በግል ፕሬሶች ላይ የተከፈተው ዘመቻ ለነፃነት የቆሙ ዜጎችን አንገት የሚያስደፋ አይሆንም !!!
ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ ****************** በግል ፕሬስ ጋዜጠኞች ላይ እየደረሰ ያለው እስር ሀገር ለቀው እንዲሰደዱ የሚደረገው አሰተዳደሪዊ ጫና እንዲሁም የግል ሚዲያው ዘርፍ ላይ እየተፈፀመ ያለው ሴራ ገዢው ፓርቲ በህገ ወጥ መንገድ በስልጣን ለመቆየት ከሚወሰዳቸው...
View Articleአቡነ ማቲያስ ማህበረ ቅዱሳንን “የቤተ ክርስቲያን ቅኝ ገዥ”በማለት ወረፉ፤ የቤተክርስቲያን ሰዎች በፓትርያሪኩ አቋም...
ጥቂት አማሳኞች በማንጨብጨብ ሲከተሏቸው፣ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳቱን ጨምሮ ብዙኃን ጉባኤተኞች በድንጋጤና በተደምሞ አዳምጠዋቸዋል፡፡ ፓትርያርኩ በቀቢጸ ተስፋ ውስጥ እንዳሉም አመላካች ኾኗል፡፡ ማኅበረ ቅዱሳን÷ በጉባኤያት፣ በኅትመትና በኤሌክትሮኒክስ የስብከተ ወንጌል ስርጭት፣ በቅዱሳት መካናት ልማት፣ በአብነት ት/ቤቶችና...
View Articleአማረ አረጋዊ በበላበት መጮኹን ቀጥሏል! (ይሄይስ አእምሮ)
ይሄይስ አእምሮ “ውሻ በበላበት ይጮኻል” እንደሚባለው አማረ አረጋዊም የወያኔን የዘረኞች ሥርዓት ከውድቀቱ ለመታደግ በሚመስል ቀቢፀ ተስፋ ባለ በሌለ ኃይሉ ላንቃው እስኪበጠስ እየጮኸ ነው፡፡ የወያኔ የቁርጥ ቀን ውሾች ሁሉ ካላንዳች ይሉኝታ ጩኸታቸውን ሲያቀልጡት ማየት በተለይ የዚህ ዘረኛ የወሮበሎች ቡድን ፀሐይ...
View Articleማኅበረ ቅዱሳን የመንግሥት ተቃዋሚ ሆኖ አያውቅም!!! – 10ሩ የኔ ወሳኝ ነጥቦች ስለማህበሩ
ከደብረጊዮርጊስ ሰሞኑንን ስለማኅበረ ቅዱሳን በቤተ ክህነት ተደረጎ በነበረና “ፓትርያርክ” አቡነ ማቲያስ በመሩት ስብሰባ ላይ የደብር አለቆችና ተወካዮች የተናገሩትን በተለያዩ የመገናኛ መድረኮች ላይ በስፋት ሰምተናል። እንደኔ እይታ የተባሉትና የተደረገው ነገር ሊገጣጠምልኝ አልቻለም። ለመሆኑ ማኅበር ቅዱሳን መቼ ነው...
View Articleኢትዮጵያዊቷ በአትላንታ በጠጥቶ ማሽከርከር ለ1 ሰው መሞትና ለ3 ሰው መጎዳት ምክንያት ሆናለች በሚል ተጠርጥራ ታሰረች
(አድማስ ራድዮ) ቅድስት ተመስገን እስር ቤት ገባች። ቅድስት ተመስገን ጠጥቶ በመንዳት አደረሰች በተባለው የመኪና አደጋ፣ ለአንድ ሰው ሞትና ለሶስት ሰው መጎዳት ምክንያት ሆነች ተብላ ተጠርጥራ እስር ቤት ገባች። ቅድስት 39 ዓመቷ ሲሆን፣ አደጋውን ያደረሰችው እዚሁ ሜትሮ አትላንታ ነው፤ ከተጎዱት ውስጥ የፖሊስ...
View Articleማሊዎች በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አውቶቡስ ላይ የድንጋይ እሩምታ አወረዱ
ምሽቱን በፖሊስ ታጅበው ወደ ሆቴል ያመሩት ዋሊያዎች ራዲሰን ሆቴልን ለቀው ወደ ኤርፖርት ሊያቀኑ ነው *•* አዲስ አበባ ዛሬ ይገባሉ! ኢትዮ ኪክ ኦፍ እንደዘገበው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ምሽቱን ካደረገው የማሊ ጨዋታ በኃላ በማኮ ስታዲየም የማሊ ደጋፊዎች ባስነሱት ሁከት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ለረጅም ሰአታት በመልበሻ...
