$ 0 0 ይህ ቪድዮ የሚያሳየን አዲስ አበባ በጎርፍ ተጥለጥልቃ ነው። ሕዝቡ ትንሿን ጎርፍ ታዝሎ ለማለፍ 3 ብር ይከፍላል። ቻይና የሰራው መንገድ ቻይና ለሰራው ጫማ ጠንቅ ስለሆነ ሕዝቡ ከቻይና የገዛ ጫማ እንዳይበላሽ በቻይና ጫማ መግዣ ባነሳ ዋጋ ታዝሎ ውሃውን ይሻገራል። ቪዲውዮው ያለውን ይናገራል፤ ይመልከቱት።