Quantcast
Channel: Ethiopian News | ዘ-ሐበሻ | Latest News Provider | News For All
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በነኡስታዝ በድሩ ሁሴን ላይ የተፈጸመውን ግፍ ”በአፓርታይድ ጊዜ እንኳን ያልተፈጸመ”በማለት ዳኛው መኮነናቸው ታወቀ ‪

(ቢቢኤን ራድዮ) የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች በዛሬው እለት ፍርድ ቤት የቀረቡ ቢሆንም ዳኞች አልተሟሉም በሚል ያልተካሄደ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ለሁለቱ ዳኞች ግን እየደረሰባቸው ያለውን ነገር አህመድ ሙስጠፋና ኡስታዝ በድሩ ሁሴን በዝርዝር ማስረዳታቸው ታዉቐል፡፡ ቁልፍ ባለው ሰንሰለት በጨለማ ክፍል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዐማራው በመስዋዕትነቱ ባቆያት ኢትዮጵያ ለምን ዘሩ ከምድረ-ገፅ ይጥፋ?

የትግሬ-ወያኔ መሪዎች እነ መለሰ ዜናዊ እና ስብሐት ነጋ ወደ ደደቢት በርሃ የገቡበት ዋና ምክንያት በዐማራው ህዝብ ላይ ካላቸው ፍራቻ እና ጥላቻ በመነጨ የበቀል ስሜት ነው። ይህንኑ በፖሊሲ የተነደፈ የበቀል ስሜት ከበረሃ ጀምረው በረቀቀ መንገድ እና በተቀናጀ ሥልት በተከታታይ ተግባራዊ በማድረግ ዐማራን ከኢትዮጵያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሚድሮክ ያቀረበውን የካርታ መምከን አቤቱታ ተቀበለ

•የአዲስ አበባ አስተዳደር የመከነው ካርታ እንዲመለስ አዘዘ የአዲስ አበባ አስተዳደር ግንባታ ሳይካሄድባቸው ለዓመታት ታጥረው የተቀመጡ ሁለት ቦታዎች ካርታ ማምከኑን የተቃወመው ሚድሮክ፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ያቀረበው አቤቱታ ተቀባይነት ማግኘቱን ምንጮች ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሚድሮክ ልማት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍትህ ሚ/ር በጋዜጠኞች ላይ የጀመረውን ዘመቻ ቀጠለ፤ አፍሮ ታይምስና ጋዜጠኛ ቶማስ አያሌው የክስ ቻርጅ ደረሳቸው (ክሱን...

(ዘ-ሐበሻ) ለአዲስ ጉዳይ መጽሔት አዘጋጆች መሰደድ ምክንያት የሆነው የፍትህ ሚ/ር ጋዜጠኞችን ሰዶ የማሳደድ ዘመቻ ቀጥሎ በትናንናው ዕለት ሎሚ መጽሔት እና ጋዜጠኛ ግዛው ታዬ የክስ ቻርጅ የደረሳቸው መሆኑን ዘ-ሐበሻ መዘገቧ አይዘነጋም። ዛሬ በደረሰን መረጃ መሰረት የአፍሮ ታይምስ ጋዜጣ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ቶማስ አያሌው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኤርትራ የሩሲያን የጦር ልምምድ ልታስተናግድ ነው

በመላኩ ጸጋው በቅርቡ በተለያዩ አካባቢዎች ተከታታይ የጋራና የተናጠል የጦር ልምምድ ያደረገችውን ሩሲያን በቀጣይ በኤርትራ በቀይ ባህር አካባቢ ልታስተናግዳት መሆኑን “ጊሲካ አፍሪካ ኦንላይን” በአውሮፓ የሚገኙ የኤርትራ ዲፕሎማቶችን ጠቅሶ ከሰሞኑ ባሰራጨው ዘገባ ገልጿል። የልምምዱ ዋነኛ ዓለማ በአንድ መልኩ የሩሲያን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትንሳኤ ጥሪ ለኢሕአፓ –ቁጥር 2

የትንሣኤ ጥሪ ነሀሴ 2006 ቁጥር 2 ‘’we must accept finite disappointment, but never lose Infinite hope.” MARTIN LUTHER KING JR “በትግል መሞት ህይወት” ብለው የተነሱት የኢሕአፓ ልጆች አሁንም እንደትናንቱ የሕዝብን መብት፥ የሀገርን ሉአላዊነት እና ክብር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

2007ን ለዴሞክራሲያዊ ለውጥ ሲባል እስከ ምርጫ ወይስ እስከ ዴሞክራሲያዊ መንግስት (ዳንኤል ተፈራ)

