Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አርበኞች ግንባር፣ ግንቦት 7 እና የአዲሃን ወደውህደት የሚያደርሳቸውን ውይይት ሊጀምሩ ነው

(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር፣ ግንቦት 7 የፍትህ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ እንዲሁም የአማራ ዲሞክራሲ ሃይሎች ንቅናቄ ወደ ውህደት የሚያደርሳቸውን ውይይት ሊጀምሩ መሆኑን ለዘ-ሐበሻ በላኩት መግለጫ አስታወቁ። “የወያኔውን ዕድሜ ለማሳጠር በአንድነት እንሰራለን” በሚል ድርጅቶቹ በጋራ ባወጡት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጥፍሩም በጥርሱም ለስልጣን የሚተጋ መንግሰት …… እንዴት እንታገለው!!

ከግርማ ሰይፉ ማሩ በጥፍሩም በጥርሱም ለስልጣኑ የሚተጋን መንግስት በሁሉን አቀፍ ትግል መጣል አለብን ብለው ጠብ መንጃ ቢያነሱ ክፋቱ ምን ላይ እንደሆነ አልታይህም እያለኝ ነው፡፡ ለምን በጠብ መንጃ ፍልሚያ ስልጣን መያዝ እንዳለብኝ በግሌ ባይገባኝም አሁን ግን የኢህአዴግ ዓይነት መንግሰት ከደርግ እንዴት እንደሚሻል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የበርማ የስደት መንግስት ለነጻነት ትግል አስኳል በመሆን የመራው የትግል ተሞክሮ

  የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክር ቤት ጁላይ 27 2014 ባወጣው መግለጫ፤ የወያኔን አፓርታይድ ስርዓት ለማስወገድና በሀሉ አቀፍ ህዝባዊ የሽግግር መንግስት ለመተካት ጥንስስ በመሆን መሰረት የሚጥልና የተበታተነውን ትግል በአንድነት ሊመራ የሚችል የአንድነት ሀይል (የስደት መንግስት እንደአማራጭ) እንዲቋቋም ሀገራዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የፀረ ሽብር ህጉ ሰለባዎች”–ሊያዩት የሚገባ አዲስ ዶክመንታሪ ፊልም (ይዘነዋል)

የፍኖተ ነፃነት ዝግጅት ክፍል “የጸረ ሽብር ህጉ ስለባዎች” የሚል አዲስ ዶክመንታሪ ፊልም ሰርቶ ለቋል። 43 ደቂቃ የሚፈጀውን ይህን ዶክመንታሪ ይመልከቱት።

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአቶ ገብሩ አስራት አዲስ መጽሐፍ በዋሽንግተን ዲሲ እንደሚመረቅ ታወቀ

ኢየሩሳሌም አረአያ እንደዘገበችው፦ የቀድሞ የትግራይ ፕሬዝዳንትና የሕወሐት/ኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር አባል የነበሩትና በ1993ዓ.ም ከአቶ መለስ ዜናዊ ጋር በፈጠሩት የፖለቲካ ልዩነት ከስልጣናቸው እንዲባረሩ ከተደረጉት መካከል አንዱ የሆኑት አቶ ገብሩ አስራት 516 ገፅ የሸፈነ መፅሐፍ ማዘጋጀታቸው ታውቋል።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ያልተገራውን ስርዓት የማዳን ርብርብ

ከጌታቸው ሺፈራው ህወሓት/ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ እንደ ደቡብ አፍሪካ ያሉ አገራት ነጻነታቸውን አግኝተው የዓለም ቀጣይ ኃያል አገራትን ተቀላቅለዋል፡፡ አብዛኛው የዓለም ማህበረሰብ ዴሞክራሲያዊ በሆኑ ስርዓቶች ለመተዳደር እድል አግኝቷል፡፡ ህወሓት/ኢህአዴግ ግን ስልጣን ከያዘ ማግስት በህግ ፈቀድኩት ያለውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ …የኢቲቪ ”ያልተገሩ ብዕሮች ”ዘጋቢ ፊልምና ያልተገራው አቀራረብ ….

