ፕሮፌሠር መሥፍን ወልደማርያም በዐማራው ቁስል ላይ ጨው ነሰነሱ! የ«ዐማራ የለም» አቋም የክህደት ወይስ የመሣት?
PDF ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት እሑድ ነሐሴ ፳፭ ቀን ፪ሺህ፮ ዓ.ም. ቅፅ ፪ ፣ ቁጥር ፳፯ ሰሞኑን ፕሮፌሠር መሥፍን ወልደማርያም «ሸገር» ከተሰኘ በኤፍ.ኤም. 102.1 (FM 102.1) ከአዲስ አበባ መርኃግብሩን ከሚያሠራጭ የሬድዮ ጣቢያ ጋዜጠኛ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ «ዐማራ» የሚባል ነገድ...
View Articleጋዜጠኛ ብስራት ወ/ሚካኤል ተሰደደ
በጌታቸው ሺፈራው ብስራት ወ/ሚካኤል በተለያዩ ጋዜጦች፣ መፅሔቶች የራሱ “አዲስሚዲያ” ብሎግን ጨምሮ በተለያዩ ድህረ-ገፆች አዘጋጅ እና ፀሐፊ ጋዜጠኛ ብስራት ወ/ሚካኤል መሰደዱ ታወቀ፡፡ ጋዜጠኛው ቀደም ሲል የፍኖተ-ነፃነት ጋዜጣ አዘጋጅ፣የኢቦኒ መፅሔት ዋና አዘጋጅ፣ በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው ኢሳው መፅሔት ባልደረባና...
View Articleየኤፍሬም ታምሩ እናት አረፉ፤ ለአዲስ ዓመት ይወጣል የተባለው አልበም ይቀራል
(ዘ-ሐበሻ) ለአዲሱ ዓመት የቀድሞ ሥራዎቹን በኮሌክሽን መልስ ሰርቶ እንደሚለቅ የተነገረለት ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ እናቱ በድንገት በማለፋቸው የተነሳ አልበሙ እንደማይወጣ ታወቀ። የድምጻዊ ኤፍሬም ታምሩ እናት እዚህ ሰሜን አሜሪካ በቨርጂኒያ ግዛት የህክምና እርዳታ ሲሰጣቸው የከረመ ሲሆን በድንገት ከዚህ ዓለም...
View Articleበሳዑዲ አረቢያ የጀርምን ድምጽ ወኪል ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክን ለማሰር የተቃጣው ሙከራ ከሸፈ
ለዘ-ሐበሻ የዘገበው ኢትዮጵያን ሃገሬ ከጅዳ በዋዲ (ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ)በሳውዲ አረቢያን ጨምሮ በመላው አረብ አለም በሚገኙ ኢትዮጵያውያን እህቶቻችን ላይ የሚፈጸመውን ግፍ እና በደል በማለዳ ወጉ መረጃዎችን በማቀበል የሚታወቀው ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ በማያውቀው ጉዳይ ተከሶ ዛሬ ፍ/ቤት መቀረቡን ውስጥ አውቂ ምንጮች...
View Articleየባህር ማዶ ልማት ትብብር እርዳታ በIትዩጵያ (ከሚሊዬን ዘAማኑኤል)
Official Development Assistance in Ethiopia፡ (ODA) የባህር ማዶ ልማት ትብብር (ODA፡ Official Development Assistance) እርዳታ ሰጭ አገራቶች ከ1991 እኤA እስከ 2012 እኤA ለህወሃት/አህAዴግ መንግስት አርባ ቢሊዩን ዶላር የልማት እርዳታ ሰጥተዋል፡፡ በአለፉት...
View Articleፖሊሱ ራሳቸውን አጋለጡ
ከደቂቃዎች በፊት ኢቴቪ በፖሊስ ፕሮግራሙ ስለ ሐሳዊው ዶክተር ኢንጂነር ሳሙኤል ዘሚካኤል ዘገባ ሰርቶ ነበር፡፡ምርመራውን በመከታተል ላይ የሚገኙ የከፍተኛ ወንጀል ምርመራ ሃላፊም ስለ ሳሙኤል ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ሳሙኤልን በኢንተርፖል ትብብር ከኬንያ እንዲመጣ ማድረጋቸውን የተናገሩት ኮማንደሩ ‹‹በእርሱ ላይ መረጃዎችን...
View Articleየወገኔ ዓማራ ነገር! ከ ቦጋለ ካሳዬ
የወገኔ ዓማራ ነገር! በወልቃይትም ሆነ በተቀረው ኢትዮጵያ ወያኔ ካለማቁዋረጥ ላለፉት 23 ዓመታት የሚያካሄደው አማራን የማጽዳት ዘመቻ በኢትዮጵያ ታሪክም ሆነ በሌላ አገር የሚወዳደረው እንዳለ አላውቅም። ህዝብን ማጽዳት ግን እጅግ የቆየ፤ ምናልባት በአሳርያን የተጀመረ ድርጊት እንደሆነ ጻሕፍት ያስረዳሉ። ኢትዮጵያውያን...
