያ

ጌታቸው ሺፈራው ከሳምንታት በፊት ከጓደኞቼ ጋር እስክንድር ነጋን ልንጠይቀው ወደ ቃሊቲ አቅንተን ነበር፡፡ በወቅቱ ስለ ለውጥ አውርቶ የማይጠግበውን እስክንድርን ስለ ኢትዮጵያ መጻኢ እድል ስንጠይቀው የመለሰልን ቀላል ግን ደግሞ የሚገርም መልስ ነበር፡፡ እስክንድር ተስፋ አስቆራጭ የሚመስለው ትግል ፍሬያማ ሊሆን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግልፅ ደብዳቤ፡ ለህጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ከምንም በፊት ብሔራዊ እርቅና ሃገራዊ መግባባት ዛሬውኑ ያሻናል

ብፁዓን አባቶቻችን ! እኛ ስማችንም ሆነ ምግባራችን ከንቱ የሆነ፣ በቅዱስ ሲኖዶስ ፊት የሚያቀርብ አንዳች በጎ ምግባር የሌለን፣ ይልቁንም ይህን ሃገራዊ አጀንዳ ለማንሳት የማይገባን ታናናሾች ስንሆን፤ ይሁን እንጂ እንደ ማንኛውም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምዕመን በፈጣሪያችንና በመድሃኒታችን በኢየሱስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio:ኢትዮጵያዊያኑ በዲሲ የኢሕአዴጉን አቃቤ ሕግ በተቃውሞ አንገት አስደፉ * በዱባይ በኢትዮጵያዊቷ ላይ...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 23 ቀን 2007 ፕሮግራም ! <... ገዢው ፓርቲ ምርጫ ቦርድን ብቻ ሳይሆን ሌሎቹንም ተቋማት ተቆጣጥሯል። አሁን ምርጫ ውስጥ እንገባለን አንገባም ለማለት አንችልም ። የፖለቲካ ምህዳሩ እንዲሰፋ እየጠየቅን ሁኔታዎች ካልተለወጡ ያኔ እንወስናለን። ይህን እና ጥቅምት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቅ/ሲኖዶስ: በምዕራብ ወለጋ እና ቄለም ወለጋ የተሐድሶ መናፍቃን ፈተናና በጋምቤላ የጸጥታ ችግሮች ጉዳይ ውሳኔ አሳለፈ

ሐራ ዘተዋሕዶ በቅዱስ ሲኖዶስ የተወገዙ የተሐድሶ መናፍቃን (አላውያን) ድርጅቶችና ግለሰቦች አስተዳደራዊ ችግርንና ጎሳዊ ርእዮታዊ ጥላቻን ሰበብ በማድረግ ቤተ ክርስቲያናችንን ከሕዝቡ ነጥሎ ለማዳከም በኅቡእ እና በገሃድ የሚያራምዱትን የክሕደት ትምህርት ማጋለጥ ጠንካራ የጋራ መግባባትና አቋም ተይዞበታል፡፡ በምልመላና...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>