Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታጋይ ሞላ አስገዶም ከውጭ ጋዜጠኞች ጋር ያደረገው ቃለምልልስ (ቪድዮ)

የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ትህዴን) ሊቀመንበር የሆነው ታጋይ ሞላ አስገዶም ከውጭ ጋዜጠኞች ጋር ያደረገው ቃለ-ምልልስ። “አደረጃቻችን በብሄራችን ብንደራጅም ትግራይ ከሌሎች የኢትዮጵያ ህዝብ ለመለየት አይደለም፣ እንደ ስትራተጂ አንድነትዋ የተጠበቀ፤ የተጠናከረችና የብሄርብሄረሰቦች እኩልነት የተጠበቀባት፤...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዐይነ ስውር ድንጋይ ወርውሮ፣ ጠላቱን ስቶ ወዳጁን መታ!

“ምነው ወዳጅህ እኮ ነኝ፤ ቢለው”“ዝም በል! ዋናው አለመሳታችን ነው!” አለውከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ጓደኛሞች ጫካ ሄደው እንጨት ቆርጠው ለመምጣት ይፈልጋሉ፡፡ አንደኛው በመጥረቢያ ቅርንጫፍ እየቆረጠ ሳለ እጁና ሳያስበው ቆርጦ ጣለው፡፡ ጓደኝየው የተቆረጠውን ክንድ በፌስታል ውስጥ ከትቶ፤ እጁ የተቆረጠ ጓደኛውን ይዞ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢህአዴግ ዲሞክራሲና የቴሌ ኔትዎርክ ተመሳሰሉብኝ

እኔ የምለው … አንዳንድ የመንግስት ተቋማት በእነሱ ብሶ ለምንድነው ቁጣ ቁጣ የሚላቸው? (“የማይመቱት ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል” አሉ!) ከምሬ እኮ ነው… እኛ የተበደልነው አርፈን ተቀምጠን እነሱ እየተመላለሱ ይቆጡናል፡፡ (ኧረ “ፌር” አይደለም!) ያውም እኮ ሳንደርስባቸው ነው፤ ቤታችን ድረስ እየመጡ – በኢቴቪ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹አያ ጅቦ ሳታመኻኝ ብላኝ›› በበፍቃዱ ሃይሉ

‹‹ታዲያ ጥፋቴ ምንድን ነው ትላለህ?!››፣ ብሎኛል አንዱ መርማሪዬ ስለዞን ዘጠኝ እና እኔም እራሴ እንደጦማሪም እንደአራማጅ ተራማጅም ሠራሁ የምላቸውን ነገሮች ዝርዝር ነግሬው ሳበቃ፡፡ በኋላ ላይ በእስር ቤት ቋንቋ ከ‹‹አባሪዎቼ›› ጋር መገናኘት ከተፈቀደልን በኋላ ስንጠያየቅ ለካስ ሁላችንም ይቺኑ ጥያቄ ተጠይቀናል፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሁለት ሀገር ስደተኛው –ጋዜጠኛ። (ሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 10.08.2014 (ሲዊዘርላንድ -ዙሪክ) እንሆ – በዚህ ዘመን ታሪክን እንደ ከሰል አመድ ባደረገ ጽልመታዊ የወያኔ ሃርነት ትግራይ ዘመን – የአንድነቱ ልዑል የአሉላ ማሾ ከወደ ስሜን የብራና ኮከብ መሪን አሰቀድሞ ብቅ አለ። ይህ ደፋርና ንቁ፤ በራስ የመተማመን መንፈሱ ሙሉዑ የሆነ ዕንቡጥ ስሜቱን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የከዱ የግንቦት 7 አባላት አቶ አንዳርጋቸውን እያሰቃዩ ነው ተባለ፤ * 2 መምህራንና 1 ዳኛ በአንዳርጋቸው ጉዳይ ታፍነዋል

የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን መያዝ ተከትሎ ለወያኔዎች ከአዲስ አበባ እስከ ደብረዘይት ትልቁን የምርመራ ስራ እየሸፈኑ ያሉት ከግንቦት ሰባት ሕዝባዊ ሃይል ጋር በኤርትራ የነበሩ እና ከአቶ አንዳርጋቸው ጋር የፖለቲካ ስራ ሲሰሩ የነበሩ በኋላም ከድተው የገቡ ቅጥረኞች መሆናቸው ታውቋል። እነዚህ ቅጥረኞች ከመጀመሪያው ሰርጎ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለዲያስፖራ ኗሪ ኢትዮጵያውያን በሙሉ።

የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር (ወያኔ)ለስድብና ለማዋረድ ሥራ በክፍያ ያሰማራቸው ቅጥረኛ ባንዳዎችን እንዋጋ!! ለሃገርና ለሕዝብ የቆሙ ግለሰብ ኢትዮጵያውያንን፤ ድርጅትና፤ ተቋማትን እያሳደዱ እንዲሰድቡና እንዲያዋርዱ ወያኔ አሰልጥኖ ያሰማራቸው ቅጥረኞች ሕዝብን ስይፈሩና ሳያፍሩ የባንዳነት ተግባራቸውን ቀጥለውበት ይገኛሉ።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: የአንድነትና መኢአድን ውህደት ያገዱት የወ/ሮ አዜብ ወንድም መሆናቸው ተገለጸ፤ ከደ/ሱዳን ወደ...