ዳንኤል ተፈራ ዳንኤል ተፈራ — የአንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ በጣም በቅርቡ አንድ ስላልነገርኩት ስሙን የማልጠቅሰው ጉምቱ የሚባል ጋዜጠኛ ወዳጄና ሌላ አንድ ጎልማሳ ጋር ኢ-ወጋዊ በሆነ መንገድ ስለተቃዋሚ ጎራው ማውጋት ይዘናል፡፡ የጨዋታችን መነሻ ደግሞ አንድነትና መኢአድ ከብዙ ውጣ ውረድና ድርድር በኋላ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ያልተሄደበት መንገድ” –ሊነበብ የሚገባው ድንቅ መጽሐፍ! (ነፃነት ዘለቀ)

ነፃነት ዘለቀ freeandualemaragie.org ይህን የአንዱአለም አራጌን በራሱ አገላለጽ ከጠባቧ የቃሊቲ እስር ቤት የተጻፈ ግሩም መጽሐፍ ሳነብ የተሰማኝን ስሜት ባጭሩ ለመግለጽ እንጂ ሥነ ጽሑፋዊ ደንብ የተከተለ ሂስ ወይም የመጽሐፍ ግምገማ ለመስጠት አለመነሳቴን መግለጽ እፈልጋለሁ – መሆኑን እንዴት ከረማችሁ?...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያና የሱዳን የጦር ስምምነት

ትዮጵያና ሱዳን የጋራ የመከላከያ ኃይል ለመፍጠር ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የሁለቱም ሃገሮች የመከላከያ ሚኒስትሮች አስታውቀዋል፡፡ ኃይሉ ሥራ የሚጀምረው የፊታችን መስከረም ላይ እንደሚሆን የኢትዮጵያው የመከላከያ ሚኒስትር ሲራጅ ፈጌሣ ተናግረዋል፡፡ ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡ Source: voanews

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ባዕት ዕንባ በልታ። (ከሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 13.08.2014 ( ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) በትቢያ – ድሪቶ በቋሰኛው – ጉቶ ተመተረ ዘመን – በቅንቅን ተበልቶ፤ በበደል ተቁላልቶ በግለት ተወግቶ በቁርሾ ተሰልቶ። ሲናሳ መራራ – የአስተሳሰብ ንቅዘት ሲሰነብት እሬት – የባንዳነት ስባት - ብነት። ትናትን – ገደለ ዛሬን – ረሸነ ነገን – አተነነ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ በተቃዋሚ ፓርቲዎች ላይ የሚያደርሰው ቅጥ ያጣ አፈናና በደል

ፋሲል አያሌው   አሁን በስልጣን የሚገኘው የወያኔው ስርአት ላለፉት 22 አመታት የዲሞክራሲ ስርአት ግንባታ እያለ ጆሮአችንን ቢያደነቁረውም እሱ የሚለው የዲሞክራሲ ስርዓትና ትክክለኛው ዲሞክራሲያዊ ስርአት አራምባና ቆቦ መሆናቸው ብቻ ሳይሆን ዲሞክራሲያዊ ስርአትን በገመድ ለክቶና መጥኖ የናንተ መብትና ነጻነት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጋዜጠኞች ላይ የተከፈተው የክስ ዘመቻ ቀጠለ፤ እንቁ እና ጃኖ መጽሄቶችና አዘጋጆች ተከሰሱ (የክስ ቻርጁን ይዘናል)

(ዘ-ሐበሻ) የሕወሓት አስተዳደር የፍትህ ሚ/ር ሃሳብን የመግለጽ መብታቸውን ተጠቅመው በመሥራት ላይ የሚገኙት ጋዜጠኞች ላይ የክስ ፋይል መክፈቱን ተያይዞታል። ከትናንት በስቲያ በሎሚ መጽሔትና በአዘጋጁ ግዛው ታዬ፣ ትናንት በአፍሮ ታይምስ እና በአዘጋጁ ቶማስ አያሌው ላይ የተከፈተው ክስ ዛሬ ቀጥሎ በእንቁ መጽሔትና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከፍተኛ ቁጣን የቀሰቀሰው የዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የአፍ ወለምታ ስለሙስሊም ታሳሪዎች –የጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ልዩ ትንታኔ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ቴዎድሮስ ስለሙስሊም ታሳሪዎች ምን አሉ ? ድንበር የለሹ የህወሃት ፕሮፖጋንዳ ሲፈተሸ የዶ.ር ቴዎድሮስን ንግግር አስመልክቶ ሳዲቅ አህመድ ልዩ ዝግጅት አሰናድቷል ሳዲቅ እዉነታዎችን በመፈተሽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ ንግግር የ አፍ ወለምታ ሳይሆን ሚኒስቴሩ ሆን ብለዉ የፈጠሩት ብዥታ በመሆኑ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የዘር ፈሳሼን ቶሎ ማፍሰስ /Premature Ejaculation/ የትዳሬን መፍረስ ምክንያት ሊሆን ደርሷል፤...