View Articleበኢትዮጵያ ተከታታይ ፍንዳታዎች ይደርሳሉ የሚለው ስጋት አይሏል * ደህነቶች እና የኢምባሲ አታሼዎች በስብሰባ ተወጥረዋል
በኤምባሲዎች የደህንነት አታቼዎች እና በወያኔ የደህንነት ባለስልጣናት መካከል ስብሰባ እየተካሄደ ነው። ምኒልክ ሳልሳዊ እንደዘገበው በኢትዮጵያ ውስጥ ተቀማጭነታቸውን ያደረጉ ምእራባውያን ዲፕሎማቶች ዘንድ የሚደርሱ እናፈነዳለን መረጃዎች ከፍተኛ የሆነ ስጋት እየፈጠሩ መሆኑን በአዲስ አበባ የሚገኙ እና ለደህንነት አታቼዎች...
View ArticleHealth: ሐኪሞች እንዴት በዘር ፍሬዬ አለመኖር ይደናገጣሉ? ችግሬ ከአዕምሮ ዝግመት ጋር ይያያዝ ይሆን?
አንድ ጥያቄ ነበረኝ፡፡ ይህ ጥያቄዬ ደግሞ ወጣት እንደመሆኔ መጠን የየዕለት ሃሳብና ጭንቀት ሆኖብኛል፡፡ ወንድነቴ እያሳፈረኝ መጥቷል፡፡ ይኸውም ከዘር ፍሬዎቼ አንዱ የለም፡፡ ይህ ደግሞ በተለያዩ አጋጣሚዎች ለመሮጥና አንዳንዴ እንደ ኮሌጅ ተማሪነቴ ለጥናት ብዙ ሰዓት መቀመጥ እየከለከለኝ ነው፡፡ አሁን አሁንማ ፍርሃት...
View Articleታላቅ አገር አቀፍ የማኅበረ ቅዱሳን አጋርነት መረሃግብር እሁድ ጥቅምት 9 ቀን 2007 ዓም በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል
††† #እኔምለእምነቴ #ድምጻችንይሰማዘኦርቶዶክስ ††† በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! የፊታችን እሁድ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ማኅበረቅዱሳንን በመደገፍ ታላቅ እና ደማቅ የአጋርነት ንቅናቄ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይከናወናል፡፡የዕለቱም መረሃ ግብር ብልሃት እና ብስለት የተሞላበት...
View Articleየውያኔ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልኡካን ብድን በኖርዌይ ኦስሎ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠመው
የኖርዌይ አፍሪካ የንግድ ማህበር በኦክቶበር 16, 2014 ባዘጋጀው ሴሚናር ላይ ለመካፈል በማህበሩ ተጋባዠ በመሆን ወደ ኖርዌይ የመጡ የውያኔ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶር ቲዮድሮስ አድሃኖም እና በስዊዲን የኢትዮጲያ አምባሳደር የሆኑት ወይንሽት ታደስ እንዲሁም ሌሎች ተላላኪ የወያኔ ባለ ስልጣናት በዲሞክራሲያዊ ለውጥ...
View Articleየውያኔ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልኡካን ብድን በኖርዌይ ኦስሎ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠማችው
ኖርዌይ አፍሪካ የንግድ ማህበር በኦክቶበር 16, 2014 ባዘጋጀው ሴሚናር ላይ ለመካፈል በማህበሩ ተጋባዠ በመሆን ወደ ኖርዌይ የመጡ የውያኔ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶር ቲዮድሮስ አድሃኖም እና በስዊዲን የኢትዮጲያ አምባሳደር የሆኑት ወይንሽት ታደስ እንዲሁም ሌሎች ተላላኪ የወያኔ ባለ ስልጣናት በዲሞክራሲያዊ...
View Articleሁነኛ። (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 17.10.2014 /ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ/ ይቅርታ በመጠይቅ ጡሑፌን ብጀምር ይሻላል ብዬ ወሰንኩኝ። ባለፈው ወር በጀግና አበራ ሃይለመድህን ዙሪያ ወርሃዊ ተግባሬን አልከወንኩም ነበር – ባለመቻል። ስለሆነም ለአድናቂዎቹ – ለአክባሪዎቹ ፈለጉን ለመከተል ለቆረጡ ወጣት የነፃነት አርበኞች ይቅርታ ዝቅ ብዬ...
View Article12 ፓርቲዎች መጪውን ሀገራዊ ምርጫ በተመለከተ ቅሬታዎቻቸውን በጋራ ለምርጫ ቦርድ አቀረቡ
በ2005 ዓ.ም በትብብር ሲሰሩ የቆዩ 12 ፓርቲዎች ከአሁን ቀደም የጠየቅናቸው ጥያቄዎች ባልተመለሱበት ሁኔታና አሁንም ከአሁን ቀደም የተነሱትን ጥያቄዎች የሚያጠናክሩ ተግባራት እየተፈጸሙ በመሆኑ ከሀገራዊ ምርጫው በፊት ሊፈቱ ይገባቸዋል ያሏቸው ጉዳዮችን በተመለከተ ምርጫ ቦርድም ኃላፊነቱን እንዲወጣ በጋራ በጻፉት...