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 4 ቀን 2006 ፕሮግራም << ...መኢአድና አንድነትን እንይዋሃዱ ምርጫ ቦርድ የሰጠው ሕገ ወጥ ውሳኔን በቀጥታ የወሰነው የቦርዱ ጽ/ቤት ም/ ሀላፊ የወይዘሮ አዜብ መስፍን ወንድም ነው...መኢአድ የቦርዱን ውሳኔ በመቃወም ልዩ ልዩ ጠንካራ ተቃውሞዎችን ይጠራል። ስራ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታሪክ ሲደገም! –ከኢየሩሳሌም አረአያ

የደርግ ዋና ሞተር የነበረው ፍቅረስላሴ ወግደርስን ጨምሮ በርካታ ነፍሰ በላዎች ከእስር ተፈተው መፅሐፍ በነፃነት ሲፅፉ እያየን ነው። ለምን ፃፉ የሚል ተቃውሞ የለኝም። ነገር ግን ፍቅረስላሴ ደራሲ በአሉ ግርማን ቀርጥፈው ከበሉ ቁልፍ የደርግ ባለስልጣናት ዋናው ሆኖ ሳለ አንድም ነገር ስለበዓሉ ግድያም ሆነ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመኢአድ እና አንድነት ዉህደት ለማጨናገፍ ችኮላው ለምን? (አልዩ ተበጀ)

አልዩ ተበጀ አብዛኞቻችን የአንድነት እና መኢአድ ዉህደት ተጠናቆ፣ በአዲስ መንፈስ የሚሊዮኖች ድምጽ ንቅናቄን እንቀጥላለን የሚል ተስፋና ጉጉት ነበረን። የኢትዮጵያዉያንን መተባበር የማይፈልገው ሕወሃት/ኢሕአዴግ፣ በሚቆጣጠረው ምርጫ ቦርድ አማካኝነት፣  ዉህደቱን ለማጉዋተት እንደተለመደው መስራት ጀመረ። «መኢአድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ በረከት ከአንድ ወር በኋላ ለምርመራ ወደ ሳዑዲ አረቢያ እንደሚመለሱ ተገለጸ፤ ግማሽ ሚሊዮን ብር ለህክምናቸው ወጪ ሆኗል

ከኢትዮጵያ ሃገሬ ጅዳ በዋዲ የልብ ህክምናቸውን ጨርሰው ሰሞኑን ወደ ኢትዮጵያ ያቀኑት አቶ በረከት ስሞዖን የጤንነታቸው ሁኔታ ከበፊቱ በተሻለ ሁኔታ ላይ መሆኑን የሚያመለክቱት በሳውዲ አረቢያ «የቡግሻን» ሆስፒታል ምንጮች ባለስልጣኑ በአፋጣኝ ህክምና ተደርጎላቸው ባይሆን ኖሮ በሽታው ሙሉ ለሙሉ ሽባ « ፓራላይዘድ »...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፕሬስ የሌለው መንግስት ከሚኖረን መንግስት የሌለው ፕሬስ ቢኖረን እንመርጣለን

ዳዊት ሰሎሞን እርግጥ ነው የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የአዲስ ነገር ጋዜጣ አዘጋጆች ለስደት ሲዳረጉ ‹‹አዲስ ዘመንንም አዲስ ነገርንም አላነብም››በማለት ነግረውን ነበር፡፡ሌጋሲያቸውን ለማስቀጠል ቤተ መንስግስት የገቡት ሃይለማርያም በበኩላቸው በአንድ ጋዜጣዊ መግለጫ የፎርቹንን ኮሪደር እንደሚያነቡ ሲናገሩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስ ጉዳይ ተሰደደች ”ምርጫ መጣ ፕሬስ ውጣ”

በአዲሳባ እና በመላው ሀገሪቱ ከፍተኛ ተነባቢነት ካላቸው መጽሄቶች ተርታ የምትመደበው አዲስ ጉዳይ አዘጋጆች መሰደዳቸው ተሰማ። መንግስት አዲስ ጉዳይን ጨምሮ በበርካታ ጋዜጦች እና መጽሄቶች ላይ ክስ ሊመሰርት መሆኑ በተሰማ ማግስት ”ምርጫ መጣ ፕሬስ ውጣ” የሚል ጽሁፍ ያስነበበችን አዲስ ነገር ከመታሰር አለመታስር...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ብሔራዊ ምክር ቤት ሁለት ውሳኔዎችን አስተላለፈ