ነብዪ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ ከሁለት ሰአቱ የኢቲቪ ዜና አወጃ ተከትሎ የቀረበውን ” ያልተገሩ ብዕሮች ” ዶክመንተሪ በደረቁ ሌሊት ድጋሜ ስርጭቱ ተከታትየ ጨረስኩት … ላፍታ እንደተጠናቀቀ ዝም ፣ ጭጭ አልኩና በሃሳቤ በህዝብ ገንዘብ ከፍተኛ ወጭ እየተደረገባቸው የሚሰራጩትን የመንግስት የህትመት ጽሁፍና የኤሌክትሮኒክስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቴዲ አፍሮ በሰባ ደረጃ ነጠላ ዜማና የበእውቀቱ ስዩም ዕይታ

ሣልሳዊ ቴዎድሮስ ወይም ‹‹ቴዲ አፍሮ ›› በሰባ ደረጃ የተባለ(ች) ነጠላ ዘፈን ለቆልናል፡፡ ‹‹በሰባ ደረጃ››ን እኔ ስሰማው እልም ያለ የፍቅር ዘፈን ነው፡፡ፍቅርን ልዩ በሆነ ቦታና ልዩ በሆነ ሥፍራ የሚያሳይ ዘፈን፡፡ በአማርኛ ዘፈን ባህል ውስጥ ቦታን ማስጎብኘት የተለመደ ነው፡፡ ‹‹የሐረር ልጅ ነች ወጣቷ/ጀጎል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሚካኤል በላይነህ እና የብዟየሁ ደምሴ ድንቅ የሚኒሶታ ሙዚቃ ኮንሰርት (ቪድዮዎች)

ኦገስት 23 ቀን 2014 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ ሚካኤል በላይነህ እና ብዟየሁ ደምሴ ወደ ሚኒሶታ በመምጣት የተሳካ የሙዚቃ ኮንሰርት አቅርበዋል። በርካታ ሕዝብ በታደመበት በዚህ የሙዚቃ ኮንሰርት ላይ ሁለቱም ድምጻውያን ድንቅ የተባለ ሥራዎቻቸውን ከማቅረባቸውም በላይ ድምጻቸው ልክ ሲዲን እንደማድመጥ መሆኑ ታዳሚውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: በሴቶች ላይ በብዛት የሚከሰተው የኩላሊት ኢንፌክሽን

በሊሊ ሞገስ በሀገራችን እንደ ቀላል በሽ የሚታዩ፣ ሆኖም ቀስ በቀስ ለተወሳሰበ የጤና ችግር አልፎ ተርፎም ለሞት የሚደርጉ ብዙ በሽታዎች ያሉ ሲሆን፣ የኩላሊት ኢንፌክሽን ከእነዚህ ትኩረት ከማይሰጣቸው አደገኛ በሽታዎች ውስጥ ይመደባል፡፡ የኩላሊት ኢንፌክሽን ኩላሊታችንን ከጥቅም ውጪ ሊያደርገው የሚችል ስለሆነ ማንኛውም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በትግራዮች እና በአፋሮች መካከል በተነሳ የድንበር ይገባኛል ግጭት የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉ ተዘገበ

(ዘ-ሐበሻ) አሁን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ እንደሚያመለክተው በአፋር ክልል በሰሜን ዞን በኮናባ ወረዳ ነዋሪዎች እና በትግራይ ክልል የአፅቢ ወንባርታ ወረዳ ነዋሪዎች መካከል ግጭት የተቀሰቀሰ ሲሆን እስካሁን የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉ ተዘግቧል። (የሕወሓት መንግስት ኢትዮጵያን የሚያስ ተዳድርበት ካርታ) አኩ ኢቢን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹የፀረ ሽብር ህጉ ሰለባዎች ››በፍኖተ ነፃነት ዝግጅት ክፍል የተዘጋጀ ዶክመንታሪ

‹‹የፀረ ሽብር ህጉ ሰለባዎች ››በፍኖተ ነፃነት ዝግጅት ክፍል የተዘጋጀ ዶክመንታሪ

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አስር ኤርትራውያን ወደ ኢትዮጵያ ሊገቡ ሲሉ መገደላቸውን ሱዳን ትሪቢዩን ዘገበ

ከመስከረም አያሌው የኤርትራ ድንበር ጠባቂዎች ወደ ኢትዮጵያ ሊገቡ የነበሩ አስር ኤርትራውያንን መግደላቸው ተገለፀ። ሱዳን ትሪቡን ከግድያው የተረፈን አንድ ሰው ጠቅሶ እንደዘገበው፣ ወደ ኢትዮጵያ ሊገቡ ከነበሩ 18 ኤርትራውያን መካከል አስሩ በኤርትራ ድንቡ ጠባቂዎች መገደላቸው ተገልጿል። ከሟቾቹ መካከልም የ18 ወራት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ፑቲንና የሩሲያ እግር ኳስ

በራሺያ እግርኳስ ተፅዕኖ ፈጣሪ ናቸው የሚባሉት የክለብ ባለስልጣናት ለአንድ ጉዳይ ያስፈለገው በቅርቡ ወደ ራሺያ የተቀላቀለችውን የክሬሚያ የእግርኳስ ክለቦች እጣ ፈንታ ለመወሰን ነው፡፡ በባለስልጣናቱ ድምፅ ውስጥ ግን ፍርሃት ይሰማል፡፡ ጭንቀታቸውንም መታዘብ ይቻላል፡፡ ሶስቱን የክሬሚያ ክለቦች ወደ ራሺያ ሊግ መቀላቀል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከጅቡቲው ፕሬዚዳንት ግድያ ሙከራ በስተጀርባ ያለው ማን ነው?

