Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወይ አዲስ አበባ፤ አዲሱ ገንዝብ ማግኛ ሥራ ውሃን አዝሎ ማሳለፍ 3 ብር ብቻ (ቪድዮ)

ይህ ቪድዮ የሚያሳየን አዲስ አበባ በጎርፍ ተጥለጥልቃ ነው። ሕዝቡ ትንሿን ጎርፍ ታዝሎ ለማለፍ 3 ብር ይከፍላል። ቻይና የሰራው መንገድ ቻይና ለሰራው ጫማ ጠንቅ ስለሆነ ሕዝቡ ከቻይና የገዛ ጫማ እንዳይበላሽ በቻይና ጫማ መግዣ ባነሳ ዋጋ ታዝሎ ውሃውን ይሻገራል። ቪዲውዮው ያለውን ይናገራል፤ ይመልከቱት።

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በ5 ዋነኛ መጽሔቶች እና አንድ ጋዜጣ ላይ የወንጀል ክስ ተመሠረተ

በስድስት የግል ፕሬስ ሕትመቶች እና አሳታሚዎቻቸው ላይ የወንጀል ክስ መመሥረቱን መንግስት አስታወቀ፡፡ ክስ የተመሠረተባቸው አምስት መጽሔቶች እና አንድ ጋዜጣ፤ በየጊዜው ህገ መንግስቱንና ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በሀይል ለመናድ የአመፅ ቅስቀሳና የሀሰት ወሬዎችን በመንዛት ህገ መንግስታዊ ስርዓቱ በሀይል እንዲፈረስ እና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመኢአድና የአንድነት ውህደት በምርጫ ቦርድ ለማጨናገፍ የሚደረገውን ሴራ አስመልክቶ ዛሬ በመኢአድ ጽ/ቤት መግለጫ ሰጡ

ፍኖተ ነፃነት መኢአድና አንድነት ወደ ሰላማዊ የትግል ፍልሚያ ውስጥ መግባታቸውን ለሕዝባቸው ማሳወቅ ይወዳሉ መኢአድና አንድነት በዛሬው ዕለት ውህደቱን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በህወሓት/ኢህአዴግ አባላት የሚመራው የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በበሰላማዊ ትግሉ ላይ መሰናክሎችን በመፍጠር ካሁን ቀደም የተደረጉ ምርጫዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መብራት የለም በሚል ሰበብ የኢትዮጵያ ሙስሊም መሪዎች ችሎት ሳይደረግ ቀረ፤ “የሌለው መብራት ሳይሆን ፍትህ ነው”–ታዛቢዎች

ድምጻችን ይሰማ እንደዘገበው፦ ‹‹የሌለው መብራት ሳይሆን ፍትህ ነው!›› አስተያየት ሰጪዎች ሐሙስ ነሃሴ 1/2006 ከትናንት ለዛሬ ተቀጥሮ የነበረው የብርቅዬ ጀግኖቻችን ችሎት በዛረው እለት ሳይካሄድ ቀርቷል፡፡ ምንም እንኳን ችሎቱን ለመታደም በቦታው የተገኘው እና መሪዎቹ ሲወጡና ሲገቡ ፍቅሩን በሰላምታ ሲገልጽ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመለስ “ትሩፋቶች”–መጽሃፍ ቅኝት (ከጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ)

ደራሲ፣ ኤርምያስ ለገሰ ብዛት፣ 406 ገጾች አሳታሚ፣ ነጻነት አሳታሚ ድርጅት እንደ መንደርደርያ በስፋት ሲወራለት የነበረውን ይህን መጽሃፍ ሙኒክ-ጀርመን ላይ ገዝቼ ለማንበብ እያፈላለግኩ ሳለሁ፤ አንድ ወዳጄ ይዞት አየሁ። የደበዘዘ የመለስ ፎቶ ያለበትን ይህንን መጽሃፍ የኦስሎው አበበ እጅ ላይ ነበር። ገና ሰላምታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ታዋቂው ፖለቲከኛና መምህር ወጣት አብርሃ ደስታ ዛሬ ፍ/ቤት ቀርቦ የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀበት

በአራዳ መጀመሪያ ፍ/ቤት ችሎት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይቀርባል ቢባልም ዘግይቶ 10 ሰዓት ከ25 ላይ ቀርቧል፡፡ ፖሊስ ሀምሌ 3 ቀን ፍ/ቤት ቀርቦ ከግንቦት 7 ጋር በተያያዘ በሽፋን ትሰራለህ በሚል በቁጥጥር ስር አድርጎ ለምርመራ የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆበት የነበረ ሲሆን በ28 ቀን ውስጥም ምንም ማስረጃ ለችሎቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ላቂያ! (ሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 8.08.2014 (ሲዊዘርላንድ -ዙሪክ) ይህቺ ተመስጥራ የኖረች እርዕስ በዬትኛውም መጸሐፌ ላይ የለችም። በዬትኛውም ወጋወጎቼም ላይ ታዳሚ ሆና አታውቅም። ቁጥብ ነበረች። ዛሬ ግን ከማህደረ የህሊና ሰሌዳ ብቅ ብላ እነሆ ለአደባባይ ትውል ዘንድ ቀይ ጃኖዋን ለብሳ ከመንበሯ ላይ ጉብ። ላቂያን የመረጥኩት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአማራ ክልል አመራሮች ከግንቦት7 የኦህዴድ ደግሞ ከኦነግ ጋር እያበሩ ነው ሲል አቶ አዲሱ ለገሰ ያዘጋጁትና ለጠ/ሚ...

