Breaking News: ቴዲ አፍሮ ታሰሮ በ30ሺ ብር ተፈታ
አሁን በደረሰን መረጃ የ30000 ሺ ብር ዋስ ድምፃዊው በማቅረቡ ከእስር ተለቁዋል:: ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ በፌደራል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በቀረበበት ክስ ምክንያት ዛሬ ታስሮ ፍርድ ቤት ቀረበ፡፡ ድምፃዊው የቀረበበት ክስ ከስምንት ዓመት በፊት ከቀረጥ ነፃ ወደ ሃገር ውስጥ የገባችን ቢኤምደብሊው መኪና ገዝቶ...
View Articleጥላሁን ገሠሠን ስንት ጊዜ እንቅበረው?
ይህ የቁም ነገር መፅሔት 13ኛ ዓመት ቅፅ 13 ቁጥር 188 የሽፋን ርዕሰ ነው፡፡ በታምራት ኋይሉ/ መነሻ ድፍን የሀገራችን ህዝቦች አዲሱን የኢትዮጵያ ሚሊኒየም ሁለት ሺህን ለመቀበልና በድምቀት ለማክበር ሽር ጉድ በሚሉበት ዋዜማ ታላቁ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንጉስ የሆነው ክቡር ዶክተር ድምፃዊ ጥላሁን ገሠሠ ባዶ ቤት ብቻውን...
View Articleደኢህዴን በአጼ ምኒልክ ላይ የሰራው ዶክመንተሪ ኢህአዴግ ውስጥ ቅራኔ ፈጠረ * • በርካታ የብአዴን ካድሬዎች በሰንደቅ...
የደኢህዴን 22ኛ ዓመት ክብረ በዓልን ተከትሎ በፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ ‹‹ጮራ ፈንጣቂው ጉዟችን›› በሚል የተሰራውና አጼ ምኒልክ የደቡብ ህዝቦች ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ እንደፈጸሙ የሚሳየው ዶክመንተሪ በዴኢህዴንና በብአዴን መካከል አለመግባባት መፍጠሩን አንድ ከፍተኛ የብአዴን ካድሬ ነገረ ኢትዮጵያ ገለጸ፡፡ ዶክመንተሪውን...
View Articleለስድስት ጄነራል መኮንኖች ከፍተኛ ወታደራዊ ማዕረግ መሰጠቱ ተሰማ
ለስድስት ጄነራል መኮንኖች ከፍተኛ ወታደራዊ ማዕረግ መሰጠቱ ተሰማ:: መንግስት የሚቆጣጠራቸው ሚዲያዎች እንደዘገቡት ሶስት ሜጀር ጀነራሎች ወደ ሌተናንት ጀነራልነት ማዕረግ ሲሸጋገሩ ሶስት ብርጋዴር ጀነራሎች ደግሞ ወደ ሜጀር ጀነራልነት ተሸጋግረዋል፡፡ የጀነራል መኮንኖች ማዕረጉ የተሰጠው በወታደራዊ ግዳጅ አፈፃፀም፣...
View Articleብፁዕ አባታችን ሊበርድዎ ነው መሰል –ከመኳንንት ታዬ(ደ እና ፀ)
ከመኳንንት ታዬ(ደ እና ፀ) የአንድ ሃገር እድገት የሚመጣው በብዙ ምክንያት ነው ።ለዚህም ብዙ ብዙ ነገሮች ይጠቀሳሉ።በተግባር ውለው ለሚተገብር የሚተላለፍትን እንኳን ትተን በአባባል ደረጃ የሚነገሩትን እንኳን የወሰድን እንደሆነ እነሱ እየታሰቡ ሃገሬው ለአንዳች ነገር መጠቀሙ በሃገራችን ለብልፅግና ሲውሉ...
View Articleጥሪ በጀርመን ፍራንክፈርት ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን፡ የሃገር ፍቅር የሥነ-ጥበብ መድረክ ተዘጋጀ
በፍራንክፈርት አካባቢ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፤ የሃገር ፍቅር የሥነ-ጥበብ መድረክ የሚከተለውን ጥሪ አስተላልፏል።
View Articleእስማኤል አሊስሮ 11 ወጣት ምሁሮችን ከስልጣናቸው ሊያነሱ ነው (ሾልኮ የወጣውን የተባራሪዎቹን ስም ይዘናል) –ጸጋዬ በርሄ...
አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው፡ የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር አቶ እስማኤል አሊስሮ በመጪው የ2007 ምርጫ የክልሉ ፕሬዝደንት ሆነው ለመቀጠልና በተጨማሪም የአብዴፓ ፓርቲ ሊቀመንበር ለመሆን በከፍተኛ ተስፋ ጥረት እያደረጉ መሆናቸው ታውቋል። (አፋር ክልልን ፍልሥሥ ብሎ የሚመራው...
View ArticleHealth: የቁንጭና 101፡ ‹‹የቁንጅናሽ ግዙፍ ኃይል ያለው በውስጥሽ ነው›› –‹‹The power be beautiful...