View Articleፓትርያርክ ብፁዕ አባ ማትያስና ተግዳሮቶቻቸው (ተክሉ አባተ)
በተክሉ አባተ አቡነ ማቲያስ ስድስተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ አቡነ ማትያስ ከተሾሙ እነሆ ሁለት ዓመት ሊሞላቸው አራት ወራት ገደማ ይቀራቸዋል:: ቅድመና ድኅረ ሹመታቸውን ተከትሎ የውይይትና የክርክር መድረኮች በኢትዮጵያም በውጭውም ዓለም ተከፍተው ነበር:: የአምስተኛው...
View Articleየጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የአዙሳ ዩኒቨርሲቲ የክብር ስነ-ስርዓት መሰረዝና ያስከተለው ውዝግብ
ነሐሴ 6 2006ዓም የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ የአማርኛዉ ቋንቋ አገልግሎት በኢትዮጵያ መንግሥትና በውጭ ሀገር የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን (ዳያስፖራ) መካከል ያለዉን ግንኙነት የገመገመ ዝግጅት ማቅረቡ ይታወሳል። በዝግጅቱ ዉስጥ ከተካተቱት በርካታ ርእሶች መካከል የካሊፎርኒያው አዙሳ ፓሲፊክ ዩኒቨርሲቲ ለጠቅላይ ሚኒስትር...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ ምርጫ ቦርድ የጠራውን ስብሰባ ረግጦ ወጣ
• ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል ምህዳር እንዲኖር እንስራ የሚለው ጥያቄ ተቀባይነት አላገኘም ሰማያዊ ፓርቲ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ጥቅምት 7/2007 ዓ.ም በ2007 ዓ.ም ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀውን 5ኛው አገራዊ ምርጫ በተመለከተ ከአገራዊ ፓርቲዎች ጋር ለመወያየት በጊዮን ሆቴል የጠራውን ስብሰባ ረግጦ ወጣ፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ...
View ArticleHealth:‹‹የአባዬን ህይወት ለመታደግ ኩላሊቱን ከማስቀየር ወይም ደሙን ከማሳጠብ ሌላ አማራጭ የለም ማለት ነው?››
ደም ማጠብ ማለት ምን ማለት ነው? የኩላሊት በሽታስ ደምን ያቆሽሻል እንዴ? ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላችሁልኝ? የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ስሆን የአባቴ ጤና በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ስለሆነ ነው ዛሬ እናንተን ለማማከር ብዕሬን ያነሳሁት፡፡ አባዬ የስኳር በሽተኛ ሲሆን ላለፉት 14 ዓመታት ተገቢውን ህክምናና ክትትል...
View Articleህወሃት በአማራ ነገድ ሕዝብ ላይ የሚያካሂደውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ የሚያስቆመው ማን ነው? (አንተነህ ገብረየ )
አንተነህ ገብረየ (ከዚህ ቀደም ከጉራ ፈረዳ የተፈናቀሉ አማሮች፡ ፎቶ ፋይል) መግቢያ፦ የዛሬ ጹሑፌን ከሰሞኑ ክስተቶች እጀምራለሁ-በዋሽንግተን ዲሲ ከአሜሪካው ፕረዘደንት ጋር ልዩ ውይይት ያደረገው በደሳለኝ ኃይለማርያም የተመራው የህወሃት ቡድን ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ማደጓንና በምግብ ራሷን መቻሏን ከአሜሪካው ፕረዝደንት...
View Articleማኅበረ ቅዱሳን የጠራው ሰልፍ እንደሌለ አስታወቀ
ጥቅምት 7 ቀን 2007 ዓ.ም. በተለያዩና ባልታወቁ አካላት ለማኅበሩ አጋርነት ለማሳየት በመጪው እሑድ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሰልፍ ለማድረግ በማኅበራዊ ሚዲያው የሚሽከረከረውን አስመልክቶ ከአባላቱ ለቀረበለት ጥያቄ የሚያውቀው ነገር እንደሌለና ማኅበሩም ምንም ዓይነት ጥሪም እንዳላካሔደ የማኅበረ ቅዱሳን የሕዝብ...
View Articleያበዱትንና የሰከሩትን ትተን ይልቁናስ እኛ ከዕብደትና ከስካር እንውጣ (ነፃነት ዘለቀ)
ኤርምያስ ለገሠና ሲሳይ አጌና የሰሞኑን የወያኔ ጭንቅ-ወለድ ሥልጠና ተብዬ በተመለከተ ሲወያዩ በኢሳት ተከታተልኩና ይህችን ጦማር መጦመር ፈለግሁ፡፡ ጊዜው የተግባር እንጂ የጦማር መጦመሪያ እንዳልሆነ ብረዳም ለጊዜው ያለኝ ብቸኛ ምርጫ ይሄው ነውና – መጻፍ ሰልችቶኝ እየተንገፈገፍኩም ቢሆን – ትንሽ ልተንፍስ ፤...
View Article