ነሃሴ ፩(አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሰነዱ ላይ ኢህአዴግ የአመራር ችግር እንዳጋጠመው፣ የትራንስፎርሜሽኑ እቅድ አለመሳካቱ እንዲሁም በጋምቤላ ተማኝ መሪ መጥፋቱ ተዝርዝሯል። በሃምሌ ወር መጨረሻ የተዘጋጀው ሰነድ ግልባጭ ለጠ/ሚኒስትሩ አማካሪዎች ለአቶ በረከት ስምኦን፣ ለአቶ ደስታውና ለአቶ ኩማ ደመቅሳ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ሬድዋን ሁሴን በቨርጂኒያ ውርደት ገጠመው፤ ኢትዮጵያውያኑ ልክ ልኩን ነገሩት (ቪዲዮ)

ስንታየሁ ከሚኒሶታ አቶ ሬድዋን ሁሴን ለሆዱ ያደረ በአራዳ ቋንቋ ‘ችስታ የወያኔ ተላላኪ’ መሆኑን ያሳየው ዛሬ ነው። በአርሊንግተን ቨርጂኒያ። አሜሪካን ውስጥ “ችስታ” ወይም ገንዘብ መቋጠር ከፈለክ የተራረፉ ልብሶችን የምትገዛበት ሱቅ ማርሻልስ ነው። የኬቨን ኪለር፣ ባናና፣ ቦስ፣ ናይኪ፣ አዲዳስ፣ ቶሚ፣ ኤክስፕረስ እና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እንግሊዝ እና ጫት፡ ጫትም “አሸባሪው”ተክል ይባል ይሆን?

ከረ/ፕሮፌሰር መኩሪያ መካሻ አ.አ.ዩ በኢትዮጵያ፣ በኬንያ፣ በሱማልያ፣ በጅቡቲና የመን የሚዘወተረው አነቃቂው ጫት ምሥራቅ አፍሪካን አልፎ አውሮፓን ሲያስጨንቃት ኖሯል፡፡ ዛሬ ግን የጫት አድባር በአውሮፓ አልቆመለትም፡፡ ከአውሮፓሀገሮች እስከ ዛሬ ድረስ ጫትን በህገ-ወጥነት ሳትፈርጅ የቆየችው እንግሊዝ ሰሞኑን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ትዳር ለመመስረት ፍቅር ምን ያህል አስፈላጊ ነው?

ከሊሊ ሞገስ ስኬታማ ትዳር ከአንድ ሰው ጋር ደግሞ ደጋግሞ በፍቅር መውደቅን ይጠይቃል:: በልጅነታችን ሁላችንም ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር አልጋ በአልጋ ይሆናል የሚል ህልም ነበረን፤ እውነታው ግን ትዳር ቀላል የማይባል መመቻመች የሚጠይቅ ነገር መሆኑ ላይ ነው፡፡ <<ፍቅር እና ትዳር ልክ እንደ ፈረሱና ጋሪው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እንጦጦ አካባቢ አንድ የከተማ አውቶብስ በሰባት ሰዎች ላይ የሞት አደጋ አደረሰ

ከእንጦጦ ኪዳነ ምህረት ወደ ሺሮ ሜዳ ሲጓዝ የነበረ የከተማ አውቶብስ በሰባት ሰዎች ላይ የሞት አደጋ አደረሰ። እንጦጦ ኪዳነ ምህረት አካባቢ ትናንት ምሽት 2 ስአት ከ25 ላይ ነው አደጋው የደረሰው። በአደጋው ሶስት ሶስት ሰዎች ወዲያውኑ ህይዎታቸው ሲያልፍ ሶስቱ ደግም ወደ ሆስፒታል የህክምና እርዳታ ሊደረግላቸው ሲል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመከላከያ ሰራዊት አባላት ለመለስ ፋውንዴሽን ገንዘብ እንዲያዋጡ መጠየቃቸውን ተቃወሙ