ከሊሊ ሞገስ መዋብን ማን ይጠላል? ማንም! መዋብን እና ቁንጅናስ የሴቶች ብቻ ፍላጎት ያደረገው ማነው? ማንም! ወንዶችም እንደ ሴቶች አምሮና ተውቦ መታየትን ይሻሉ፡፡ ርዕሳችንን እንደግመዋለን፡፡ የቁንጅናሽ ግዙፍ ኃይል ያለው በውስጥሽ ነው፡፡ የውበት ስሜት፣ የቁንጅና ድባብ እንዲሰማው ለውስጥሽ ፍቀጂለት፡፡ ‹‹የወጣት...
View Articleድምጻዊት ጸደንያ ገ/ማርቆስ 2014 Afrima Awards ኢትዮጵያን ወክላ ታጭታለች፤ (ድምጽዎን ይስጧት)
ከዚህ ቀደም የኮራ ሙዚቃ አዋርድ አሸናፊ የነበረችው ድምጻዊት ጸደንያ ገብረማርቆስ አሁን ደግሞ ለ2014 Afrima Awards ታጭታለች። ይህንን ውድድር ለማሸነፍ የኛ ድምጽ ያስፈልጋታል፤ እንዴት መምረጥ እንደሚቻል ፊኖ ደምሴ በቪድዮ አቀናብራዋለች። ድምጽ ይስጧት።
View Article(ሰበር ዜና) ለ1ዓመት ከ6 ወር በላይ በእስር ሲሰቃዩ የቆዩት 12 ተማሪዎች እና 1 መምህር የ6 ወር እስራት ተፈረደባቸው
በእስር የቆዩበት ጊዜ ከተፈረደባቸው በመብለጡ ከእስር እንደሚፈቱ ተወስኗል! ማክሰኞ ጥቅምት 4/2007 (ድምፃችን ይሰማ እንደዘገበው፡) ከ21 ወራት በፊት ከጅግጅጋ፣ ከሲቪል ሰርቪስ፣ ከባህር ዳር፣ ከጅማ፣ ከደሴ፣ ከሐዋሳና ከደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲዎች ታፍነው የታሰሩ 12 ሙስሊም ተማሪዎችና 1 አስተማሪ የስድስት ወር...
View Articleጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹሩቤ በመጨረሻዎቹ ሰዓታት….
ከሳሙኤል ዓሊ ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹሩቤ በኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ከ12 አመት በላይ የሰራ ወጣት ጋዜጠኛ “ነበር”፡፡ በነሃሴ ወር ውስጥ በመንግስት ወከባ ህይወቱን ከእስር ለማትረፍ ተሰዶ ወደሀገሩ በሳጥን ለመመለስ እየጠበቀ ያለ ወጣት ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ…ሚሊዮን፡፡ ተስፋ የነበረው ስደተኛ ጋዜጠኛ የመልካም ባህሪ እና ስብእና...
View Articleለሕገ መንግስቱ መቆም ሽብርተኝነት ሲባል (ዞን ዘጠኞችን በተመለከተ) ግርማ ካሳ
የተማሩ ናቸው። አገራቸውን የሚወዱ። በሕዝባቸውና በአገራቸው ዉስጥ የሚደረገዉ ግፍ እንዲቆም በጽሁፋቸው የሚመክሩ። ማንም ላይ ጥላቻ የሌላቸው። ኢፍትሃዊነትን የሚጠሉ ። አምባገነንነትን እንጂ ማንንም የማይጸየፉ። በጽሁፋቸው ፍቅርን ሰብከዋል። ነጻነትን አውጀዋል። «ዜጎች እንደ እንስሳ ታስረዉና ታፍነው መኖር የለባቸውም።...
View Articleበአዲስ አበባ ከተማ መስከረም 24/2007 ዓ.ም የዱቄት ፋብሪካ ለመትከል የመሰረት ድንጋይ በሚቀመጥበት ሰዓት የፋብሪካው...
ምንጮቻችን ከከተማዋ የላኩልን መረጃ እንደሚያመለክተው በአዲስ አበባ ልዩ ስሙ ለገጣፎ ተብሎ በሚጠራው 60 ሄክታር በሚሆን መሬት ላይ የሚያርፈው የዱቄት ፋብሪካ፤ በጠቅላይ ሚኒስተሩ ባለቤት ወ/ሮ ሮማን ተስፋይ ስም እንዲጠራ በተወሰነበት ጊዜ፤ ይህንን ድርጊት የሰማው ህብረተሰብ ጠንካራ ተቃውሞ እንዳደረገ ለመወቅ...
View Articleየደብተሮቹ ጥምጣም ሲፈታ….የታየዉ …. ማህበረ ቅዱሳንን ለቀቅ አርጉት እስቲ!
