የኢቲቪ “ያልተገሩ ብዕሮች” ዘጋቢ ፊልምና ያልተገራው አቀራረብ (ነቢዩ ሲራክ)
ነቢዩ ሲራክ ከሁለት ሰአቱ የኢቲቪ ዜና አወጃ ተከትሎ የቀረበውን ” ያልተገሩ ብዕሮች ” ዶክመንተሪ በደረቁ ሌሊት ድጋሜ ስርጭቱ ተከታትየ ጨረስኩት … ላፍታ እንደተጠናቀቀ ዝም ፣ ጭጭ አልኩና በሃሳቤ በህዝብ ገንዘብ ከፍተኛ ወጭ እየተደረገባቸው የሚሰራጩትን የመንግስት የህትመት ጽሁፍና የኤሌክትሮኒክስ መገናኛ ብዙሃንን...
View Articleአነጋጋሪው የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የፖሊሲ ስልጠና [ተማሪዎች የስልጠና ሰነድ በማቃጠል ተቃውሟቸውን አሰምተዋል]
ተማሪዎችና የፖለቲካ ተቋዋሚ ፓርቲዎች በኢትዮጵያ ፖሊሲ ላይ ያተኮረው ለከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት ተማሪዎች የሚሰጠውሥልጠና ከጥሪው አንስቶ በግዳጅ የሚካሄድ መሆኑን ነው የሚናገሩት የኢትዮጵያ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የሁለት ሳምንታት የፖሊሲ ስልጠና ላይ መሆናቸውን መንግስት አስታውቋል ። ነሐሴ የተጀመረው...
View Articleያለ መድኃኒት የደም ግፊትን ለመቆጣጠር የሚረዱ10 መንገዶች
እነዚህን 10 የአኗኗር ዘዬዎች በመከተል ደም ግፊትዎን እና በልብ ህመም የመጠቃት እድልዎን ይቀንሱ! (ከጤና ይስጥልን የተወሰደ) ከዚህ ቀደም በደም ግፊት ህመም ተጋልጠው (ከ 140/90 ወይም ከዛ በላይ) ሆኖ አስጨንቆት ነበር? ይህን ቁጥርም ለመቀነስ በተደጋጋሚ የህክምና ተቋም ደጅ ረግጠውም ይሆናል፡፡ ጤናማ...
View Article13 የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣኖችና የጦር መኮንኖች በስዊድን አለማቀፍ የጦር ፍርድ ቤት ክስ ተመሰረተባቸው
አቶ በረከት አቶ አባይ ጸሐዬ (ኢሳት ሰበር ዜና) 13 የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣኖችና የጦር መኮንኖች በስዊድን አለማቀፍ የጦር ፍርድ ቤት ክስ ተመሰረተባቸው ሲል ኢሳት በሰበር ዜናው ዘገበ። እንደ ኢሳት ቲቪ ዘገባ አርከበ እቁባይ፣ በረከት ስምኦን፣ አባ ዱላ ገመዳ፣ ሳሞራ የኑስ፣ አባይ ጸሃየ፣ ጌታቸው...
View Articleየኦህዴድ ካድሬዎች የህዝብ ሰብልና ንብረትን እያወደሙ እንደሆነ ተገለጸ
ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ጫንቃ፣ ሁርሙ፣ ዶረኒ፣ ኃይና፣ ከሚሴጎንደራ፣ በዴሳና ሄና በተባሉ ወረዳዎች የኦህዴድ ካድሬዎች የአማርኛ እና ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያንን ሰብልና ንብረት እያወደሙ መሆኑን ምንጮች ነገረ ኢትዮጵያ ዝግጅት ክፍል ድረስ በመምጣት ገልጸዋል፡፡ ካድሬዎቹ ሰብሉን ማውደም የጀመሩት ከሀምሌ ወር መጀመሪያ...
View Articleየጋዜጣ አዙዋሪዎች ስራ ሊያቆሙ ነው
በቅርቡ መንግስት በፋክት፣ አዲስ ጉዳይ፣ ሎሚ፣ እንቁ፣ ጃኖ መጽሄቶችና አፍሮ ታይምስ ጋዜጣ ላይ ፍትህ ሚኒስትር ክስ መመስረቱን ተከትሎ ሚዲያዎቹ ከህትመት በመውጣታቸው ምክንያት ስራ ሊያቆሙ መሆኑን የጋዜጣ አዙዋሪዎች ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ በአራት ኪሎ፣ ፒያሳ፣ መርካቶ፣ ሳሪስ፣ ቦሌና ካሳንቺስ የሚገኙ የጋዜጣ...
View Articleከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እየወጡ ያሉ ስሞች
1. ልማቱ ፈጠነ 2. ቦንድነህ አባይ 3. ሊግ ይበልጣል 4. አኬልዳማ ታዬ 5. ኑሮ ውድነህ 6. ፌደራል እርገጤ 7. ስልጣኑ በዛብህ 8. ኮንዶሚኒየም ለማ 9. ግምገማ ከበደ 10. ተሳለጭ ሃገሬ 11. መተካካት ተሻለ 12. ባድመ ይበቃል 13. አሰብ ተስፋዬ 14. ቻይና ፍቅሩ 15. መብራት ይታገሱ 16. ቴሌነሽ...
View Articleዓይናችን ለወቅታችን! (ሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 29.08.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ወርቅ ይቀልጣል። ወርቅ ቀልጦ ከፈሰሰ ደግሞ መልሶ ለማግኘት ይቸግራል፤ አበው „ የፈሰሰ ያልታፈሰ“ ያሉን እኮ ለላንቲካ አይደለም። ብሂሉ ተቋም ነው። መርኹ የምክር አገልግሎትን በተመክሮ ያዘመረ ነው። ይህቺ ወቅት አዎን ይህቺ ወቅት የወያኔ …. ማዕከላዊ...
View Articleየኢትዮጵያውያን ስደተኞች መበራከት
አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ መንግሥት በአንዳንድ የግል ጋዜጦች ላይ ክስ ከመሠረተ እና ባለፈው ግንቦትም ዘጠኝ ጋዜጠኞች እና የድረ ገፅ አምደኞች ከታሰሩ ወዲህ ቁጥራቸው ትንሽ የማይባል ጋዜጠኞች ኢትዮጵያን ለቀው ወጥተዋል። ባለፉት ጊዚያት ሀገር እየለቀቁ የወጡት ግን ጋዜጠኞች ብቻ አይደሉም፣ ብዙ ወጣቶችም በተለያዩ...
View Articleበአዲስአበባ የሞባይልና ኢንተርኔት አገልግሎት መዳከም አሳሳቢ ሆኗል
ኢሳት ዜና :- የኢትዮ- ቴሌኮም በአዲስአበባ የኢንተርኔት አገልግሎትን በማሳደግ የ4ጂ አገልግሎት መስጠት የሚችልበት ደረጃ ደርሻለሁ ቢልም የአገልግሎቱ ጥራት በከፍተኛ ደረጃ እየወደቀ መምጣቱ ተጠቃሚዎች በከፍተኛ ደረጃ ምሬት ውስጥ እየከተተ ነው፡፡ በ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር ወጪ የቻይናዎቹ ሁዋዌ እና ዜድቲኢ...
View Articleሰማያዊና ቴዲ አፍሮ የስልጠናው የልማታዊ ዲሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ ትግላችንንን ፈተናዎቹ አጀንዳ ሆነዋል (ሰነዱን...
ምንሊክ ሳልሳዊ ‹‹ኢህአዴግ ራሱ በአኖሌ ስም እየነገደ ለእሱ የሚቀርቡት አካላት ከእነ ቴዲ አፍሮና ሰማያዊ ፓርቲ ጋር አላትሞ መውቀሱ የሚያስገርምና ውይይት ላይ ከፍተኛ ተቃውሞ ያስነሳ ነው›› የቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ጥቁር ሰው አልበም በስልጠና ሰነዱ ላይ ለአክራሪነት ምሳሌ ተደርጎ የቀረበ ሲሆን ተማሪዎችም...
View Articleእስር ቤት የሚገኙት የሽዋስ አሰፋ፣ ሀብታሙ አያሌው፣ አብርሃ ደስታና ዳንኤል ሺበሽ በጠበቃቸው እንዳይጎበኙ ተከለከሉ
እነ የሽዋስ በጠበቃቸው እንዳይጎበኙ ተከለከሉ በማዕከላዊ እስር ቤት የሚገኙት የሽዋስ አሰፋ፣ ሀብታሙ አያሌው፣ አብርሃ ደስታና ዳንኤል ሺበሽ በጠበቃቸው እንዳይጎበኙ መከልከላቸውን የሰማያዊ ፓርቲ የህግ ጉዳይ ኃላፊ አቶ ይድነቃቸው ከበደ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ የማዕከላዊ ምርመራ ታሳሪዎቹ በሳምንት ሁለት ቀን...
View Articleስልጠና ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ተማሪዎች ጠንከር ያሉ ጥያቄዎችን ማንሳት መቀጠላቸውን ሰልጣኞቹ ገለጹ፡፡
‹‹ለግራዚያኒ ዘብ የቆመው ኢህአዴግ እንዴት ኢትዮጵያዊ ይባላል?›› Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) Via ነገረ ኢትዮጵያ / Negere Ethiopia • ‹‹ተቃዋሚዎችን እያሰራችሁ እንዴት ተቃዋሚ የለም ትላላችሁ›› • ተማሪዎቹን በፖሊስና ደህንነት እያሸማቀቁ ነው • ‹‹ብሄራዊ ቋንቋ የሌላት አገር ሉዓላዊ...
View Articleኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያንን/ብሔራቸውን ነጻ ለማውጣት በኤርትራ የሚንቀሳቀሱ የነጻ አውጪ ድርጅቶች ዝርዝር
1- የትግራይ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ( ደምሕት ) 2 -የኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦነግ – ዳውድ ) 3- የኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦነግ – ከማል ) 4- የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) 5- የግንቦት ሰባት ሕዝባዊ ሃይል 6- የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አርበኞች ግንባር 7- የድቡብ የእኩልነት እን...
View Articleየአቢሲኒያ ባንክ ፕሬዚዳንት ከኃላፊነታቸው ለቀቁ
ባለፉት አምስት ዓመታት አቢሲኒያ ባንክን በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የቆዩት አቶ አዲሱ ሃባ ከኃላፊነታቸው ለቀቁ፡፡ ከነሐሴ 26 ቀን 2006 ዓ.ም. ጀምሮ ኃላፊነታቸውን ያስረክባሉ፡፡ ያልተጠበቀ ዕርምጃ ነው የተባለው የአቶ አዲሱ ከኃላፊነት መልቀቅ የተለያዩ ምክንያቶች እየተሰነዘሩበት ቢሆንም፣ አቶ አዲሱ ግን፣...
View Articleማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ያወጣው መመርያ ደንብ የጣሰ ነው የሚል ተቃውሞ ገጠመው
‹‹መመርያው የወጣው ክልሎች ተገቢውን ዕርምትና ጥበቃ ሊያደርጉ ስለማይችሉ ነው›› የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የሕግ ታራሚዎች ዝውውርን በሚመለከት ያወጣውና ከሰኔ 12 ቀን 2006 ዓ.ም. ተግባራዊ መደረጉ የተገለጸው የአፈጻጸም መመርያ ቁጥር 2/2006 ተቃውሞ ገጠመው፡፡...
View Articleእውነት አብርሃ ደስታ አሸባሪ ወይስ ህወሓት? ኢህአዴግ ነው ለሰላማዊ ትግል ፈሪ?
ክብሮም ብርሃነ (መቐለ) Free Abreha Desta አብርሃ ደስታ ይፈታ ነሐሴ 1 ቀን 2006 ዓ.ም የአረና ትግራይ ፓርቲ ስራ አስፈፃሚና የመቀሌ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር አብርሃ ደስታ በሽብር ተጠርጥሮ በተከሰሰበት ልክ በወሩ ፍ/ቤት እንደሚቀርብ በፌስ ቡክ አይቼ እኔም እንደ ዜጋና እንደ አድናቂው...
View Articleካርቱም ለምትገኙ ስደተኞች በሙሉ –በሱዳን የሚገኙትን 5ቱን የወያኔ ሰላዮች/ ተላላኪዎች ይወቁ
በሱዳን ከሚገኙ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የተላለፈ ጥሪ፦ በሱዳን ሀገር ለምትገኙ ኢትዮጽያውያን በሙሉ መብታችን ሰብአዊ ክብራችን ለዘመናት በስደት በምንኖርበት ሀገረ ሱዳን በ ዩን ኤች ሲ አር በኩል ከፍተኛ አድሎ በደል እንደሚደረግብን ለማንም ግልፅ ነው። ይሂም የኛ ዝምታና አንድነት አለመኖር እረሳችንን እንደጎዳን...
View Articleአቶ አባይ ፀሐዬ ቤተክርስቲያን የግል ፕሬሶች ላይ እየተከታተለች ክስ እንድታቀርብ መመሪያ መስጠታቸው ተጋለጠ
(ዘ-ሐበሻ) ከሁለት ወራት በፊት አቶ አባይ ጸሐዬ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ በፕሬሶች ላይ እየተከታተለች ክስ እንድታቀርብ መመሪያ ማስተላለፋቸውን የዘ-ሐበሻ የቤተ-ክህነት ምንጮች አጋለጡ። እንደምንጮቹ ገለጻ ቤተክርስቲያኗ ይህን መመሪያ ከተቀበለች በኋላ የተለያዩ ክሶችን በፕሬሶች ላይ አዘጋጅታ የነበረ ሲሆን...
View ArticleHealth: የደም መርጋት (Thrombosis) መንስኤውና መከላከያው
በማስረሻ መሀመድ የደም መርጋት ወይም ትርምቦሲስ የሚባለው አንድ የደም ስር ውስጥ የደም መርጋትን በመፍጠር በደም መዘዋወሪያ ሲስተም ውስጥ የደም ፍሰትን ሲያውክ ነው፡፡ አንድ ትሮምቦስ ደም ከልብ የሚያጓጉዘውን የደም ስር አካባቢ ከ75 በመቶ በላይ ሳይዝ ወደ ቲሹ የሚፈሰው የደም መጠን አቅርቦት በጣም ስለሚቀንስ ህመም...
View Article