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ብ/ም/ቤት ነሐሴ 04 ቀን 2006 ዓ.ም የጠራው አስቸኳይ ስብሰባ ሁለት ውሳኔዎችን በማስተላለፍ ስብሰባውን በተሳካ ሁኔታ አካሂዷል፡፡ በዚህም መሰረት ጠዋት የተደረገውን ስብሰባ የመሩት አቶ አበበ አካሉ የም/ቤቱ አፈ ጉባኤ ሲሆኑ፣ ምክር ቤቱ የተወያየበት አጀንዳ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢንጂነር ግዛቸው የመኢአድ/አንድነት ዉህደት አመቻች ኮሚቴን አፈረሱ

ኢንጂነግር ግዛቸው በሕዝብ ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀዉን፣ ለአገዛዙ ራስ ምታት የሆነው፣ የመኢአድ እና አንድነት ዉህደት አመቻች ኮሚቴን አፈረሱ። በአባላትና ደጋፊዎች ዘንድም ትልቅ ድንጋጤ ተፈጥሩዋል። በአገዛዙም ዘንድ ደስታው ጨምሩዋል።– በዉጭ አገር ያሉ የአንድነት ደጋፊዎች በኢንጂነር ገዛቸው ላይ ከፍተኛ ተቃዉሞ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

6 የአንድነት ከፍተኛ አመራሮች ከኢንጂነር ግዛቸው ካቤኔ ራሳቸውን አገለሉ

(ዘ-ሐበሻ) ኢንጂነር ግዛቸው በሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተስፋ የተጣለበትን የአንድነት እና የመኢአድን ፓርቲዎች ውህደት አመቻች ኮሚቴ ካፈረሱና በርካታ ሕዝብን አሳዝነዋል ከተባለ ወዲህ የርሳቸው ካቢኔ ሆነው በአንድነት ውስጥ እያገለገሉ ከሚገኙት ውስጥ 5ቱ ራሳቸውን ማግለላቸውን ለዘ-ሐበሻ የደረሰው ዜና አመለከተ። ራሳቸውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በትግራይ ክልል አራት መቶ ሺ ህዝብና በሚሊየን የሚቆጠሩ የቤት እንስሳትን የሚቀልብ በለስ ወደመ

ዜና ትንታኔ በአስገደ ገ/ስላሴ ወ/ሚካኤል ከመቐለ አቶ አስገደ ገ/ስላሴ በትግራይ ክልል በምስራቃዊ ሰሜን፣በደቡባዊ ምስራቅ በደቡብ ዞኖች የሚኖሩ ከ 1.5 ሚሊየን የሚቀጠሩ እንስሳ ዘቤት የሚቀልብ በለስ የሚባል እፅዋት የህዋሃት መሪዎችና እነሱ የሰርዋቸዉ ደንቆሮ የሳይንስ ተመራማሪ ተብዬዎቹ ሃርና ቀለም ከበለስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከአንድነት ፓርቲ ኢንጂነር ግዛቸው ካቢኔ ስድስቱ አመራሮች ራሳቸውን አገለሉ።

ስድስት የአንድነት መራሮች በኣንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ግዛቸው የሚመራ ካቤኔ ውስጥ መቀጠላቸው ትርጉመ ቢስ መሆኑን መረዳታቸውን በመግለጽ ለግዛቸው ደብዳቤ ያስገቡት የአንድነት አመራሮች ተክሌ በቀለ –ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት በላይ ፈቃዱ —ምክትል ፕሬዘዳንት ሰለሞን ስዮም —የፖለቲካ ጉዳዮች ሃላፊ ዳንኤል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: በቀዶ ጥገና ወቅት በሽተኛው ከሰመመን ቢነቃ ምን ሊፈጠር ይችላል?

የቀዶ ጥገና በሚሰራበት ወቅት የማደንዘዣ መድሃኒቶች እንደሚሰጡ አውቃለሁ፡፡ ሆኖም የእነዚህ መድሃኒቶች የአሰራር ምስጢር ምን ይሆን እያልኩ ሁሌ ራሴን እጠይቃለሁ፡፡ ለመሆኑ እንዴት ነው ሰው ሰውነቱ በስለት እየተቆራረጠ ምንም እንዳይሰማው ማድረግ የሚቻለው? በመሀል በሽተኛው ቢነቃስ ምንድነው የሚፈጠረው? እባካችሁን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

(ሰበር ዜና) ፍትህ ሚ/ር የክስ ቻርጆችን ለሃገር ቤት ጋዜጠኞች ማደል ጀመረ (የሎሚ መጽሔትን የክስ ቻርጅ ይዘናል)

(ዘ-ሐበሻ) ቀድሞ በኢትዮጵያ ያሉትን መጽሔቶችን እና ጋዜጦችን እንደሚከስ ያስታወቀው የሕወሓት አስተዳደር ፍትህ ሚ/ር ለጋዜጠኞች የክስ ቻርጆችን ማደል ጀመረ። በዛሬው ዕለት የሎሚ መጽሔት ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ግዛው ታዬ እና ድርጅቱ ዳዲስሞስ ኢንተርቴይመንትና የፕሬስ ሥራዎች ኃ/የተ/የግል ማህበር የክስ ቻርጅ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>