ከመላኩ ጸጋው/ሰንደቅ ጋዜጣ የጅቡቲው ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ በአዲስ አበባ ሰሞኑን የተካሄደውን የኢጋድ ስብሰባ ተካፈለው ሲመለሱ ከተቃጣባቸው የግድያ መትረፋቸውን የሀገሪቱን የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር መሀመድ አሊ የሱፍን ጠቅሶ ብሉምበርግ ትናንት ባሰራጨው ዘገባ ገልጿል። በሀገሪቱ ዋና አውሮፕላን ማረፊያ ቅጥር ግቢ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሱዳን ከኢትዮጵያ የምትገዛውን የኤሌክትሪክ ኃይል ለኤርትራ ለመሸጥ መዘጋጀቷ ተሰማ

ኢትዮጵያ በተዘዋዋሪ መሸጡ አያሳስበኝም አለች የሱዳን መንግሥት ከኢትዮጵያ ለመግዛት ከተስማማው አንድ መቶ ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ውስጥ መጠኑ ይፋ ያልተደረገ ኃይል ለኤርትራ ለመሸጥ ዝግጅት ላይ መሆኑ ተሰማ፡፡ የሱዳን የኤሌክትሪክ ኃይል ማሰራጫ ኩባንያን ዋቢ ያደረገው ኢነርጂ ቢዝነስ ሪቪው ድረ ገጽ ባስነበበው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እየተገባደደ ባለው ክረምት ስድስት ሰዎች በጐርፍ አደጋ ሕይወታቸው አልፏል

ታምሩ ጽጌ  በብዙ ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት ወድሟል -መርካቶ ጆንያ ተራ ለሁለተኛ ጊዜ የእሳት አደጋ ደረሰበት የክረምት ወቅት ከገባ ጀምሮ ሊጠናቀቅ ጥቂት ጊዜ እስከቀረው እስከ ነሐሴ 20 ቀን 2006 ዓ.ም. ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ስድስት ሰዎች በጐርፍ አደጋ ሕይወታቸው ማለፉ ታወቀ፡፡ ሕይወታቸው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሙስና ለሶስት የሰነጠቃቸው ቡድኖች

ኢህአዴግ በጠመንጃ ኃይል ሥልጣን ላይ ፊጥ ካለ ድፍን 23 ዓመት ቆጠረ፡፡ ህወሃት/ኢህአዴግ በአንቀልባ አዝሎ ለሥልጣን ያበቃው ዛሬ አምርሮ የሚጠላው ሻዕቢያ ነው፡፡ ወያኔ እና ሻዕቢያ ውሃ በወንፊት እንቅዳ ባሉበት የፍቅር ዘመን እነኢሳያስ አፈወርቂ ኦፊሻል ባልሆነ መንገድ ጥሬ ሥጋ ለመቁረጥ በየሳምንቱ አዲስአበባ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነጻነትን በማሳጣት ዜጎችን ለስቃይ፣ለእስራትና ለስደት የዳረገውን መንግስት ልናስወግደው ይገባል

ገዛኸኝ አበበበ ከኖርዌ ሌና) ወያኔ ኢህአዲግ የስልጣን ወንበሩን በሀይል ከተቆናጠጠበት ጊዜ ጀምሮ በስልጣን በቆየባቸው በሃያ ሶስት አመታቶች በየጊዜው በህዝባችን ላይ የሚያደርሰው ግፍ እና ጭቆና ከእለት ወደ እለት እየጨመረ መምጣቱ በአደባባይ የሚታይ እውነታ ሲሆን ከዚህም ጨቋኝና ገዳይ ስርዓት የተነሳ የሀገሪቷ ዚጓች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ ሕዝበ ሙስሊም ሊያውቀው የሚገባ ጥልቅ ምስጢር (ከትህዴን የተላለፈ ቪድዮ)

የኢትዮጵያ ህዝበ-መስሊም ሊያወቀው የሚገባው ትልቅ ምስጢር!! - የኣል ኣህባሽ ፤ ኣልቃይዳ ፤ ኣል-ሸባብ፤ ወደ ኢትዮጵያ እንዴት ገቡ? በማንስ ገቡ? - ኢትዮጵያውያን መስሊሞች ለምን ከሳውዲ ኣገር ተባረሩ? ለምንስ የሌላ ኣገር ዜጎች ኣልተባረሩም? - የኢትዮጵያውያን የእስልምና መብት ጥያቄ ምንድ ነው? ከየትስ መጣ?...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>