እባካችሁ የዘር ፈሳሼን ቶሎ የመጨረስ ወይም የወሲብ ፈሳሽ ቶሎ የማፍሰስ ችግር አለብኝ እና በዚህ ምክንያት ትዳሬም ሊፈርስ ነው፡፡ እኔም በከፍተኛ ችግር ውስጥ ነኝ ከአሁን ከአሁን ይሻላል ብልም ያተረፍኩት ልክ እንደ ሩጫ ውድድር በየጊዜው የቀድሞውን ሪኮርዴን ማሻሻል ብቻ ነው፡፡ ምን ይሻለኛል ከጉድ አውጡኝ፡፡ እውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነቀርፉኝት! ነቀርፉኝት ማነው?

መግቢያ ተወደደም ተጠላም ያለነው በጦርነት ላይ ነው፥፥ የመሣሪያ ድምፅ ኣለመሰማት የሰላም ምልክት!!አይደለም። የሕዋሃት ግፍና በደል ሞልቶ በፈሰሰበት፥ መከራችን በተራዘመበት በዚህ ወቅት፤ እነሱም አዋርደው መግዛትን እንደዋነኛ መገለጫቸው አድርገውታል። እኛም ውርደትን እንደ ኒሻን አጎንብሰን እንድንቀበላቸው፤ እንደውሻ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፍርድ ወይስ ፍዳ ! (ይድነቃቸው ከበደ)

በይድነቃቸው ከበደ ይድነቃቸው ከበደ ሐምሌ 11 ቀን 2006 ዓ.ም በአናዋር መስጊድ በተነሳው ግጭት ምክንያት በፖሊስ ቁጥጥር ስር የሚገኙት፤ የሰማያዊ ፓርቲ የምክር ቤት አባል አቶ ኢብራሂም አብዱልሰላም እና ወ/ሪ ወይንሸት ሞላ እንዲሁም የአዲስ ጉዳይ መፅሔት ፎቶ ግራፈር አዚዛ መሐመድ ከህግ አግባብ ውጪ ለተጨማሪ 48...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኪዳነምህረት ዓመታዊ ክብረ በዓል በሚኒሶታው ቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክ

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አሸባሪነት” በወያኔ አገዛዝ ሥር ባለችው ኢትዮጵያ

በአገራችን፣ በወያኔ አገዛዝ መደበኛ ትርጉማቸውን ከሳቱ በርካታ ቃላት መካከል “የሽብር ድርጊት“ እና ”አሸባሪ“ የሚሉት ግንባር ቀደሞቹ ናቸው። ሰፊ ተቀባይነት ያለው የአሸባሪ ትርጉም “የሽብር ድርጊቶችን የሚፈጽም ሰው ወይም ድርጅት” ማለት ነው። “የሽብር ድርጊቶች” የሚባሉት ደግሞ የተለመዱ ጥቃቶችን ሳይሆን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ውሸታም”!

እመ-ሰብ፣ እምዬ – ደጓ ያልታደሉ፣ ቆንጥጠው ያሳደጉህ – “አትዋሽ” እያሉ፣ የአደይ ምክር፣ ተግሳጽ.. ባክኖ ሲቀር ቃሉ፣ እናትህ ምን ይሉ?! “ኮትኩቼ ያሳደግሁት፣ ክብሬን የሚጠብቅ..” የሚሉህ ልጃቸው፣ “አሳዳጊ የበደለው..” በሚሉት እርግማን ሲነሳ ስማቸው፣ አባ-ወራ፣ አባትህ – የቤቱ ምሰሶ ምንድን ይሰማቸው?!...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ሙሼ ሰሙ ከኢዴፓ አባልነታቸው ለቀቁ

ከዳዊት ሰለሞን ከአቶ ልደቱ አያሌው ጋር በመሆን ፓርቲው ከተመሰረተበት 1992 ጀምሮ በህዝብ ግኑኝነት፣ በጸሀፊነትና በፕሬዘዳንትነት ያገለገሉት አቶ ሙሼ ሰሙ ከሁለት ሳምንት በፊት ለፓርቲው ጽ/ቤት ባስገቡት ባለ ሶስት መስመር ደብዳቤ ከፓርቲው የማእከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸውና ከተራ አባልነት ጭምር ኢዴፓን ለመልቀቅ...

View Article
Browsing all 15006 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>