View Article”እውን ከዩክሬን የሚገባው ስንዴ ነው የጦር መሳርያ?”ጉዳያችን ጡመራ (ጉዳያችን)
ጉዳያችን ‘በሁለት አስርተ አመታት ዉስጥ 250 ሚሊዮን ኩንታል በማምረት በአገር አቀፍ ደረጃ በምግብ እራሳችንን ችለናል” ግንቦት 20/2006 ዓም ጠ/ሚ ኃይለ ማርያም የተናገሩት ”ኢትዮጵያ ከዩክሬን 2 ሚልዮን ኩንታል ስንዴ በ2.4 ቢልዮን ብር ገዛች”ፎርቹን ጋዜጣ ዕሁድ ነሐሴ 18/2006 ዓም በሁለት አስርተ...
View Articleትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ –ግልጽ ደበዳቤ ለብፁዕ አቡነ ገብርኤል (ክፍል ሁለት)
በስመ አብ፣ ወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን። ብፁዕ አባታችን እንደምን ሰንብተኋል። ባለፈው ደብዳቤዬ የደብረፂዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ካህናት እና መእመናን አባ ጳውሎስን ብፁዕ ወ ቅዱስ ብለን አንጠራም ብለው በመወሰናቸው የተነሳ ይደርስባቸው የነበረዉን ዉግዘት፣ እንዲሁም በአንፃሩ ዛሬ አባ...
View Articleስልጠናው በማህበረ ቅዱሳን ላይም አነጣጥሯል * ‹‹በፓትሪያሪክ ምርጫ ላይ እጃቸውን ያስቡት ተቃዋሚዎች ናቸው››
• ‹‹በፓትሪያሪክ ምርጫ ላይ እጃቸውን ያስቡት ተቃዋሚዎች ናቸው›› • ‹‹ገዳማት አልታረሱም›› ሰነዱ ለኢህአዴግ ጽ/ቤትና በትምህርት ሚኒስትር ተዘጋጅቶ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እየተሰጠ ያለው ስልጠና ማህበረ ቅዱሳን ላይ ማነጣጠሩን ሰልጣኞቹ ገልጸዋል፡፡ በስልጠናው ወቅት ማህበሩ የኢትዮጵያን የኦርቶዶክስ ክርስትና...
View Articleዝሆን –ክፍል ሦስትና የመጨረሻው (ዳንዔል ክብረት)
ዳንዔል ክብረት ዝሆኖች አንድ የታመመ ወይም የቆሰለ ወገን ካላቸው እስኪድን ድረስ ይከባከቡታል፡፡ ምግብ ያቀርቡለታል፤ ከአደጋም ይጠብቁታል፡፡ ለዚህ ሁሉ ድካማቸው በኩምቢ የሚገለጥ ‹እግዜር ይስጥልኝ› በቂያቸው ነው፡፡ አንድ ቀን ግማሽ ኪሎ ብርቱካን ይዘን የጠየቅነውን በሽተኛ ሁሉ ውለታችንን ካልመለሰ ለምንል ሰዎች...
View Articleአበባዮሽ… (ግጥም)
አበባዮሽ የለም (2X) መብራቱ አለ? የለም…በየሰፈሩ የለም፥ ውሀውስ አለ? የለም…በየሰፈሩ የለም፥ ኔትዎርኩስ አለ?…በየሰፈሩ፥ መንገዱስ አለ? …በየሰፈሩ፥ ታክሲውስ አለ?… በየሰፈሩ፥ ዋይ ዋይ ድንቄም ሙዳይ፥ ከብለል በይ (2X) የራበው አለ? የለም …በየመንደሩ የለም የከፋው አለ? የለም …በየመንደሩ የለም፥ ለሙት...
View ArticleHealth: 5 ቁምነገሮች ስለ ነስር – Epistaxis
ማንነቱ የህክምና ሰዎች ኤፒስታክሲስ (Epistaxis) እያሉ የሚጠሩትን የሀገራችን ሰዎች ደግሞ ነስር ይሉታል፡፡ ቋንቋ ቢያለያያቸውም የምስጢር ጽንሳቸው ከአንድ ማህፀን የተገኘ ነው፡፡ ስለዚህ ነስር የሚለውን ቃል ስንፈታው ምንጩ አፍንጫን መሰረት ያደረገ ድንገተኛ መድማት ነው፡፡ ጥናቶች እንደሚያትቱት በህይወት...