ከበሲሊዮስ ዘዓማኑኤል “ሚሉሽን በሰማሽ ገበያ በሎጣሽ”….. ይላል ያሀገር ሰዉ ሲተርት! ህዝብ ምን እንደሚላችሁና እንዴትስ ምዕመኑ እንደታከታችሁ በወቃችሁና አፈችሁን ሞልታችሁ ማህበረ ቅዱሳንን ለመዝለፍ….. “አሸባሪ“ ምናምን እያላችሁ ስለማታዉቁትና በልግፅ ስላለገባችሁ ነገር ለመዘባረቅ ባልደፈራችሁ! “የራሷ...
View Articleየህግ የበላይነት፣ የፓለቲካ ምህዳር እና ሰብአዊ መብት –የጸረ ሽብር ህጉ ሲገመገም
አዘጋጅ Zone 9 “ጋዜጠኝነትን እና የፖለቲካ ድርጅትን ሽፋን በማድረግ የሀገሪቱንና የሕዝቦቿን ሰላም ለማደፍረስ ከሚያስቡና ከሚፈልጉ ‘ሀይላት’ ጋር ግንኙነት በማድረግ የተለያዩ የሽብር ተግባራትን ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ በቁጥጥር ስር አውለናቸዋል።“ ይህ መግለጫ (መልስ) የኢትዮጵያ የፀረ-ሽብርተኝነት አዋጅ...
View Articleአገሩን ያልተቀማው ተመስገን!
ከጌታቸው ሽፈራው ህዝብን ተስፋ ካስቆረጠው 97 ምርጫ በኋላ አዲስ ነገረ ጋዜጣ የመረጃ ምንጭ፣ የመወያያ መድረክና ነቃሽ መሆን ችላ ነበር፡፡ ብዕርን አብዝቶ የሚፈራውና ህዝብ አማራጭ መረጃ ሲያገኝ እንቅልፍ የሚያጣው ገዥ ፓርቲ የአዲስ ነገር ጋዜጠኞችን ማዋከቡን ተያያዘው፡፡ ጫናው እየተጠናከረ በሄደበት አንድ ቅዳሜ...
View Articleማኅበረ ቅዱሳን ተካሔደብኝ ባለው የስም ማጥፋት ዘመቻ ቅ/ሲኖዶስ ውሳኔ እንዲሰጠው ጠየቀ
·ኑፋቄአቸውና ሕገ ወጥ ጥቅማቸው እንዳይጋለጥ የሚሰጉ አካላት ያስተባበሩት ነው · የብፁዓን አባቶች ስም እየተጠቀሰ የወረደው የስድብ ናዳ በእጅጉ አሳዝኖናል · በፈቃዳችን በነፃ የምንፈጽመውን የአገልግሎት መብታችንን የሚፃረር ነው · ግለሰቦቹ በስም ማጥፋት ዘመቻቸው ከቀጠሉ ማኅበሩ በሕግ ይጠይቃቸዋል (በሰንደቅ ጋዜጣ...
View Articleየቀድሞው የቤቶች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ጥፋተኛ ተባሉ
የተለያዩ የመንግሥት ቤቶችን የኪራይ ዋጋ በመቀነስና በዜጎች መካከል ልዩነት በመፍጠር፣ መንግሥት 370,476 ብር ጉዳት እንዲደርስበት ለማድረግ ሥልጣናቸውን ያላግባብ በመጠቀም የሙስና ወንጀል የተከሰሱት፣ የቀድሞ የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ጥቅምት 4 ቀን 2007 ዓ.ም. ጥፋተኛ ተባሉ፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ...
View Articleየዞን9 ጦማርያኑ እና የወዳጅ ጋዜጠኞች የዛሬው ፍርድ ቤት ውሎ
ከሁለት ወር ቆይታ በኋላ በነሶልያና ሽመልስ የሽብር ወንጀል የክስ መዝገብ ልደታ ፍርድ ቤት የቀረቡት ስድስቱ የዞን9 ጦማርያን እና ሶስቱ ጋዜጠኞች ቀጠሮ ችሎቱ ከ20 ቀን በኃላ እንዲቀርቡ ተለዋጭ ቀጠሮ በመስጠት ተጠናቀቀ። ፍርድ ቤቱ በዛሬው ውሎው የተከሳሽ ጠበቆች ክሱ ላይ ያቀረቡትን የክስ መቃወሚያ አቃቤ ህግ አይቶ...
View Articleለወንዶች የሚጠቅሙ አምስት ምግቦች
በዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ የቲማቲም ሶስ ቲማቲም፣ የቲማቲም ሶስ ወይም ፒዛ አዘውትረው የሚመገቡ ወንዶች ራሳቸውን ከፕሮስቴት ካንሰር በጥሩ ሁኔታ እየተከታተሉ እንደሆነ በሃርቫርድ ተመራማሪዎች የተደረገ ጥናት አረጋግጧል፡፡ በጥናቱ ላይ 47ሺ ወንድ የጤና ባለሙያዎች ተካተዋል፡፡ በውጤቱም በሳምንት ከሁለት እስከ አራት ጊዜ...
View Article