ነሃሴ ፪(ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት የመከላከያ ምንጮች እንደገለጹት የሰራዊቱ አባላት ለመለስ ፋውንዴሽን ገንዘብ እንዲያዋጡ በተጠየቁበት ወቅት ተቃውሞ አሰምተዋል። በባድሜ አካባቢ የሰፈሩት የመከላከያ አባላት በደሞዝ ክፍያ ሳምንት መነሻው 200 ብር ሆኖ በየደረጃው ያሉ ወታደሮች እንደ ማእረጋቸውና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዓባይ እንደዋዛ፤ የግብፆች “ተፈጥሯዊና ታሪካዊ መብት” ክስተቶች ክፍል አምስት (አክሎግ ቢራራ)

Dr. Aklog Birara አክሎግ ቢራራ (ዶር) የዛሬዋ ኢትዮጵያ ባለቤት አላት ለማለት አያስደፍርም። የህወሓት/ኢህአዴግ ሕገ-መንግሥት ኢትዮጵያ የምትባለ ረጂም ታሪክ ያላላት እንዳትሆን ከስሯ አናግቷታል። ሉዓላዊነት ከኢትዮጵያ ተዘዋውሮ በቋንቋ ለተደራጁ አዲስ መሳፍንት ለሆኑ የክልል አለቃዎች ተሰጥቷል። ህወሓት/ኢህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የህብረቱ ሂደትና የውህደት ጥያቄ (ኢትዮ ለጋ)

የህብረቱ ሂደትና የውህደት ጥያቄ (ኢትዮ ለጋ)–- ( ለማንበብ እዚህ ላይ  ይጫኑ]  

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በባህር ዳር ከተማ ተደርጎ በነበረው ስብሰባ ላይ የኢህአዴግ ተወካዮች ምሬታቸውን ገለጹ (ከአስግድ ታመነ)

በባህርዳር ከተማ ተደርጎ በነበረው ስብሰባ ላይ የምክር ቤት አባላት ፣” የህዝብ ወኪሎች ብንሆንም ስራ አስፈጻሚው አካል የምናቀርበውን ሪፖርት አይቀበልም” ብለዋል። አንድ ኢንቨስተር ከአንድ የህዝብ ተመራጭ የተሻለ ተሰሚነት አለው ያሉት ተማራጮች መፍትሄ ለማምጣት ካልቻልን የእኛ ተመራጭነት ምንድነው ሲሉ የምክር ቤት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያውያን የስፓርትና ባህል ፌዴሬሽን 12ኛው ዓመታዊ በዓል በምዩኒክ ከተማ ጀርመን ተጠናቀቀ

MUNICH 2014 ESCFE FestivalPhoto courtesy of escfe.net የኢትዮጵያውያን የስፓርትና ባህል ፌዴሬሽን 12ኛው ዓመታዊ በዓል በምዩኒክ ከተማ ጀርመን ክጁላይ 30 ቀን 2014 ዓ..ም. እስከ ኦገሰት 2 ቀን 2014 ዓ.ም በፕሮግራሙ መሰረት ተካሂዶ ተጠናቁኣል፡፡የተለያዩ ስፖርታዊ ዝግጅቶች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአማራ ክልል አመራሮች ከግንቦት7 የኦህዴድ ደግሞ ከኦነግ ጋር እያበሩ ነው ሲል አቶ አዲሱ ለገሰ ያዘጋጁትና ለጠ/ሚ...

ነሃሴ ፩(አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሰነዱ ላይ ኢህአዴግ የአመራር ችግር እንዳጋጠመው፣ የትራንስፎርሜሽኑ እቅድ አለመሳካቱ እንዲሁም በጋምቤላ ተማኝ መሪ መጥፋቱ ተዝርዝሯል። በሃምሌ ወር መጨረሻ የተዘጋጀው ሰነድ ግልባጭ ለጠ/ሚኒስትሩ አማካሪዎች ለአቶ በረከት ስምኦን፣ ለአቶ ደስታውና ለአቶ ኩማ ደመቅሳ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የማህፀን በር ካንሰር

በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 65 ላይ ታትሞ የወጣ የሴት ማህፀን ከስነ ተዋልዶ አካሎች ውስጥ አንዱ ሲሆን የተለያዩ ክፍሎችን የያዘና በፊት ለፊት በኩል ከሽንት ፊኛ በስተኋላ በኩል ደግሞ በትልቁ አንጀት የመጨረሻው ክፍል የሚወሰን አካል ነው፡፡ የሴት ማህፀንን ስንመለከት በመሰረቱ በሁለት ተከፍሎ እናየዋለን፡፡ - ዋናው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መኢአድና አንድነት ውህደታቸውን ለማራዘም መገደዳቸውን ገለፁ

ለውህደቱ መራዘም  ምርጫ ቦርድን ተጠያቂ አድርገዋል መንግስት በግል ሚዲያዎች ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ አውግዘዋልየመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ነገ ሊያካሂዱት የነበረውን ውህደት ለማራዘም መገደዳቸውን አስታወቁ፡፡ ለውህደቱ መራዘም ብሔራዊ ምርጫ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>