View Articleየጋዜጠኛውን ዓይን በቦክስ መትቷል ተብሎ የታሰረው አርቲስት በዋስ ተፈታ
• ‹‹ያደረግኩት ነገር ኖሮ ሳይሆን ሆን ተብሎ ስሜን ለማጥፋት ነው›› አርቲስት ዳንኤል ተገኝ በታምሩ ጽጌ የኢትዮፒካሊንክ ሬዲዮ ጋዜጠኛ ግዛቸው እሸቱን ግራ ዓይን በቦክስ በመምታት ጉዳት አድርሶበታል በሚል ተጠርጥሮ የታሰረው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ በ3,000 ብር ዋስ ተለቀቀ፡፡ በገመና ድራማ ላይ ‹‹ዶ/ር...
View Article“የሰላማዊ ትግሉ ዲግሪ ሴንቲግሬድ 99 የሚደርስበት ጊዜ ሩቅ አይደለም”– (መልዕክት ከእስክንድር ነጋ)
ገረ ኢትዮጵያ እስክንድር ነጋ እንደሰማሁት ከሆነ ጥቁር ሳምንት በሚል የተጀመረው ዘመቻ ጥሩ ዘመቻ ነው፡፡ በማህራዊ ሚዲያው ሲንቀሳቀሱ የነበሩትም ሆነ ጋዜጠኞች በመታሰራቸው እንቅስቃሴው አለመዳከሙ ያስደስታል፡፡ መጭው ዘመን የነጻነት ይሆን ዘንድ ኢትዮጵያውያን ይህን የመሰሉ እንቅስቃሴዎችን መደገፍ፣ ማበረታታትና...
View Articleበተማሪዎች ላይ የኃይል እርምጃ ሊወሰድ እንደሚችል ተገለጸ
በትምህርት በኢህአዴግ ጽ/ቤትና በትምህርት ሚኒስትር ትብብር ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሚሰጠው ስልጠና በተማሪዎች ላይ እርምጃ ሊወሰድ እንደሚችል ተገልጾአል፡፡ በስልጠናው ሰነድ ላይም ተካትቷል፡፡ ‹‹የትምህርት ተቋማትን ወደ ትክክለኛው የትግል ስልት የመመለስ አስፈላነት›› በሚል አብይ ጉዳይ ላይ በተሳሳተ ስልት...
View Articleየአፋር ሕዝብ እየተፈናቀለ ነው
ይህ ፎቶ የሰውነ አፋሮች ነው አኩ ኢብን አፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው፦ በአሁኑ ወቅት በአፋር ክልል የአዋሽ ወንዝን ጨምሮ አሉ የሚባሉ ቦታዎች በወያኔ ባለስልጣናት (ባለ ሃብቶች) በኢንቬስትመንት ስም እየተያዙ ሲሆን የአፋር ህዝብ ደግሞ እየተፈናቀለ ይገኛል፤ የአፋር ህዝብ በሰላም መኖር አልቻለም። ባለፉት 5 ዓመታት...
View Articleአዲስ ሙዚቃ ከ65%: ጦርነት ኪሳራ፤ አብዮት ቁማር ነው! (Video)
ጦርነት ኪሳራ አብዮት ቁማር ነው ለኛ ሚበጀው የእርቅ መንገድ ነው።
View Articleብርሃኑ ተዘራና አብዱ ኪያር ካልጋሪን በፍቅር አደመቋት
ከሔርሜላ አበበ በምዕራብ ካናዳ ኑሯቸውን ያደረጉ ኢትዮጵያውያን በካልጋሪ ከተማ ያደርጉት የእግር ኳስ ፈስቲቫል እሁድ ኦገስት 31 ምሽት ተጠናቀቀ:: በዚሁ ውድድር ላይ ከተለያዩ ከተሞች የመጡ ኢትዮጵያውያን የተሳተፉ ሲሆን ኤድመንተን ቫንኮቨር ዊኒፔግና ካልጋሪ ከባድ ፉክክር አሳይተው በቫንኮቨር አሸናፊነት ውድድሩ...
View Articleሐሰን ሺፋ ከፌደራል ፖሊስ ም/ኮሚሽነርነት ሥልጣናቸው ተነሱ
(ዘ-ሐበሻ) የሕወሓት ነባር ታጋዮች መካከል አንዱ የነበሩትና ሕወሓት በተከፋፈለበት ወቅት የነስዬ አብርሃ ወገንን ተቀላቅለው በኋላም ወደ አቶ መለስ ወገን ይቅርታ ጠይቀው የተመለሱት የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር አቶ ሐሰን ሺፋ ከስልጣናቸው እንዲነሱ መደረጉ አነጋጋሪ መሆኑን ለዘ-ሐበሻ የደረሱ መረጃዎች አመለከቱ።...
View Article